Meryem Hub
前往频道在 Telegram
I AM A COMPUTER ENGINEERING STUDENT! Andddd this channel is my hub where I share anything that I love 😁✨ If you find my channel useful, don’t let your friends miss it huhu (^ー^) || SHARE @HappyLife1_bot 💌
显示更多未指定国家未指定类别
249
订阅者
-124 小时
+87 天
+3330 天
帖子存档
249
Repost from N/a
+2
الحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي عَلَّمَ بِالقَلَمِ.
Pure joy and passion poured into crafting these Islamic art pieces.
@Sarah_Creative
249
Repost from DEVpoet فؤيد
لا السَّيْفُ يَفْعَلُ بِي مَا أَنْتِ فَاعِلَةٌ وَلَا لِقَاءُ عَدُوِّي مِثْلَ لُقْيَاكِ لَوْ بَاتَ سَهْمٌ مِنَ الأَعْدَاءِ فِي كَبِدِي مَا نَالَ مِنِّيَ مَا نَالَتْهُ عَيْنَاكِNeither the sword can do to me what you do, Nor is meeting my enemy like meeting you. If an enemy’s arrow were to lodge in my liver [core], It would not hurt me as much as your eyes have done. #POEM #أبو_الطيب_المتنبي
249
Repost from 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
😞በረሮ ትጠላላችሁ? እውነታው ግን በረሮዎች እኛን ይበልጥ ይፀየፉናል 😱
በረሮዎች በጣም አስገራሚ የሚባል የንፅህና ልማድ አላቸው፤ አብዛኛውን ጊዜያቸውንም ሰውነታቸውን ሲያፀዱ ያሳልፋሉ። ከሌሎች እንስሳት፣ ቦታዎች ወይም ከሰው ልጅ ጋር ከተነካኩ በኋላ እግራቸውንና አፋቸውን በመጠቀም በሰውነታቸው ላይ ያረፈውን አቧራ፣ ኬሚካልና አላስፈላጊ ነገሮች ያስወግዳሉ።
በተለይም አንቴናቸውን (Sensory antennae) አጥብቀው ያፅዳሉ! ምክንያቱም እነዚህ አካላቶቻቸው ምግብ ለማግኘት፣ የፍቅር አጋር ለመፈለግ እና አደጋን ለመለየት የሚያገለግሉ ዋና መነካኪያዎቻቸው ናቸው። ደቃቅ ቆሻሻዎች እንኳን በአንቴናቸው ላይ ካረፉ የመንቀሳቀስና የመለየት ብቃታቸውን ያደናቅፉባቸዋል።
ግን ሰው ቢነካው በረሮ ሮጦ ሄዶ ሰውነቱን የሚያፅዳው "ሰውን ተጸይፎ ወይም ተናዶ" አይደለም! በረሮዎች እንደ ሰው ልጅ የመጸየፍ ስሜት (Emotion) የላቸውም። ያው የተፈጥሮ የህልውና ማቆያ ስልት (Survival mechanism) ነው።🥱
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
249
+2
#Day_83
🤩✨ Apple dropped the foldable “iPhone Duo”! A premium book-style foldable with a smoother, crease-minimized flexible OLED display.@meryem_hub
249
Backkkk in the yearsssssssss in Meskerem daysss… choosing a ደብተር with beautiful cover was serious issue 🥹🥹
Girlsss can you relate to hating ኳስ ተጫዋች ያለበትን cover 😭😭?!!
#memory
@meryem_hub 🥰🎀
249
Repost from Mr. SeeFun.Dev
Here are some Telegram channels where you can look for dev jobs and opportunities: Job Channels
Good luck with the job hunt. Keep applying and keep building.
@sifendev
249
Repost from N/a
Morning fact 🌟
Your stomach gets a new lining every few days. Otherwise your own stomach acid would damage it. How cool is that
Have a good Sunday 🤍
249
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ቪድዮ ፦ ሮቦቶች በድንገት ሰዎችን ሊያጠቁ ይችላሉ ? በሩሲያና ቻይና የተከሰቱ ክስተቶች ጥያቄ አስነሱ።
በሩሲያ ሳራቶቭ ከተማ በሚገኝ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ “Syoma” የተባለ ሮቦት አንድ ደንበኛን ለማጥቃት ሲሞክር የሚያሳይ የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ ከሰሞኑ ተሰራጭቶ መነጋገሪያ ሆኗል።
ቪዲዮው ላይ ደንበኛው ሮቦቱን ከገፋው በኋላ፣ ሮቦቱ ወደ እሱ በመሄድ በእግሩ ለመርገጥና ለመደባደብ ሲሞክር ይታያል። ደንበኛው በፍጥነት ከቦታው ሲሸሽ የሱቁ ሰራተኞች ሮቦቱን አስቁመዋል። በኋላም ሮቦቱ እንደገና እንዲነሳ (reboot) ተደርጓል።
በሩሲያው ክስተት ላይ ሮቦቱ ለምን በዚህ መንገድ ምላሽ እንደሰጠ የቴክኒክ ስህተት፣ የስርዓት ችግር፣ የቁጥጥር ችግር ወይም ሌላ ምክንያት በግልጽ አልታወቀም።
ተመሳሳይ የሚመስል ክስተት በቻይና ዜጂያንግ ግዛትም ተመዝግቧል። የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ እንደሚያሳየው፣ አንድ ሮቦት የሰራውን መሐንዲስ ሊያጠቃ ሲሞክር ታይቷል።
በቪዲዮው ላይ ሮቦቱ መሬት ላይ ተንበርክኮ ወደነበረው መሐንዲስ በመሄድ፣ በእጁ የያዘውን የርቀት መቆጣጠሪያ በእግሩ መትቶ ሲጥለው ይታያል። ሮቦቱ ያደረገው ድንገተኛ እንቅስቃሴ ምን እንዳስከተለው ግን ጥያቄ አስነስቷል።
ሁለቱ ክስተቶች የAIና የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂዎች የበለጠ ራሳቸውን ችለው እየሰሩ በሚሄዱበት ወቅት፣ ሮቦቶች ባልተጠበቀ መንገድ እርምጃ ቢወስዱና ጉዳት ቢያደርሱ ለዚያ ድርጊት ተጠያቂው ማን ይሆናል ? የሚል ጥያቄ አስነስተዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከአርቲ እና ዴይሊሜል ነው ያገኘው።
መስከረም 2 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
249
Repost from Kidus's Chronicles
+2
Introducing the Hall of Fame
One of us just got accepted into Antler. That's a big deal, and it deserves more than a message that scrolls away in an hour.
So we built a place to keep these wins
What goes in the Hall
• Accelerator acceptances
• Funding rounds
• Launches
• New roles at great companies
• Awards and hackathon wins
• Open-source milestones
Each entry gets its own page with the story behind the win, links to the proof, and credit for cofounders and teammates. Nothing gets added without the person's OK.
This community has been quietly producing results for a while. Let's start keeping score.
Check it out at: https://hall-of-fame.pro.et
