🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
854
مشترکین
+1624 ساعت
+347 روز
+16130 روز
آرشیو پست ها
==========👌==========
👌የተከበራችሁ ዉድ ሙስሊሞች በሙሉ አድስ አመት መጣ የዘመን መለወጫ እየተባለ የሚደረግ ኮተታ ኮተት ኢ_ሸሪአዊ የሆነነገር ነዉ በእስልምና እምነት ዉስጥ የለም!!
እንድሁም አድስ አመት ስለመጣ እንኳን አደረሳችሁም የሚባል በአል በእስልምና ዉስጥ የለም ።
⭕️👌እንቁጣጣሽ የሚባልም ነገር የለም የኩፋሮች አስተምህሮነዉ እንጠንቀቅ እናስጠንቀቅ ሙስሊም ኡማዉን ከዚህ መጤነገር እንታደገዉ በምንችለዉ ወንድም እህቶች
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
==========👌==========
👌የተከበራችሁ ዉድ ሙስሊም ማህበረሠቦች በሙሉ አድስ አመት መጣ የዘመን መለወጫ እየተባለ የሚደረግ ኮተታ ኮተት ኢ_ሸሪአዊ የሆነነገር ነዉ በእስልምና እምነት ዉስጥ የለም!!
እንድሁም አድስ አመት ስለመጣ እንኳን አደረሳችሁም የሚባል በአል በእስልምና ዉስጥ የለም ።
⭕️👌እንቁጣጣሽ የሚባልም ነገር የለም የኩፋሮች አስተምህሮነዉ እንጠንቀቅ እናስጠንቀቅ ሙስሊም ኡማዉን ከዚህ መጤነገር እንታደገዉ በምንችለዉ ወንድም እህቶች
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔷እንቁጣጣሽ ብዛቱ ጣጣሽ 🔷
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉በ2014 የተደረገ ምርጥና አስተማሪ ሙሐዶራ ላይ የተቆረጠ ነጥብ ነው ለማህበረሰቡ አዳርሱት ....❗️
👉 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ አደረሳችሁ የሚልን ሐይማኖታዊ አገላለፅ ተነጥፈህ መቀበል ይገርማል ...❗️
-----
🔻 እነ እንትና ስታድየም ለተቦት መውጫ ከቄሶቹጋ በጠረጉ አመት እንድሁም ጥምቀቱን በተመለከተ ኹጥባ በተኸጦበበት አመት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ።
👉 አንድ ደስስስስስስስ ያለን ነገር እነ ካሚል ሸምሱ እነ ሐሚድ ሙሳ ከመውሊድ አልፈው ለጥምቀት እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ። መውሊድም ተሳትፈው እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ዘንድሮ አለመሳተፋቸው ብሎም ዝም ማለታቸው ትልቅ የለውጥ መነሻ ነው ። በጣም ጥሩ የለውጥ ጅማሮ ነው ።
-----
ድምፅ = 20 = ብቻ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ድምፅ አቡ ኒብራስ
🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060
🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''🔻''''''''''''''''''''''''''''''''''🔺
🔺🔺 ሲድረቱል _ሙንተሐ 🔺🔺
===========👌============
👌 ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ የሱመያዎች ፕሮግራም ትደምቃለች ....❗️
🟢 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው ::
🔺::::::::::::::::::::➤::::::::::::::::::🔺
👌وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها،
🔺.............-----..............🔺
👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ እያዩ ከሞባይላቸውጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር ስንላችሁ ነው።
👇🔻................👇..............🔻👇
قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح .
🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ የሴቶች የግል ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ ቶሎ ከች ማንኳኳት አለባችሁ ።
➤......ግብዣችን ተውሒድ ነው.......➤
🔻ተውሒድ ለ"አላህ ብቻ የሚሰጥ አምልኮ ነው::
🔻ተውሒድ የነፍስ ክብር ነው::
🔻ተውሒድ የልብ ሰላም ነው::
🔻ተውሒድ የነፃነት መንገድ ነው::
🔻ተውሒድ የጀነት ቁልፍ ነው::
🔻ተውሒድ የነብያት ጥሪ ነው::
🎤✍ስለዚህ የአኢሻ ወራሽ ነኝ እያልሽ ለሽ የምትይው እህት ሆይ :- (الأسماء لا يغير الحقائق)
🔻===:::::እነሡማ:::::===🔻
ለኢስላም ያደሩ በርትተው የሞቱ
እነኡሙ ሡለይም እነኸድጀቱ እነዓኢሸቱ
ለምን እኔናአንቺ የምን መቦዘን ነው
ምንድነው ስንፈቱ! ??
🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺
🔻የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🔻=ታላቁ አባታችን ሸህ ሰኢድ ልጓማና
🔻=ታላቁ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ ሲሆኑ
👌እንድሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከትንሽ ምክርጋ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል
🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺
📌 ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
ከዙባላ ውጭ እንዳትታመሚ
አዎ አታድክሚን ልክ እንደጫት ቃሚ
ወጥሪ በደዕዋ በሽተኛ አክሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንደዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
➢:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::➢
👌ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ
መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ
ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ
አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ
ይሄ ስለሆነ ነጃ የሚያወጣሽ
➢................🔺..................➢
🔺.... 👉ከጁምዓ በኋላ 👈.......
🔊:::::::::::::::::::🔊::::::::::::::::::🔊
🔺....7:30....ቀጥታ...ይጀምራል...🔺
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂 ከኢስላም ጋር የሚጋጭ ትምህርት መማር ይቻላልን❓
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተሰጠ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ማብራሪያ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺.............🔺........🔺............🔺
🔺............ አስደሳችዜና ...........🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➤..........ታላቅ የዳእዋ ጥሪ..........➤
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ
🔺በ 1448 እደ ሂጅሪያ አቆጣጠር የወደፍታችን ሀሙስ ማለትም ዛሬ ربيع الأول ቀን 27 ታላቅ የዳእዋ ድግስ መኖሩን ስነግራችሁ እና ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
➣::::::::::::::የዳእዋ ቦታ::::::::::::::➢
🔺በሰሜን ወሎ በለምለሚቱ የጁ መርሳ ከተማ በቅርብ እርቀት ከምትገኜው ቀበሌ06መነተላ በመባል እምትታወቀው መንደር መሆኑን እገልፃለን !!
🔻.....የፕሮግራሙ አስተባባሪ.....🔺
🔻:::::::ኡስታዝአቡሀኒፋ::::::::::🔻
🔻.......ሁሴንመርሳ ሲሆን......🔻
የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች --
🔺ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከዴሴ
🔺ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ
🔺ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር
👌እንድሁም ሌሎችም ኡስታዞች የሚጋበዙበት ፕሮግራም ሲሆን የተጠሩ አካባቢዎች
🔺የመርሳ ሰለፍዮች
🔺የቁርቁራ ዋፌ ሰለፍዮች
🔺የሊብሶ ሰለፍዮች
🔺የዉርጌሳ ሰለፍዮች
🔺የጊራና ሰለፍዮች
🔺የጎራርባ ሰለፍዮች
🔺የዋይተክሎ ሰለፍዮች
🔺የደንበል ሰለፍዮችና
👌ሌሎችም አካባቢ ያሉ ወንድሞች ከመኖራቸውጋ በክብር ተጠርተዋል
👌ይህን ፕሮግራም ለመብላትና ለመጠጣት ብቻ እንዳታስበው ወንድማማችነት የሚንፀባረቅበት ሰለፍዮች አንድነታቸውን የሚያጠናክሩበት ስለዳዕዋቸው የሚመካከሩበት በአጠቃላይ የተነፋፈቁ ልቦችና ፊቶች የሚያሸበርቁበት ፕሮግራም ነው::
🔺---------------------------🔺
👌ለቀጥታስርጭትጠቅ👈
🔺---------------------------🔺
👇..............👇..............👇
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👌የኢርጃዕ ምች ያጠናገራቸዉን አካላቶች በቁርአን በሀድስ መግረፊያ የሆነችዉን ይችን ዉድ የጊምባ ቱሉአዉሊያ ሠለፍዮችን ቻናል ሸር በማድረግ እናሳድጋት
👉ከሂዝብዮች ከዘረኝነት ከምቀኝነት ከተንኮል ከሴረኝነት ከዉሸት ከኢርጃዕ ጥርቅም ጥርት ያለች ዉልዉል ፍንትዉ ያለች ዉድ የሆነች ቻናላችን ናት እንነሽራት
ተወደደም ተጠላም المشرك مشرك ولو كان جاهلا
🔻🔻🔻🔻🔻
☘ሸርርርርርር
☘ሸርርርርርርር
☘ሸርርርርርርርር ወንድም እህቶች بارك الله فيكم
⭕️ወደ ቻናሏ ለመቀላቀል ጠቅ ብቻነዉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔗https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👌የኢርጃዕ ምች ያጠናገራቸዉን አካላቶች መግረፊያ የሆነችዉን ይችን ዉድ የጊምባ ቱሉአዉሊያ ሠለፍዮችን ቻናል ሸር በማድረግ እናሳድጋት
👉ከሂዝብዮች ከዘረኝነት ከምቀኝነት ከተንኮል ከሴረኝነት ከዉሸት ከኢርጃዕ ጥርቅም ጥርት ያለች ዉልዉል ፍንትዉ ያለች ዉድ የሆነች ቻናላችን ናት እንነሽራት
ተወደደም ተጠላም المشرك مشرك ولو كان جاهلا
🔻🔻🔻🔻🔻
☘ሸርርርርርር
☘ሸርርርርርርር
☘ሸርርርርርርርር ወንድም እህቶች بارك الله فيكم
⭕️ወደ ቻናሏ ለመቀላቀል ጠቅ ብቻነዉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔗https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال:قال رسول اللهﷺ:آية المنافق ثلاث:إذا حدث كذب، وإذا وعد أخلف، وإذا ائتمن خان.متفق عليه
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 ጠቃሚ ምክር ላላገቡ እህቶቻችን
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡“ባለትዳር ሴት ለመቆጣትኳ ትመቻለች ” አግቡ ይለናል ሸይኻችን
በተለይ ለቲክቶክ ተጠቃሚወቹ አድርሱላቸውስኪ ወደ ቀልባቸው ቢመለሱ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17535
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉የሙሽሪክ ጠበቆች ይቺን ፈትዋ ቢሰሙ ምርጥ ፈውስ ይሆናቸው ነበር‼️
🔨تكفير المعين عند أهل السنة الشروط والموانع والضوابط الشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى
👌እኛ ጭርታ አይሰማንም በፍፁም ከቁርአን ከሃዲስ ከጀበሎቹ ጋር ነን‼️‼️
❌ሃጁሪዮችና መዳኺላዎች ከቁርአን ከሃዲስ ከሙእተብር ኡለሞች የተራቆቱ መላጣዎች ናቸው ‼️
👉ሃጁሪዮችንና መዳኺላዎችን ሚከተል የለም ሙቀሊድ ፣ ምቀኛ ፣ በጥላቻ የበሰበሰ ወይም በስሜት የታወረ ቢሆን እንጂ‼️‼️‼️
﴿ وَمَن يَرْغَبُ عَن مِّلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَن سَفِهَ نَفْسَهُ ۚ وَلَقَدِ اصْطَفَيْنَاهُ فِي الدُّنْيَا ۖ وَإِنَّهُ فِي الْآخِرَةِ لَمِنَ الصَّالِحِينَ﴾
[ البقرة: 130]
ሐጁሪዮችና መዳኺላዎች ስለፍይ ነን ስትሉ ልታፍሩ ይገባል ምክንያቱም ቀብር አምላኪን ሙስሊም ብላቹ ሰፊሂዮች ሆናቹዋልና‼️‼️‼️
قال سليمان بن سحمان رحمه الله (( من المعلوم بالضرورة من الدين؛ أن الإسلام والشرك نقيضان لا يجتمعان ولا يرتفعان، وعليه يستحيل تحت أي شبهة من الشبه أن يكون المشرك مسلما ، لأن ذلك يؤدي إلى اجتماع النقيضين ووقوع المحال ))
[ من مجموع الفتاوى النجدية ج 3 ص 195 و196 ]
👆👆👆👆
👌ለማንኛውም ጀግኖችን ተከተሉ ብለናል ‼️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉በጣኦት ያልካደን ግለሰብን ሙስሊም ነው ማለት ከባድ የአቂዳ ውድመት ነው‼️
👌مقطع مفيد عن معنى الطاغوت و الكفر به الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى
👉ዲን ነውና የትኛውም ፈተናዎች ቢበዙም ሃቅን ተቀብለን የሚመጣውን ነገር ለመጋፈጥ መወሰን የግድ ነው‼️‼️‼️
قال ابن القيم رحمه الله:
إقبل الحق ممن قاله وإن كان بغيضا،
ورد الباطل على من قاله وإن كان حبيبا.
📙 مدارج السالكين
📮አቂዳችን ከሚበላሽ ጥቅማችን ሁሉ ቢበላሽ ይሻላል ደግሞ በፍፁም ጥቅማችን አይበላሽም በል ተጠቃሚዎችና አሸናፊዎች እንሆናልን إن شاء الله ምክንያቱም ሃቅን መቀበል የጀግንነት አንዱ ምልክት ነውና‼️
قبول الحقِّ عِزٌّ وليس ذُلًّا
👌ስለዚህ ሃቅን ተቀብለን በቦታዋ እናስቀምጣት የኔ ጀግና⁉️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀዘበው ይበልጣል ። ማሻ አላህ ይህ በጎረቤታችን ሀገር ጎሊኖ ጫት ነቀላ ነው ። የህን ቆሻሻ የሆነ ቅጠል እደጂል ጥርስ መንጉለው ጣሉት በጣም ብዙ ነው ጫት የወጣት አቅም የሚቀማ የሚያጀዝብ ውሸታም የሚያደርግ የሚያጠነዛ የወጣቶች ማሰሪያ የሸይጧን ወህኒ ነው ። ከሚስትጋ እንኳ ግንኙነትን የሚገል መርዘኛ ቅጠል ነው።
👌መቸም እደህ ተፈንግሎ ብታይ አህባሺ ፍየል አይቀድማትም ነበረ ስትሮጥ ለመብላት ክክክክ...
====
قال البيحاني رحمة الله
إنما القات حشيش أخضر
ليس يحتاج إليه البشر
إن أكلته أمة فاعذرهم
إنهم بقر
ሳ ይ ጋ ነ ን
👇
👌ጫት ቃሚዎች ማለት ጅራትና ቀንድ ያላበቀሉ ሁለት እግር ዘመናዊ ከብቶች ናቸው ።
...
ከውዱ ወንድሜ ከአቡ ሑስና ዓብዱላህ ጎራርባ ያገኘሁት መረጃ ነው ...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ስለ ተውሂድ ጥቅላዊ ዳሰሳ
በመርሳ ከተማ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ስለ ተውሂድ ጥቅላዊ ዳሰሳና በማህበረሰባችን የሚስተዋለው የእለት ከእለት ተጨባጭ ድርጊት ከሸሪዓ ጋር ያለው ተቃርኖ የተብራራበት ወሳኝ ሙሀዶራ
ዳዕዋው በስፋት ተዳራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድረጉ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 በመካከላችን መተዛዘን
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ በመካከላችን መተዛዘንና መተሳሰብ ሊኖር እንደሚገባ የተገለፀበት እጅግ በጣም መሳጭና ገሳጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
ዳዕዋው በስፋት ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ነጃ መዉጣትና የልብ ደስታ የሚገኘዉ ከቁርአን ጋር በመተሳሰር እንጂ
ብዙ ሃብት በማከማቸት አይደለም
ካለችህ ጊዜ ለዲንህ ትንሽ ቦታ ስጥ
ተወዳጁ ሸይኻችን የተፍር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማድረግ አይርሱ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ጣፋጭ ምክሮች ከታላላቅ አኢማወች
📮የዱንያ ፈተናወች ባይኖሩ ኖሮ…
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡የታላቁ ኢማም ኢብኑል ቀይም ንግግርን በማጣቀሻነት በመጠቀም ስለ ዱንያ ፈተናወች ምንነትና ጥበብን የምንረዳባት እጥር ምጥን ባለች መልኩ የተሰጠች መጠነኛና ጠቃሚ ምክር
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️👉 ጿግሜና እንቁጣጣሽ⭕️
👉قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱👈إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ (36) سورة التوبة
⭕️የጿግሜና የእንቁጣጣሽ አደጋወች የተብራሩበት አስፈላጊ ደእዋ
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 24:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉👉👉ጉዞ ወደ 700መቶ ይቀጥላል ጀግኖችየ
ሸርርር
ሸርርርር
ሸርርርርር እያደረግን ዉድ ወንድም እህቶች
🔴ጠቅ
✅✅✅✅✅✅
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
