fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Meryem Hub

Meryem Hub

رفتن به کانال در Telegram

I AM A COMPUTER ENGINEERING STUDENT! Andddd this channel is my hub where I share anything that I love 😁✨ If you find my channel useful, don’t let your friends miss it huhu (^ー^) || SHARE @HappyLife1_bot 💌

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
249
مشترکین
-124 ساعت
+87 روز
+3330 روز
آرشیو پست ها
Just casually searching for pretty things related to my name☺️😁 #Meryem ✨✨✨ @meryem_hub 🥰🎀
+8
Just casually searching for pretty things related to my name☺️😁 #Meryem ✨✨✨ @meryem_hub 🥰🎀

Repost from N/a
الحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي عَلَّمَ بِالقَلَمِ. Pure joy and passion poured into crafting these Islamic art pieces. @Sarah_Creat
+2
الحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي عَلَّمَ بِالقَلَمِ. Pure joy and passion poured into crafting these Islamic art pieces. @Sarah_Creative

Repost from Sarcasm

Repost from DEVpoet فؤيد
لا السَّيْفُ يَفْعَلُ بِي مَا أَنْتِ فَاعِلَةٌ وَلَا لِقَاءُ عَدُوِّي مِثْلَ لُقْيَاكِ لَوْ بَاتَ سَهْمٌ مِنَ الأَعْدَاءِ فِي
لا السَّيْفُ يَفْعَلُ بِي مَا أَنْتِ فَاعِلَةٌ وَلَا لِقَاءُ عَدُوِّي مِثْلَ لُقْيَاكِ لَوْ بَاتَ سَهْمٌ مِنَ الأَعْدَاءِ فِي كَبِدِي مَا نَالَ مِنِّيَ مَا نَالَتْهُ عَيْنَاكِ
Neither the sword can do to me what you do, Nor is meeting my enemy like meeting you. If an enemy’s arrow were to lodge in my liver [core], It would not hurt me as much as your eyes have done. #POEM #أبو_الطيب_المتنبي

Repost from YearProgressET
▓░░░░░░░░░░░░░░░ ፩% (1%)

Good Night @meryem_hub 🥰🎀
Good Night @meryem_hub 🥰🎀

Repost from Mike

😞በረሮ ትጠላላችሁ? እውነታው ግን በረሮዎች እኛን ይበልጥ ይፀየፉናል 😱 በረሮዎች በጣም አስገራሚ የሚባል የንፅህና ልማድ አላቸው፤ አብዛኛውን ጊዜያቸውንም ሰውነታቸውን ሲያፀዱ ያሳልፋሉ። ከሌሎች
😞በረሮ ትጠላላችሁ? እውነታው ግን በረሮዎች እኛን ይበልጥ ይፀየፉናል 😱 በረሮዎች በጣም አስገራሚ የሚባል የንፅህና ልማድ አላቸው፤ አብዛኛውን ጊዜያቸውንም ሰውነታቸውን ሲያፀዱ ያሳልፋሉ። ከሌሎች እንስሳት፣ ቦታዎች ወይም ከሰው ልጅ ጋር ከተነካኩ በኋላ እግራቸውንና አፋቸውን በመጠቀም በሰውነታቸው ላይ ያረፈውን አቧራ፣ ኬሚካልና አላስፈላጊ ነገሮች ያስወግዳሉ። በተለይም አንቴናቸውን (Sensory antennae) አጥብቀው ያፅዳሉ! ምክንያቱም እነዚህ አካላቶቻቸው ምግብ ለማግኘት፣ የፍቅር አጋር ለመፈለግ እና አደጋን ለመለየት የሚያገለግሉ ዋና መነካኪያዎቻቸው ናቸው። ደቃቅ ቆሻሻዎች እንኳን በአንቴናቸው ላይ ካረፉ የመንቀሳቀስና የመለየት ብቃታቸውን ያደናቅፉባቸዋል። ግን ሰው ቢነካው በረሮ ሮጦ ሄዶ ሰውነቱን የሚያፅዳው "ሰውን ተጸይፎ ወይም ተናዶ" አይደለም! በረሮዎች እንደ ሰው ልጅ የመጸየፍ ስሜት (Emotion) የላቸውም። ያው የተፈጥሮ የህልውና ማቆያ ስልት (Survival mechanism) ነው።🥱 @amazing_fact_433 @amazing_fact_433

Repost from Ibro markets
🙄
🙄

#Day_83 🤩✨ Apple dropped the foldable “iPhone Duo”! A premium book-style foldable with a smoother, crease-minimized flexible
+2
#Day_83
🤩✨ Apple dropped the foldable “iPhone Duo”! A premium book-style foldable with a smoother, crease-minimized flexible OLED display.
@meryem_hub

Backkkk in the yearsssssssss in Meskerem daysss… choosing a ደብተር with beautiful cover was serious issue 🥹🥹 Girlsss can you
Backkkk in the yearsssssssss in Meskerem daysss… choosing a ደብተር with beautiful cover was serious issue 🥹🥹 Girlsss can you relate to hating ኳስ ተጫዋች ያለበትን cover 😭😭?!! #memory @meryem_hub 🥰🎀

Repost from Mr. SeeFun.Dev
Here are some Telegram channels where you can look for dev jobs and opportunities: Job Channels Good luck with the job hunt. Keep applying and keep building. @sifendev

The struggle of finding my phone at home when it’s on silent 😭😭 😩😩😩😩😩😩
The struggle of finding my phone at home when it’s on silent 😭😭 😩😩😩😩😩😩

photo content

👩‍🦯👩‍🦯‍➡️
👩‍🦯👩‍🦯‍➡️

Repost from N/a
Morning fact 🌟 Your stomach gets a new lining every few days. Otherwise your own stomach acid would damage it. How cool is t
Morning fact 🌟 Your stomach gets a new lining every few days. Otherwise your own stomach acid would damage it. How cool is that Have a good Sunday 🤍

🙄???? Whatttt😬😬😬??? Filmoch & animation ላይ የሚታዩ እንዲህ አይነት ታሪኮች እውን እየሆኑ ይሆንንንን😭😭??? @meryem_hub
🙄???? Whatttt😬😬😬??? Filmoch & animation ላይ የሚታዩ እንዲህ አይነት ታሪኮች እውን እየሆኑ ይሆንንንን😭😭??? @meryem_hub

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
+1
ቪድዮ ፦ ሮቦቶች በድንገት ሰዎችን ሊያጠቁ ይችላሉ ? በሩሲያና ቻይና የተከሰቱ ክስተቶች ጥያቄ አስነሱ። በሩሲያ ሳራቶቭ ከተማ በሚገኝ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ “Syoma” የተባለ ሮቦት አንድ ደንበኛን ለማጥቃት ሲሞክር የሚያሳይ የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ ከሰሞኑ ተሰራጭቶ መነጋገሪያ ሆኗል። ቪዲዮው ላይ ደንበኛው ሮቦቱን ከገፋው በኋላ፣ ሮቦቱ ወደ እሱ በመሄድ በእግሩ ለመርገጥና ለመደባደብ ሲሞክር ይታያል። ደንበኛው በፍጥነት ከቦታው ሲሸሽ የሱቁ ሰራተኞች ሮቦቱን አስቁመዋል። በኋላም ሮቦቱ እንደገና እንዲነሳ (reboot) ተደርጓል። በሩሲያው ክስተት ላይ ሮቦቱ ለምን በዚህ መንገድ ምላሽ እንደሰጠ የቴክኒክ ስህተት፣ የስርዓት ችግር፣ የቁጥጥር ችግር ወይም ሌላ ምክንያት በግልጽ አልታወቀም። ተመሳሳይ የሚመስል ክስተት በቻይና ዜጂያንግ ግዛትም ተመዝግቧል። የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ እንደሚያሳየው፣ አንድ ሮቦት የሰራውን መሐንዲስ ሊያጠቃ ሲሞክር ታይቷል። በቪዲዮው ላይ ሮቦቱ መሬት ላይ ተንበርክኮ ወደነበረው መሐንዲስ በመሄድ፣ በእጁ የያዘውን የርቀት መቆጣጠሪያ በእግሩ መትቶ ሲጥለው ይታያል። ሮቦቱ ያደረገው ድንገተኛ እንቅስቃሴ ምን እንዳስከተለው ግን ጥያቄ አስነስቷል። ሁለቱ ክስተቶች የAIና የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂዎች የበለጠ ራሳቸውን ችለው እየሰሩ በሚሄዱበት ወቅት፣ ሮቦቶች ባልተጠበቀ መንገድ እርምጃ ቢወስዱና ጉዳት ቢያደርሱ ለዚያ ድርጊት ተጠያቂው ማን ይሆናል ? የሚል ጥያቄ አስነስተዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከአርቲ እና ዴይሊሜል ነው ያገኘው። መስከረም 2 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

Repost from Kidus's Chronicles
Introducing the Hall of Fame One of us just got accepted into Antler. That's a big deal, and it deserves more than a message
+2
Introducing the Hall of Fame One of us just got accepted into Antler. That's a big deal, and it deserves more than a message that scrolls away in an hour. So we built a place to keep these wins What goes in the Hall • Accelerator acceptances • Funding rounds • Launches • New roles at great companies • Awards and hackathon wins • Open-source milestones Each entry gets its own page with the story behind the win, links to the proof, and credit for cofounders and teammates. Nothing gets added without the person's OK. This community has been quietly producing results for a while. Let's start keeping score. Check it out at: https://hall-of-fame.pro.et