ar
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

الذهاب إلى القناة على Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

تُعد قناة ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 33 786 مشتركاً، محتلاً المرتبة في فئة اخرى.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 33 786 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 161، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -82، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 33.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.49‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 11 472 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 547 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 30.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة اخرى.

33 786
المشتركون
-8224 ساعات
-5057 أيام
-2 16130 أيام
أرشيف المشاركات
I hope everyone of you are doing good! I am so excited to meet you all tomorrow night! የ12 ሳምንት ቻሌንጁን ለመጀመር ነገ ምሸት ላይ ሁላችንም በቆሎ እና ጋቢ ይዘን እንገናኛለን!🔥 See you there everyone!

ኮንሰርት የሚያስንቀው የሃገራችን ትልቁ ኤቨንት | ክተት በክረምት Documentary 👇 https://youtu.be/kLuEcMA4IBQ

ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን
ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን Agency ቢዝነስ ጀምራችሁ መውጣት ትችላላችሁ! ፕሮግራሙ ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy

ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን
ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን Agency ቢዝነስ ጀምራችሁ መውጣት ትችላላችሁ! ፕሮግራሙ ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy

በሁኔታዎች ሳትገደቡ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆናቹም ቢዝነስ መስራት ይቻላል! meet Dawit ዳዊት "እስክመረቅ" ብሎ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ገና ተማሪ እያለ Hustle ማድረግ ጀመረ። ዛሬ ላይ ዳዊት፦ •
በሁኔታዎች ሳትገደቡ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆናቹም ቢዝነስ መስራት ይቻላል! meet Dawit ዳዊት "እስክመረቅ" ብሎ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ገና ተማሪ እያለ Hustle ማድረግ ጀመረ። ዛሬ ላይ ዳዊት፦ • የ Khilx 5 Figure Club አባል • የ 2ኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ • በ Content Creation እና Social Media Marketing Sector እየሰራ በወር እስከ 50,000 ብር ያገኛል! ቀጣይ እቅዱ ደግሞ... በወር 100,000 ብር መግባት ነው!👏👏👏 ለመጀመር ገና ጊዜዬ አይደለም ብላችሁ አትደምድሙ! በጊዜ ለመጀመር ፈቃደኛ ሁኑ!

የኔ ህይወት የተቀየረው በCovid ነው! ሳትጠቀሙበት ያለፋችሁ ሰዎች ግን አሁን Covid ተመልሶ አይመጣም! በዚህ ክረምት የራሳችሁን Covid Time ፍጠሩ! ለቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ከነሐሴ 1 ጀም
የኔ ህይወት የተቀየረው በCovid ነው! ሳትጠቀሙበት ያለፋችሁ ሰዎች ግን አሁን Covid ተመልሶ አይመጣም! በዚህ ክረምት የራሳችሁን Covid Time ፍጠሩ! ለቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ከነሐሴ 1 ጀምሮ ቢዝነስ የመጀመር ቻሌንጅ አዘጋጀተናል! ቻሌንጁ ላይ ለመሳተፍ ነገ ማታ ያዘጋጀንላችሁ የማስጀመሪያ Event ላይ መገኘት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!  እንዳትቀሩ🙌

እንደ ክረምት ጸሃይ በሚቀያየር ኢኮኖሚ ውስጥ ቋሚ ቢዝነስ እንዴት መገንባት እንደምትችሉ በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ ልናሳያችሁ ያዘጋጀነው Agency builder Program አንድ ቀን ብቻ ቀረው! ለ
እንደ ክረምት ጸሃይ በሚቀያየር ኢኮኖሚ ውስጥ ቋሚ ቢዝነስ እንዴት መገንባት እንደምትችሉ በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ ልናሳያችሁ ያዘጋጀነው Agency builder Program አንድ ቀን ብቻ ቀረው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy

1 ቀን ቀረው አባቶቻችን ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይላሉ! ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት የራሳችሁን ቢዝነ
1 ቀን ቀረው አባቶቻችን ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይላሉ! ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ እንድትወጡ ቻሌንጅ እናድርጋችሁ! ቻሌንጁ ላይ በነፃ ለመሳተፍ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መምጣት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ! See you!

እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም
እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም"፣ "ይሄ መንገድ ብቻ ነው ትክክለኛው የሚሉ አስተሳሰቦችን ተምረን አድገናል። ትልቁን የህይወት ትምህርት ያገኘሁት አዳዲስ ነገሮችን በመማር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ኋላ የሚጎትቱኝን እነዚህን አሮጌ አስተሳሰቦች 'Unlearn' በማድረግ ጭምር ነው። ጽዋው ከሞላ ሌላ ውሃ መጨመር እንደማይቻለው ሁሉ፣ አእምሯችንም በማይጠቅመን አስተሳሰብ ከተሞላ አዲስ ነገር አይቀበልም! Learn to unlearn

የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!! እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን
የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!! እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር! የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ። 🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-M
ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ • የ Khilx 5 Figure Club አባል • ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት! በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት! የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision  ነው!

2ቀን ብቻ ቀረን🙌 ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን! በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም
2ቀን ብቻ ቀረን🙌 ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን! በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም መነሻ ካፒታልና በጀት ቢዝነስ የምትጀምሩበትን ነፃ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መሳተፍ ብቻ ነው! ሀሙስ ከምሽቱ 2ሰዓት አብረን ቻሌንጁን እንጀምራለን። Live ላይ እጠብቃችኋለሁ።

ያላችሁን እውቀት knowledge እንዴት package ማድረግ እንዳለባችሁ ተማሩ! እውቀት በራሱ ብቻውን ያለው ዋጋ የተወሰነ ነው። ግን ያንን እውቀት package ስታደርጉት (ሲስተም ውስጥ አስገብታ
ያላችሁን እውቀት knowledge እንዴት package ማድረግ እንዳለባችሁ ተማሩ! እውቀት በራሱ ብቻውን ያለው ዋጋ የተወሰነ ነው። ግን ያንን እውቀት package ስታደርጉት (ሲስተም ውስጥ አስገብታችሁ ለሰው በሚጠቅም መልኩ ስታቀርቡት) የምታድጉበትን እድሎች ይሰጣችኋል። ✅ያላችሁ skill፣ ወደ service Business ይቀየራል ✅የህይወት experience፣ ወደ consulting (የማማከር ስራ) ያድጋል ✅research ያደረጋችሁት ነገር ወደ content ይቀየራል ✅የምትሰሩበት process፣ ወደ course ይለወጣል ✅ያገኛችሁት solution ወደ business ያድጋል ስለዚህ እናንተ ይሄንን የማውቀውን ነገር፣ ሰዎች ሊጠቀሙበት፣ ሊገዙት ወደሚችሉት ነገር እንዴት package ላድርገው? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ እና package አድርጉት! እውቀት value ይፈጥራል... Package የተደረገ እውቀት ግን ገቢ ያመጣል!

የሚያሳድግ Community ያስፈልጋችኋል! በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ለመስራት፤ራሳችሁን ለመለወጥ ስታስቡ አብዛኛው ጊዜ በዙሪያችሁ ያሉ ጓደኞቻችሁ ወደ ኋላ ይጎትቷችኋል። እንደናንተ ለመለወጥ፤ለማደግ
የሚያሳድግ Community ያስፈልጋችኋል! በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ለመስራት፤ራሳችሁን ለመለወጥ ስታስቡ አብዛኛው ጊዜ በዙሪያችሁ ያሉ ጓደኞቻችሁ ወደ ኋላ ይጎትቷችኋል። እንደናንተ ለመለወጥ፤ለማደግ የሚጥር Communityን ማግኘት ደግሞ ከባድ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራም ላይ ስትሳተፉ ልክ እንደእናንተ ኤጀንሲ ከፍተው ገንዘብ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ ካሉና ካሳኩ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት Community ይኖራችኋል። ምዝገባው ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ሳያመልጣችሁ ቦታችሁን አስይዙ! ☎️ለመመዝገብ https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

3ቀን ቀረው እስካሁን ድረስ አልሰማችሁም!!! ሀምሌ 30 ሀሙስ ያለምንም ገንዘብ፣ቢሮ እና ሰራተኛ ቢዝነስ ከፍታችሁ በወር 70ሺ ብር የምትሰሩበትና የ12ሳምንት ቻሌንጅ ሊጀመር 3ቀን ብቻ ነው የቀረው
3ቀን ቀረው እስካሁን ድረስ አልሰማችሁም!!! ሀምሌ 30 ሀሙስ ያለምንም ገንዘብ፣ቢሮ እና ሰራተኛ ቢዝነስ ከፍታችሁ በወር 70ሺ ብር የምትሰሩበትና የ12ሳምንት ቻሌንጅ ሊጀመር 3ቀን ብቻ ነው የቀረው። ሀሙስ ሀምሌ 30 የማስጀመሪያ ኤቨንቱን ይደረጋል። ኤቨንቱ ላይ ለመሳተፍ የምትከፍሉት ገንዘብ የለም ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት ላይቭ እንገናኝ

Who's your Circle? Show me your friends, and I’ll show you your future." አብራችሁ የምትውሉባቸው ሰዎች የእናንተን mindset ይቀርፃሉ። If your cir
Who's your Circle? Show me your friends, and I’ll show you your future." አብራችሁ የምትውሉባቸው ሰዎች የእናንተን mindset ይቀርፃሉ። If your circle isn't talking about growth, goals, or winning... you are in the wrong group. አብዛኛው ሰው comfort zone ውስጥ መቆየት ይፈልጋል፣ እናንተንም ከእነሱ ጋር average ሆናችሁ እንድትቀሩ ይጎትቷችኋል። Don't be afraid to outgrow people. ለማደግ ስትሉ አንዳንድ ሰዎችን cut off ማድረግ ግዴታ ነው። Being alone is 100x better than being surrounded by negative energy. ስለዚህ level up ማድረግ ከፈለጋችሁ... change your environment, or walk alone!

አይበገሬ የሚያደርጋችሁ እውነተኛ በራስ መተማመን ለመገንባት👇 https://youtu.be/hMpFvpREk3s

ሀሙስ ሀምሌ 30 ምሽት ላይ ምን ለማድረግ አስባችኋል? ካላንደራችሁን እንድታስተካክሉ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ሀሙስ ሀምሌ 30 ያለምንም ገንዘብ ቢዝነስ የምጀምሩበትን የ12ሳምንት ቢዝነስ የመጀመር
ሀሙስ ሀምሌ 30 ምሽት ላይ ምን ለማድረግ አስባችኋል? ካላንደራችሁን እንድታስተካክሉ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ሀሙስ ሀምሌ 30 ያለምንም ገንዘብ ቢዝነስ የምጀምሩበትን የ12ሳምንት ቢዝነስ የመጀመር ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event አዘጋጀተንላችኋል። ከአሁኑ ቀጠሯችሁን አስተካክሉ። ሀሙስ ማታ እንገናኝ።🙌

ለሁላችሁም መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ

Meet ፍጹም አሻለው! ፍጹም የ Khilx Fast Track Video Editing ተማሪ እና የ Khilx 5 Figure Club አባል ነው። የሚገርመው ገና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ (በቀጣይ አመት
Meet ፍጹም አሻለው! ፍጹም የ Khilx Fast Track Video Editing ተማሪ እና የ Khilx 5 Figure Club አባል ነው። የሚገርመው ገና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ (በቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል የሚገባ) ነው፣ እንደ freelance video editor መስራትና ገንዘብ ማግኘት የጀመረው። ዛሬ ላይ ከሶስት clients ጋር ብቻ እየሰራ በወር ከ 60,000 እስከ 70,000 ብር ያገኛል። የፍጹም ታሪክ ትልቅ ነገር ያስተምረናል፦ የነገ ህይወታችሁን build ለማድረግ ትምህርት ቤት እስክትጨርሱ መጠበቅ አይጠበቅባችሁም! ትክክለኛውን skill ይዛችሁ consistently ከሰራችሁ፣ ብዙ ሰው ከሚያስበው ጊዜ በጣም ቀድማችሁ ትላልቅ እድሎችን መፍጠር ትችላላችሁ።