🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
前往频道在 Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
显示更多未指定国家未指定类别
837
订阅者
+524 小时
+267 天
+15330 天
帖子存档
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ደገር ላይ የተደረገ ጣፋጭ ሙሀዶራ
===🍀====🍀====🍀===
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት ስሟ በሽርክ ቦታነት ይታወቅ ወደነበረችው ደገር ተጉዞ ያደረገው እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለ ሽርክ እና ተውሂድ ምንነት የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምታዊይ የእሁድ ምሽት ፕሮግራም
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌" ሐያ ጉዞ ወደ ጦሳ ""👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌 አቅሷንኮ ጦሳ በደንብ ያውቃታል
ሳስበው የሚያወሩ ... ይመስለኛል....
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18303
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18303
🔻👌እህት ወንድሞች ከተመቻችሁ አንብቧት ገጣሚ ባልሆንም እንዳትስቁብኝ በምችለዉ ለመድረሳችን ለዉድቷ አቅሷ
ከተመቻችሁ 👍👍👍
===የ=ግ=ጥ=ሙ =ር=ዕ=ስ ===
🔺🔺እንደምነሽ አቅሷ ትላለች🔺🔺
🔺አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይገባዉ
🔺በጣም ደስ ብሎኛል ምን ብየ ልግለፀዉ
🔺የአቅሷ መገንባት ዉስጤን አርክቶታል ልዩ ደስታነዉ
🔺ተዘርዝሮ አያልቅም የአላህየ ፀጋዉ
🔺የአቅሡየን ዉበት አላህ ይጨምረዉ
🔺የአቂዳን ባንድራ ከፍ አርገሽ አሳይን ስጦታዉ ከላይነዉ
🔺ዉዷ መድረሳችን ፏፍክት ብላለች
🔺በተዉሂድ ልጆቿ በእንቁ ብርቅየወች
🔺አቅሷ መስጅዳችን ደምቃ አሸብርቃለች
🔺እንደምን ነሽ አቅሷ አንቺ የሡና ቤቴ
🔺ሠበብ የሆንሽልኝ እዚህ ለመምጣቴ
🔺የተዉሂዷ ጮራ አቅሱየ አቅሱነቴ
🔺እወድሻለሁኝ ሁለየም ከአንጀቴ
🔺ደምቀሽ ተዉበሻል የአይን እረፍቴ
🔺አላህ ይጠብቅሽ ከነሸህ አተቴ
🔺አቅሷየ ፓዉዛ ነሽ በጣም ታበሪ አለሽ
🔺ካንችዉ ጋ እሚኖሩ ብዙ ጀግኖች አሉሽ
🔺በተዉሂድ በሡና ሌት ቀን የሚያጅቡሽ
🔺በብርታት በፅናት የቆሙ ከጎንሽ
🔺ዝናብ ብርድ ሳይሉ የታገሉ ስርሽ
🔺አሉ ሶብረኛወች አንበሳ ልጆችሽ
🔺የፅናቱ ዉጤት አበራሽ ከፍ ብለሽ
🔺ያሠብነዉ ተሳክቶ አላሁ ተአላ ከፍም አደረገሽ
🔺የሡ ፀጋ አያልቅም ከፍ አርጎ አስገነባሽ
🔺የተዉሂዱን ካባ አርከፈከፈብሽ
🔺የሀቁን ባንድራ አዉለበለበብሽ
🔺አቅሷየ ከምቀኛዉ አድማ እሡ ይጠብቅሽ
🔺አንች ዉዷ አቅሷየ ሠላምሽ ይብዛልኝ
🔺በእንቁ እንቁ ወንድሞች ታጅበሽ ኑሪልኝ
🔺አቅሷየ ጀግናነሽ የአቂዳዋ ባላ
🔺ስምሽ የሚጣፍጥ ከማር ከወለላ
🔺ዙሪያዉን ቢያንዣብብ የሂዝብይ ቡችላ
🔺ጩሆ ቢያስጮህብሽ ኢርጃኡ በሞላ
🔺ቀልጥሚዉ በሁጃ ትጥቁ እስከሚላላ
🔺ትጥቅሽም ከላይነዉ ከአላሁ ተአላ
🔺ምንም እንዳትፈሪ ወደፊት ነዉ እንጅ የለም ወደኋላ
🔺አቅሷ ታድላለች በንፋስ ተባሮ ገለባዉ ወጣላት
🔺ብጥር ዉልዉል ብለዉ ምርቶቹ ቀሩላት
🔺ምርቱ ሲበጣጠር እንድህ አማረባት
🔺እብቁ በረረ የደዕዋዉ እንቅፋት
🔺መቀበል አትችልም የፊትናን ባላ አባት
🔺ተብጠረጠርሽልን በአላህየ እዝነት
🔺የአቅሷ ፍሬወች አብሽሩ ጠንክሩ
🔺በደዕዋ በርቱልን በሀቅ ላይ ኑሩ
🔺ምቀኞች ተቃጥለዉ ጉሬም ቢቆፍሩ
🔺እናንተን ለመጉዳት ሁለየም ቢያሴሩ
🔺የደዕዋ እንቅፋት ለመሆን ቢጥሩ
🔺መስሚያ እንዳይኖራችሁ ጭራሽ እንዳትፈሩ
🔺በተዉሂድ በፍቅር በአንድነት በአቂዳ ተሳስራችሁ ኑሩ ትላለች
🎙🎙ከታናሽ ወንድማችሁ አቡ ሁዘይፋ ኡስማን ከጊምባ ቱሉ አዉሊያ የተገጠመች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👌https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👌https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊ድንበር ማለፍን በተመለከተ
====🌴===🌴===🌴===
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ የድንበር አላፊነት አደገኝነት የተዳሰሰበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
እታች ከመዝቀጥም ፍሬን በጥሶ ድንበር ከማለፍም መጠንቀቅ ግድ ይላል ።
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔊ድንበር ማለፍን በተመለከተ
====🌴===🌴===🌴===
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ የድንበር አላፊነት አደገኝነት የተዳሰሰበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
እታች ከመዝቀጥም ፍሬን በጥሶ ድንበር ከማለፍም መጠንቀቅ ግድ ይላል ።
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
