fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

رفتن به کانال در Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
839
مشترکین
+1324 ساعت
+227 روز
+15230 روز
آرشیو پست ها
سورة البقرة (1).mp327.50 MB

⭕️ጭማረ ያማረ የሆነ የሠለፍዮች ቃሪዕ ልጋብዛችሁ የፈለገ በዚህ👍

💥💥የግጥሙ_ር3.41 MB

💥💥የግጥሙ_ር3.41 MB

👌🔺አድስ ነገር ይኖራል ቻናሏን share like እያደረጋችሁ ጠብቁ

🔊 ደገር ላይ የተደረገ ጣፋጭ ሙሀዶራ ===🍀====🍀====🍀=== 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት ስሟ በሽርክ ቦታነት ይታወቅ ወደነበረችው ደገር ተጉዞ ያደረገው እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለ ሽርክ እና ተውሂድ ምንነት የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ሸይኻችን ወደ ጥያቄና መልስ ተሸጋግሯል
ሸይኻችን ወደ ጥያቄና መልስ ተሸጋግሯል

ሳምታዊይ የእሁድ ምሽት ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል
ሳምታዊይ የእሁድ ምሽት ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል

👌" ሐያ ጉዞ ወደ ጦሳ ""👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌 አቅሷንኮ ጦሳ በደንብ ያውቃታል ሳስበው የሚያወሩ ... ይመስለኛል.... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌" ሐያ ጉዞ ወደ ጦሳ ""👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌 አቅሷንኮ ጦሳ በደንብ ያውቃታል ሳስበው የሚያወሩ ... ይመስለኛል.... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18303 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18303

👌አሚን ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኢንሻ አላህ በድምፅ እሞክራለሁ ሀቢቢ አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ ሠለፍዮች

ከዚ በላይ መቻል አለዴ? ሀቂቃ በጣም ቆንጆ ግጥም በተለይ በድምፅ ብትሆን ባይ ነኝ እንደ ሀሳብ

ሀቢቢ በጣም ደስስ የሚል ግጥም ነው የገጠምከው ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

🔻👌እህት ወንድሞች ከተመቻችሁ አንብቧት ገጣሚ ባልሆንም እንዳትስቁብኝ በምችለዉ ለመድረሳችን ለዉድቷ አቅሷ ከተመቻችሁ 👍👍👍

===የ=ግ=ጥ=ሙ =ር=ዕ=ስ === 🔺🔺እንደምነሽ አቅሷ ትላለች🔺🔺 🔺አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይገባዉ 🔺በጣም ደስ ብሎኛል ምን ብየ ልግለፀዉ 🔺የአቅሷ መገንባት ዉስጤን አርክቶታል ልዩ ደስታነዉ 🔺ተዘርዝሮ አያልቅም የአላህየ ፀጋዉ 🔺የአቅሡየን ዉበት አላህ ይጨምረዉ 🔺የአቂዳን ባንድራ ከፍ አርገሽ አሳይን ስጦታዉ ከላይነዉ 🔺ዉዷ መድረሳችን ፏፍክት ብላለች 🔺በተዉሂድ ልጆቿ በእንቁ ብርቅየወች 🔺አቅሷ መስጅዳችን ደምቃ አሸብርቃለች 🔺እንደምን ነሽ አቅሷ አንቺ የሡና ቤቴ 🔺ሠበብ የሆንሽልኝ እዚህ ለመምጣቴ 🔺የተዉሂዷ ጮራ አቅሱየ አቅሱነቴ 🔺እወድሻለሁኝ ሁለየም ከአንጀቴ 🔺ደምቀሽ ተዉበሻል የአይን እረፍቴ 🔺አላህ ይጠብቅሽ ከነሸህ አተቴ 🔺አቅሷየ ፓዉዛ ነሽ በጣም ታበሪ አለሽ 🔺ካንችዉ ጋ እሚኖሩ ብዙ ጀግኖች አሉሽ 🔺በተዉሂድ በሡና ሌት ቀን የሚያጅቡሽ 🔺በብርታት በፅናት የቆሙ ከጎንሽ 🔺ዝናብ ብርድ ሳይሉ የታገሉ ስርሽ 🔺አሉ ሶብረኛወች አንበሳ ልጆችሽ 🔺የፅናቱ ዉጤት አበራሽ ከፍ ብለሽ 🔺ያሠብነዉ ተሳክቶ አላሁ ተአላ ከፍም አደረገሽ 🔺የሡ ፀጋ አያልቅም ከፍ አርጎ አስገነባሽ 🔺የተዉሂዱን ካባ አርከፈከፈብሽ 🔺የሀቁን ባንድራ አዉለበለበብሽ 🔺አቅሷየ ከምቀኛዉ አድማ እሡ ይጠብቅሽ 🔺አንች ዉዷ አቅሷየ ሠላምሽ ይብዛልኝ 🔺በእንቁ እንቁ ወንድሞች ታጅበሽ ኑሪልኝ 🔺አቅሷየ ጀግናነሽ የአቂዳዋ ባላ 🔺ስምሽ የሚጣፍጥ ከማር ከወለላ 🔺ዙሪያዉን ቢያንዣብብ የሂዝብይ ቡችላ 🔺ጩሆ ቢያስጮህብሽ ኢርጃኡ በሞላ 🔺ቀልጥሚዉ በሁጃ ትጥቁ እስከሚላላ 🔺ትጥቅሽም ከላይነዉ ከአላሁ ተአላ 🔺ምንም እንዳትፈሪ ወደፊት ነዉ እንጅ የለም ወደኋላ 🔺አቅሷ ታድላለች በንፋስ ተባሮ ገለባዉ ወጣላት 🔺ብጥር ዉልዉል ብለዉ ምርቶቹ ቀሩላት 🔺ምርቱ ሲበጣጠር እንድህ አማረባት 🔺እብቁ በረረ የደዕዋዉ እንቅፋት 🔺መቀበል አትችልም የፊትናን ባላ አባት 🔺ተብጠረጠርሽልን በአላህየ እዝነት 🔺የአቅሷ ፍሬወች አብሽሩ ጠንክሩ 🔺በደዕዋ በርቱልን በሀቅ ላይ ኑሩ 🔺ምቀኞች ተቃጥለዉ ጉሬም ቢቆፍሩ 🔺እናንተን ለመጉዳት ሁለየም ቢያሴሩ 🔺የደዕዋ እንቅፋት ለመሆን ቢጥሩ 🔺መስሚያ እንዳይኖራችሁ ጭራሽ እንዳትፈሩ 🔺በተዉሂድ በፍቅር በአንድነት በአቂዳ ተሳስራችሁ ኑሩ ትላለች 🎙🎙ከታናሽ ወንድማችሁ አቡ ሁዘይፋ ኡስማን ከጊምባ ቱሉ አዉሊያ የተገጠመች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👌https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👌https://t.me/abuhuzeyfa123

🔊ድንበር ማለፍን በተመለከተ ====🌴===🌴===🌴=== 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ የድንበር አላፊነት አደገኝነት የተዳሰሰበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ እታች ከመዝቀጥም ፍሬን በጥሶ ድንበር ከማለፍም መጠንቀቅ ግድ ይላል ። 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔊ድንበር ማለፍን በተመለከተ ====🌴===🌴===🌴=== 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ የድንበር አላፊነት አደገኝነት የተዳሰሰበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ እታች ከመዝቀጥም ፍሬን በጥሶ ድንበር ከማለፍም መጠንቀቅ ግድ ይላል ። 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse