fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

رفتن به کانال در Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
852
مشترکین
+1624 ساعت
+347 روز
+16130 روز
آرشیو پست ها
👌ኸድር ጊምባ በደዕዋ ላይ እንዳታለልክ እንዳጭበረበርክ አላህ የእጅህን ይስጥህ ሌላ ምንም አንልም

እንደኛ በየዋሕነት ለተሸወዱ ወንድም እህቶች ✅ እንዴት  ኸድር ተበድሎ በያን አደረጉበት የምትሉ  ግለሰቦች  ሆይ ➦ እኛም እውነት መስሎን  ለአመታት ከጎኑ ቁመን አብረን ተባብረን የገነባነው ጀመአ ላይ ስንናገር ነው የቆየነው ።  ከወንድሞችህ ጋራ ተጋግዘህ ያቋቋምከው  ጀመአ ላይ መናገር ማለት አንድ ግንባታ ገንብተህ እንደማፍረስ ነው ። ልብ ግዙ ወንድሞች ። ➦ እና ኸድር ተበድያለሁ ይላል ይቺ የሱ ስልት ናት ።  በውሸት ማልቀስ በውሸት መማል  እንዲሁም በራሱ ላይ እርግማን ማውረድ ሰዎች ለማሳሳት የሚጠቀማቸው ስልቶቹ ናቸው ። ➦ እናማ እሱ በዳይ ነው እንጂ ተበዳይ አይደለም ። ለምን ካላችሁ ። እኛ መስጂዱ  ሲገዛ ለመዋዋል ሲጠሩን  ወንድሞቻችሁ ይመጣሉ   አለማወቃቸው ነው እና በእናንተ ስም ይገዛ ካለ ቡኋላና ከተገዛ ቡኋላ ። አይደለም መምጣት  ከአዲስአበባ ብሎም ከአለም እነሱን ለማጥፋት እየሰራሁ ነው ።  አላማየ ተሳክቷል አቀስታ ላይ ተበቅያቸዋለሁ  ደሴ አቅሷ ደግሞ ገንብተው ይጨርሱ አስበላቸዋለሁ እያለ የሚዝትን አካል ነው ።         ይህ ነው መበደል ?? ➦  እና በኸድር የተሸወዳችሁ ወንድም እህቶች ወላሂ እኛ ቁጭ አድርገን ስለመንሀጅ ተወያይተነው መነሀጀ ሰለፍን ስለካደ ነው ሰውየውን የተውነው ።  ➦ እሱ ቀስ በቀስ እየጎተተ ወደሌላ መንሀጅ ሊወስደን ሲል ነው አምልጠነው የወጣነው ። እና ➦ተበደልኩ እያለ ሲል እውነት እንዳይመስላችሁ ። ከወንድሞቻችሁ ጋራ ተግባቡና  የአላህን ዳእዋ በጋራ ተጋግዛችሁ አስኪዱ ። ➦ አንዳድ ወደሌላ መንሀጅ ለመንደርደር ብላችሁ ነገር ግን በይፋ ላለመሄድ ፈርታችሁ ከሱ ጋራ የምትንቀሳቀሱ ግለሰቦች ጊዜ አትፍጁ  ከሱ ጋራ  እንደማትግባቡ እናቃችኋለን አታስመስሉ ። በ24 ሰአት ውስጥ  በቀን ሁለት ሶስት ጊዜ እንደምትኳረፉ እና እንደምትዘላለፈለ ጠንቅቀን እናቃለን ግን አንድ ለመምሰል ትሞክራላችሁ ። ➦  ሁሉንም ሀቅ ታቃላችሁ ነፍስያ ይዟችሁ እንጂ እና ከወንድሞቻችሁ ጋራ እርቅ ፍጠሩ ። ✅https://t.me/abufarukmohammed ✅https://t.me/abufarukmohammed

አስታዝ አቡ አብዲላህ ሳዳም በመስጅደል አቅሷ ዳዕዋችን ተጀምሯል

📢 እያገቡ የሚፈቱ ወንዶችን በተመለከተ ====♦======♦==== 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ከአመታቶች በፊት የተሰጠ በሁሉም መደመጥ ያለበት በተለይ በሰለፍይ ስም እያጭበረበራችሁ በእህቶቻችን ሂወት የምትቀልዱ ወንዶችና ሰለፍይ ነኝ ስላለሽ ብቻ ሳታጣተሩ የምታገቡ እህቶችን የተመለከተ ጠንከር ያለ መልእክት አዘል ነሲሀ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔻👌ወንድምየ በደዕዋ ሠለፍያ መንሀጅ ላይ እንደ ዛር ቆሎ የተደበላለቀ አቋም የተደበላለቀ አቂዳ እንዳይኖርህ የወጣልህ የመረጃ ሠዉ ፅድት ያልክ አቋም ያለህ በሀቅ ላይ የፀናህ ጀግና ሁን!! 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123

🔺የረቢዕ አል መድኸሊይ ኢርጃእ🔺 🔺👌 ኢማን ማለት በምላስ መናገር፣ በቀልብ መቋጠር፣ በአካል መተግበር መሆኑ የሰለፎች ኢጅማዕ ሁኖ እያለ 🔺ለዚህም ብዙ ጊዜ የምንጠቅሰውን የኢማሙ ሻፍዒይን አሰር  الإمام الشافعي، ت: ٢٠٤هـ، حيث قال: (وكان الإجماع من الصحابة والتابعين ومن بعدهم ومن أدركناهم يقولون: الإيمان قول وعمل ونية لا يجزئ واحد من الثلاثة إلا بالآخر)  🔺👌 ይህን የታወቀ የሆነ አሰር ኢርጃኡን ለማጠናከር ሲል ዶዒፍ ማለቱ ግልፅ ስህተት መሆኑና ሼይኽ ረቢዕ የኢርጃእን መንገድ በአዲስ መልኩ ያስፋፋ መሆኑን የተገለፀበት ሪሳላ ነው ። 📮ይነበብ ይነበብ ይነበብ 👌መዳኺላና ሐጃዊራዎች እስኪ ጀግና ይውጣቹ ኡለሞች ላይ ተናገሩ ⁉️⁉️⁉️ 👉ወደዳቹም ጠላቹ ረቢእ ልመድኸሊ ማለት በኢርጃእ የበሰበሰ ሰው ነው ‼️ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

. ⭕️ ቋንቋን መሰረት አድርጎ መከፋፈል… በሚል ርዕስ . 🎤 ማብራሪያ በተወዳጁ ሸህ ሙስጦፋ አብደላህ ። እናዳምጠው إن شاء الله ተጠቃሚ እንሆናልን። ⭕️በመስጂደ ነስር ▶ . https://t.me/Al_Miaraj_11 🔗https://t.me/mekdella

📢 መልእክት ለነሷራወች 🎤 ከተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ ለበአላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አንልም እናንተም ለበአላችን እንኳን አደረሳችሁ አትበሉን ። ቁርጥ ብጥስ ያለ መልእክት ለነሷራወች የተላለፈበት ወሳኝ ንግግር 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

በያን በወንድም አቡ ኒብራስ ቁጥር 1 ወንድም እህቶችን አፉታ መጠየቅና ኸድር ከሚሰራው ሸርና ሴራ የጠራሁ ነኝ በግልፅ ከመነሀጀ ሰለፍ መውጣቱን ስለነገረን ከሱ የጠራሁ ነኝ ከሰለፍዩች ጋራ ከመኖር ሱሪ ለብሶ ጫካ መግባት ይሻላል ። ከዚህም አልፎ የሚቀፉ የዱሪየ ቃላቶችን ይጠቀማል ። ለመግለፅ ስላፈርኩ ነው ። ዳእዋውን ስሩን ለማድረቅ እየሰራሁ ነው ይላል እኔ ለዳእዋ አላስብም ብሏል እንደ አስፈላጊነቱ ዝርዝሩን እንመለስበታለን ➦https://t.me/abufarukmohammed #➦https://t.me/abufarukmohammed

በያን በወንድማችን አቡ ፋሩቅ በያን ቁ 1 የመጀመሪያ ስለሆነ ለስለስ ያለች ናት ወንድሞችን አፉታ መጠየቅና ከኸድር ሴራና ተንኮል የጠሁ ነኝ ። መነሀጀ ሰለፍን አላቅም ብሎ ክዷል ሰለፍዩችን ከአለም ለማጥፋት እየሰራሁ ነው በግልፅ ብሎናል። ለማህበረሰቡ ሰለፍዩችን በኸዋሪጅና በዳኢሽ እየመሰለ ያስረዳል ። ዳእዋ ቀርቷል ልጆቼን ላሳድግበት ተወኝ ... ሌላ መግለፅ የምፈልገው በፁሁፌ እንደገለፅኩት አቡ ጁሀይፋና ሙሀመድ ሱሩር ካሉበት ዳእዋ የጠራሁ ነኝ ብየነበር ንግግሬ በስሜት ነው በሰአቱ እንጂ እነሱ ከመንሀጅ ወተዋል ማለት አይደለም ። ከሁለቱ ጋራ እሰጣገባውስጥ ስለተጋባን ነው ። ይህ ፁሁፌም ስህተት ነው በንደትነው ወደአላህ የምመለስበት ነጥብ ነው ። ስለዝርዝሩ እንመለስበታለን ➦https://t.me/abufarukmohammed ➦https://t.me/abufarukmohammed

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺سورة الكهف 👌ሚስባህ ሳኒ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ 🌹🌹🌹 🌹ተ🌹 🌹ጋ🌹 🌹በ🌹 🌹ዙ🌹 🌹ል🌹 🌹ኝ🌹 🌹🌹🌹 🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️سنن يوم الجمعة 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺الغسل 🔺الطيب 🔺السواك 🔺لبس الجميل 🔺قراءة سورة الكهف 🔺التبكير لصلاة الجمعة 🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ገላን መታጠብ 🔺ሸቶ መቀባት 🔺ሲዋክ መጠቀም 🔺ጥሩ ልብስ መልበስ 🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት 🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ 🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት ⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

👌ዱንያ... አጭር ናት በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል....🎤👇👇👇👇👇 🔺قَالَ الإِمَامُ الشَّافِعِيُّ رَحِمَهُ اللهُ👇 🔺​أَعْقَلُ النَّاسِ مَنْ تَرَكَ الدُّنْيَا قَبْلَ أَنْ تَتْرُكَهُ، وَأَنَارَ قَبْرَهُ قَبْلَ أَنْ يَسْكُنَهُ، وَأَرْضَى رَبَّهُ قَبْلَ أَنْ يَلْقَاهُ، وَبَرَّ وَالِدَيْهِ قَبْلَ أَنْ يُفَارِقَاهُ...... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

==========👌========== 👌የተከበራችሁ ዉድ ሙስሊሞች በሙሉ አድስ አመት መጣ የዘመን መለወጫ እየተባለ የሚደረግ ኮተታ ኮተት ኢ_ሸሪአዊ የሆነነገር ነዉ በእስልምና እምነት ዉስጥ የለም!! እንድሁም አድስ አመት ስለመጣ እንኳን አደረሳችሁም የሚባል በአል በእስልምና ዉስጥ የለም ። ⭕️👌እንቁጣጣሽ የሚባልም ነገር የለም የኩፋሮች አስተምህሮነዉ እንጠንቀቅ እናስጠንቀቅ ሙስሊም ኡማዉን ከዚህ መጤነገር እንታደገዉ በምንችለዉ ወንድም እህቶች 🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

==========👌========== 👌የተከበራችሁ ዉድ ሙስሊም ማህበረሠቦች በሙሉ አድስ አመት መጣ የዘመን መለወጫ እየተባለ የሚደረግ ኮተታ ኮተት ኢ_ሸሪአዊ የሆነነገር ነዉ በእስልምና እምነት ዉስጥ የለም!! እንድሁም አድስ አመት ስለመጣ እንኳን አደረሳችሁም የሚባል በአል በእስልምና ዉስጥ የለም ። ⭕️👌እንቁጣጣሽ የሚባልም ነገር የለም የኩፋሮች አስተምህሮነዉ እንጠንቀቅ እናስጠንቀቅ ሙስሊም ኡማዉን ከዚህ መጤነገር እንታደገዉ በምንችለዉ ወንድም እህቶች 🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔷እንቁጣጣሽ ብዛቱ ጣጣሽ 🔷 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉በ2014 የተደረገ ምርጥና አስተማሪ ሙሐዶራ ላይ የተቆረጠ ነጥብ ነው ለማህበረሰቡ አዳርሱት ....❗️ 👉 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ አደረሳችሁ የሚልን ሐይማኖታዊ አገላለፅ ተነጥፈህ መቀበል ይገርማል ...❗️ ----- 🔻 እነ እንትና ስታድየም ለተቦት መውጫ ከቄሶቹጋ በጠረጉ አመት እንድሁም ጥምቀቱን በተመለከተ ኹጥባ በተኸጦበበት አመት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ። 👉 አንድ ደስስስስስስስ ያለን ነገር እነ ካሚል ሸምሱ እነ ሐሚድ ሙሳ ከመውሊድ አልፈው ለጥምቀት እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ። መውሊድም ተሳትፈው እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ዘንድሮ አለመሳተፋቸው ብሎም ዝም ማለታቸው ትልቅ የለውጥ መነሻ ነው ። በጣም ጥሩ የለውጥ ጅማሮ ነው ። ----- ድምፅ = 20 = ብቻ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ድምፅ አቡ ኒብራስ 🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060 🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060

🔺''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''🔻''''''''''''''''''''''''''''''''''🔺 🔺🔺   ሲድረቱል _ሙንተሐ  🔺🔺 ===========👌============ 👌   ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ  የሱመያዎች ፕሮግራም  ትደምቃለች ....❗️ 🟢  እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው  መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው :: 🔺::::::::::::::::::::➤::::::::::::::::::🔺 👌وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها، 🔺.............-----..............🔺 👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን  አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ  የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ   እያዩ ከሞባይላቸውጋ  ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው  የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን  እንመካከር ስንላችሁ ነው። 👇🔻................👇..............🔻👇 قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح . 🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ  የሴቶች  የግል  ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ ቶሎ ከች ማንኳኳት አለባችሁ ።   ➤......ግብዣችን ተውሒድ ነው.......➤ 🔻ተውሒድ ለ"አላህ ብቻ የሚሰጥ አምልኮ ነው:: 🔻ተውሒድ  የነፍስ ክብር ነው:: 🔻ተውሒድ  የልብ ሰላም ነው:: 🔻ተውሒድ የነፃነት መንገድ ነው:: 🔻ተውሒድ የጀነት ቁልፍ ነው:: 🔻ተውሒድ የነብያት ጥሪ ነው:: 🎤✍ስለዚህ የአኢሻ ወራሽ ነኝ እያልሽ ለሽ የምትይው እህት ሆይ :-  (الأسماء لا يغير الحقائق) 🔻===:::::እነሡማ:::::===🔻  ለኢስላም  ያደሩ በርትተው የሞቱ እነኡሙ ሡለይም እነኸድጀቱ እነዓኢሸቱ ለምን እኔናአንቺ የምን መቦዘን ነው ምንድነው ስንፈቱ! ?? 🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺 🔻የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች 🔻=ታላቁ አባታችን ሸህ ሰኢድ ልጓማና 🔻=ታላቁ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ ሲሆኑ 👌እንድሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከትንሽ ምክርጋ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል 🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺   📌 ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ       ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ       ከዙባላ  ውጭ   እንዳትታመሚ       አዎ  አታድክሚን  ልክ እንደጫት ቃሚ     ወጥሪ  በደዕዋ  በሽተኛ አክሚ      አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ     እንደዶሮ አትሁኝ  ነገር  አትለቃቅሚ ➢:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::➢    👌ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ    መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ    ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ    አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ    ይሄ ስለሆነ  ነጃ የሚያወጣሽ ➢................🔺..................➢ 🔺.... 👉ከጁምዓ  በኋላ 👈....... 🔊:::::::::::::::::::🔊::::::::::::::::::🔊 🔺....7:30....ቀጥታ...ይጀምራል...🔺 🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817