fa
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

رفتن به کانال در Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

کانال ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 075 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 075 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 269 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -116 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.30% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.80% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 12 034 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 681 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

34 075
مشترکین
-11624 ساعت
-5587 روز
-2 26930 روز
آرشیو پست ها
እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም
እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም"፣ "ይሄ መንገድ ብቻ ነው ትክክለኛው የሚሉ አስተሳሰቦችን ተምረን አድገናል። ትልቁን የህይወት ትምህርት ያገኘሁት አዳዲስ ነገሮችን በመማር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ኋላ የሚጎትቱኝን እነዚህን አሮጌ አስተሳሰቦች 'Unlearn' በማድረግ ጭምር ነው። ጽዋው ከሞላ ሌላ ውሃ መጨመር እንደማይቻለው ሁሉ፣ አእምሯችንም በማይጠቅመን አስተሳሰብ ከተሞላ አዲስ ነገር አይቀበልም! Learn to unlearn

የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!! እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን
የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!! እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር! የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ። 🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-M
ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ • የ Khilx 5 Figure Club አባል • ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት! በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት! የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision  ነው!

2ቀን ብቻ ቀረን🙌 ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን! በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም
2ቀን ብቻ ቀረን🙌 ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን! በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም መነሻ ካፒታልና በጀት ቢዝነስ የምትጀምሩበትን ነፃ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መሳተፍ ብቻ ነው! ሀሙስ ከምሽቱ 2ሰዓት አብረን ቻሌንጁን እንጀምራለን። Live ላይ እጠብቃችኋለሁ።

ያላችሁን እውቀት knowledge እንዴት package ማድረግ እንዳለባችሁ ተማሩ! እውቀት በራሱ ብቻውን ያለው ዋጋ የተወሰነ ነው። ግን ያንን እውቀት package ስታደርጉት (ሲስተም ውስጥ አስገብታ
ያላችሁን እውቀት knowledge እንዴት package ማድረግ እንዳለባችሁ ተማሩ! እውቀት በራሱ ብቻውን ያለው ዋጋ የተወሰነ ነው። ግን ያንን እውቀት package ስታደርጉት (ሲስተም ውስጥ አስገብታችሁ ለሰው በሚጠቅም መልኩ ስታቀርቡት) የምታድጉበትን እድሎች ይሰጣችኋል። ✅ያላችሁ skill፣ ወደ service Business ይቀየራል ✅የህይወት experience፣ ወደ consulting (የማማከር ስራ) ያድጋል ✅research ያደረጋችሁት ነገር ወደ content ይቀየራል ✅የምትሰሩበት process፣ ወደ course ይለወጣል ✅ያገኛችሁት solution ወደ business ያድጋል ስለዚህ እናንተ ይሄንን የማውቀውን ነገር፣ ሰዎች ሊጠቀሙበት፣ ሊገዙት ወደሚችሉት ነገር እንዴት package ላድርገው? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ እና package አድርጉት! እውቀት value ይፈጥራል... Package የተደረገ እውቀት ግን ገቢ ያመጣል!

የሚያሳድግ Community ያስፈልጋችኋል! በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ለመስራት፤ራሳችሁን ለመለወጥ ስታስቡ አብዛኛው ጊዜ በዙሪያችሁ ያሉ ጓደኞቻችሁ ወደ ኋላ ይጎትቷችኋል። እንደናንተ ለመለወጥ፤ለማደግ
የሚያሳድግ Community ያስፈልጋችኋል! በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ለመስራት፤ራሳችሁን ለመለወጥ ስታስቡ አብዛኛው ጊዜ በዙሪያችሁ ያሉ ጓደኞቻችሁ ወደ ኋላ ይጎትቷችኋል። እንደናንተ ለመለወጥ፤ለማደግ የሚጥር Communityን ማግኘት ደግሞ ከባድ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራም ላይ ስትሳተፉ ልክ እንደእናንተ ኤጀንሲ ከፍተው ገንዘብ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ ካሉና ካሳኩ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት Community ይኖራችኋል። ምዝገባው ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ሳያመልጣችሁ ቦታችሁን አስይዙ! ☎️ለመመዝገብ https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

3ቀን ቀረው እስካሁን ድረስ አልሰማችሁም!!! ሀምሌ 30 ሀሙስ ያለምንም ገንዘብ፣ቢሮ እና ሰራተኛ ቢዝነስ ከፍታችሁ በወር 70ሺ ብር የምትሰሩበትና የ12ሳምንት ቻሌንጅ ሊጀመር 3ቀን ብቻ ነው የቀረው
3ቀን ቀረው እስካሁን ድረስ አልሰማችሁም!!! ሀምሌ 30 ሀሙስ ያለምንም ገንዘብ፣ቢሮ እና ሰራተኛ ቢዝነስ ከፍታችሁ በወር 70ሺ ብር የምትሰሩበትና የ12ሳምንት ቻሌንጅ ሊጀመር 3ቀን ብቻ ነው የቀረው። ሀሙስ ሀምሌ 30 የማስጀመሪያ ኤቨንቱን ይደረጋል። ኤቨንቱ ላይ ለመሳተፍ የምትከፍሉት ገንዘብ የለም ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት ላይቭ እንገናኝ

Who's your Circle? Show me your friends, and I’ll show you your future." አብራችሁ የምትውሉባቸው ሰዎች የእናንተን mindset ይቀርፃሉ። If your cir
Who's your Circle? Show me your friends, and I’ll show you your future." አብራችሁ የምትውሉባቸው ሰዎች የእናንተን mindset ይቀርፃሉ። If your circle isn't talking about growth, goals, or winning... you are in the wrong group. አብዛኛው ሰው comfort zone ውስጥ መቆየት ይፈልጋል፣ እናንተንም ከእነሱ ጋር average ሆናችሁ እንድትቀሩ ይጎትቷችኋል። Don't be afraid to outgrow people. ለማደግ ስትሉ አንዳንድ ሰዎችን cut off ማድረግ ግዴታ ነው። Being alone is 100x better than being surrounded by negative energy. ስለዚህ level up ማድረግ ከፈለጋችሁ... change your environment, or walk alone!

አይበገሬ የሚያደርጋችሁ እውነተኛ በራስ መተማመን ለመገንባት👇 https://youtu.be/hMpFvpREk3s

ሀሙስ ሀምሌ 30 ምሽት ላይ ምን ለማድረግ አስባችኋል? ካላንደራችሁን እንድታስተካክሉ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ሀሙስ ሀምሌ 30 ያለምንም ገንዘብ ቢዝነስ የምጀምሩበትን የ12ሳምንት ቢዝነስ የመጀመር
ሀሙስ ሀምሌ 30 ምሽት ላይ ምን ለማድረግ አስባችኋል? ካላንደራችሁን እንድታስተካክሉ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ሀሙስ ሀምሌ 30 ያለምንም ገንዘብ ቢዝነስ የምጀምሩበትን የ12ሳምንት ቢዝነስ የመጀመር ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event አዘጋጀተንላችኋል። ከአሁኑ ቀጠሯችሁን አስተካክሉ። ሀሙስ ማታ እንገናኝ።🙌

ለሁላችሁም መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ

Meet ፍጹም አሻለው! ፍጹም የ Khilx Fast Track Video Editing ተማሪ እና የ Khilx 5 Figure Club አባል ነው። የሚገርመው ገና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ (በቀጣይ አመት
Meet ፍጹም አሻለው! ፍጹም የ Khilx Fast Track Video Editing ተማሪ እና የ Khilx 5 Figure Club አባል ነው። የሚገርመው ገና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ (በቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል የሚገባ) ነው፣ እንደ freelance video editor መስራትና ገንዘብ ማግኘት የጀመረው። ዛሬ ላይ ከሶስት clients ጋር ብቻ እየሰራ በወር ከ 60,000 እስከ 70,000 ብር ያገኛል። የፍጹም ታሪክ ትልቅ ነገር ያስተምረናል፦ የነገ ህይወታችሁን build ለማድረግ ትምህርት ቤት እስክትጨርሱ መጠበቅ አይጠበቅባችሁም! ትክክለኛውን skill ይዛችሁ consistently ከሰራችሁ፣ ብዙ ሰው ከሚያስበው ጊዜ በጣም ቀድማችሁ ትላልቅ እድሎችን መፍጠር ትችላላችሁ።

Meet ፍጹም አሻለው! ፍጹም የ Khilx Fast Track Video Editing ተማሪ እና የ Khilx 5 Figure Club አባል ነው። የሚገርመው ገና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ (በቀጣይ አመት
Meet ፍጹም አሻለው! ፍጹም የ Khilx Fast Track Video Editing ተማሪ እና የ Khilx 5 Figure Club አባል ነው። የሚገርመው ገና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ (በቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል የሚገባ) ነው፣ እንደ freelance video editor መስራትና ገንዘብ ማግኘት የጀመረው። ዛሬ ላይ ከሶስት clients ጋር ብቻ እየሰራ በወር ከ 60,000 እስከ 70,000 ብር ያገኛል። የፍጹም ታሪክ ትልቅ ነገር ያስተምረናል፦ የነገ ህይወታችሁን build ለማድረግ ትምህርት ቤት እስክትጨርሱ መጠበቅ አይጠበቅባችሁም! ትክክለኛውን skill ይዛችሁ consistently ከሰራችሁ፣ ብዙ ሰው ከሚያስበው ጊዜ በጣም ቀድማችሁ ትላልቅ እድሎችን መፍጠር ትችላላችሁ።

ቢዝነስ ለመጀመር ገንዘብ እና ዘመድ መፈለግ ድሮ ቀረ ድሮ ድሮ ቢዝነስ ለመጀመር ስታስቡ ገንዘብ ንግድ ፍቃድ ማውጣት....ጣጣው ብዙ ነበር። አሁን ግን ይሄ ሁሉ ነገር ቀርቷል። አንድ የ17ዓመት ልጅ
ቢዝነስ ለመጀመር ገንዘብ እና ዘመድ መፈለግ ድሮ ቀረ ድሮ ድሮ ቢዝነስ ለመጀመር ስታስቡ ገንዘብ ንግድ ፍቃድ ማውጣት....ጣጣው ብዙ ነበር። አሁን ግን ይሄ ሁሉ ነገር ቀርቷል። አንድ የ17ዓመት ልጅ በስልኩ ብቻ ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መክፈት ችሏል። ሁላችሁም በቲክቶክ እያያችሁ ነው። ይሄን እናንተም ማድረግ ትችላላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ገበያው ላይ ተፈላጊ የሆነ ስኪልን መማር እና በዛ ስኪል ከቢዝነሶች ጋር መስራት ነው። ለዚህ ደግሞ የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራም አዘጋጀተንላችኋል። በነዚህ 12 ሳምንታት ውስጥ ✅በYonas Moh AI Assistant እና Livessesions ታግዛችሁ ከምትማሩበት ከ6 ሳምንቱ Intensive Class በተጨማሪ : ✅ቀጣዮቹን 6 ሳምንታት Practically , እና የራሳቸውን Agency Build አድርገው ከሚሰሩ ተማሪዎች ስለ Client Acquisition ✅ከYonas Moh ጋር ስለ Agency Scaling ትማራላችሁ ✅Professionalism እና Communication Soft Skills ትማራላችሁ! ✅Workshop & Community Access ይኖራችኋል! Agency Builder Program ከመዘጋቱ በፊት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ለመመዝገብ 👉 builder.khilx.academy

የ12 ሳምንት ማስጀመሪያ Event 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ከራሴ ልምድ ተነስቼ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ቢዝነስ ለመጀመር 12ሳምንት በቂ ነው። በ12ሳምንት ያለምንም ገንዘብ በኦንላይን ቢዝነስ የም
የ12 ሳምንት ማስጀመሪያ Event 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ከራሴ ልምድ ተነስቼ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ቢዝነስ ለመጀመር 12ሳምንት በቂ ነው። በ12ሳምንት ያለምንም ገንዘብ በኦንላይን ቢዝነስ የምጀምሩበት የ12ሳምንት Challenge ሀምሌ 30 እንጀምራለን። ቻሌንጁ ላይ ሁላችሁም መሳተፍ ትችላላችሁ። የቻሌንጁ የማስጀመሪያ ኤቨንት ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት ይደረጋል። ኤቨንቱ በነፃ ነው። ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መክፈት የምትፈልጉ ሰዎች በመሉ ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት እንገናኝ።

ብዙ ሰዎች ያላገኙት ነገር ቢኖር The right Education ነው! Especially እኛ ሀገር ውስጥ! ትክክለኛ ትምህርት የሚሸመደድ ሳይሆን ልብ ላይ የሚቀመጥ ነው! The right educati
ብዙ ሰዎች ያላገኙት ነገር ቢኖር The right Education ነው! Especially እኛ ሀገር ውስጥ! ትክክለኛ ትምህርት የሚሸመደድ ሳይሆን ልብ ላይ የሚቀመጥ ነው! The right education ማለት፦ • Critically ማሰብ • communication በራሱ • ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ • ጊዜን በአግባቡ መጠቀም • ጠቃሚ የሆኑ skills መያዝ • እና አለም ሲቀየር Adopt  ማድረግ ማለት ነው! ለነዚህ አይነት practical Learning የሚሰጠው ትኩረት በጣም ትንሽ ነው! ለዛም ነው ብዙ ሰው አሪፍ grade አምጥቶ ቢመረቅም፣ ለስራ፣ ለ business ወይም ራሱን ለማስተዳደር ዝግጁነት የማይሰማው! Certificate አንድ በር ሊከፍትላችሁ ይችላል! ግን practical የሆነ ትምህርት ነው የራሳችሁን በሮች እንድትሰሩ የሚረዳችሁ!

Agency ለመጀመር ስታስቡ መጀመሪያ የሚገጥማችሁ ከባዱ ነገር Team Building ነው! በዚህ ቪዲዮ እኔ ሰው ስቀጥር የተሳሳትኳቸውን ስህተቶች እና እንዴት ሰው መቅጠር እንዳለባችሁ አሳያችኋለሁ! ገብታችሁ ቪዲዮውን እዩት👇 https://youtu.be/lfk6O_QmAkM

በዚህ ዘመን ላይ ሁሉም ሰው ቢዝነስ መጀመር ይችላል። ሁሉም ሰው ስላችሁ ሁሉም ሰው ማለቴ ነው። ምክንያቱም ቢዝነስ ሲባል እንድሮ physical store መክፈት ብቻ አይደለም። በዚህ ዘመን በዚህ ስ
በዚህ ዘመን ላይ ሁሉም ሰው ቢዝነስ መጀመር ይችላል። ሁሉም ሰው ስላችሁ ሁሉም ሰው ማለቴ ነው። ምክንያቱም ቢዝነስ ሲባል እንድሮ physical store መክፈት ብቻ አይደለም። በዚህ ዘመን በዚህ ስልክ በኦንላይን Service based ቢዝነስ መጀመር ትችላላችሁ። ለዚህ የሚያስፈልጋችሁ ጊዜና እውቀት ነው። ቢዝነሱን የምትሰሩበት ዲጂታል ሙያ እና እሱን የምትሰሩበት ጊዜ። ይሄን ለማድረግ አመት ወይም 6ወር መቆየት አይጠበቅባችሁ። በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ በጣም የሚፈለጉ ስኪሎችን ይዛችሁ ከተለያዩ ቢዝነሶች ጋር መስራት ትችላላችሁ። የ12 ሳምንት ቻሌንጁን ከእኛ ጋር አንድ ላይ መስራት ከፈለጋችሁ ለናንተ የAgency Builder ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ። ለመመዝገብ Join us here👇 builder.khilx.academy

በዚህ ዘመን ላይ ሁሉም ሰው ቢዝነስ መጀመር ይችላል። ሁሉም ሰው ስላችሁ ሁሉም ሰው ማለቴ ነው። ምክንያቱም ቢዝነስ ሲባል እንድሮ physical store መክፈት ብቻ አይደለም። በዚህ ዘመን በዚህ ስ
በዚህ ዘመን ላይ ሁሉም ሰው ቢዝነስ መጀመር ይችላል። ሁሉም ሰው ስላችሁ ሁሉም ሰው ማለቴ ነው። ምክንያቱም ቢዝነስ ሲባል እንድሮ physical store መክፈት ብቻ አይደለም። በዚህ ዘመን በዚህ ስልክ በኦንላይን Service based ቢዝነስ መጀመር ትችላላችሁ። ለዚህ የሚያስፈልጋችሁ ጊዜና እውቀት ነው። ቢዝነሱን የምትሰሩበት ዲጂታል ሙያ እና እሱን የምትሰሩበት ጊዜ። ይሄን ለማድረግ አመት ወይም 6ወር መቆየት አይጠበቅባችሁ። በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ በጣም የሚፈለጉ ስኪሎችን ይዛችሁ ከተለያዩ ቢዝነሶች ጋር መስራት ትችላላችሁ። የ12 ሳምንት ቻሌንጁን ከእኛ ጋር አንድ ላይ መስራት ከፈለጋችሁ ለናንተ የAgency Builder ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ። ለመመዝገብ Join us here👇 builder.khilx.academy

Meet Milkias Tefera ሚልኪያስ ራሱን በ Khilx SMMA እያሳደገ ባለበት ሰዓት፣ Dropit Propertiesን co-found በማድረግ የራሱን እድል ራሱ እየፈጠረ ይገኛል። ዛሬ ላይ ሚል
Meet Milkias Tefera ሚልኪያስ ራሱን በ Khilx SMMA እያሳደገ ባለበት ሰዓት፣ Dropit Propertiesን co-found በማድረግ የራሱን እድል ራሱ እየፈጠረ ይገኛል። ዛሬ ላይ ሚልኪያስ፦ • የ Khilx 6 Figure Club አባል • የ Khilx SMMA ተማሪ • የ Dropit Properties Cofounder ነው! ለቀጣዮቹ 5 አመታት ያለው vision የጀመረውን የ marketing agency እና የ real estate sales agency አንድ ላይ አሳድጎ ትልቅ ደረጃ ማድረስ ነው! አንድን ነገር ለመጀመር ትክክለኛው ጊዜ አሁን ዝግጁ ነኝ ብላችሁ የምታስቡበት ቀን አይደለም። ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!