fa
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

رفتن به کانال در Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

کانال ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 357 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 357 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 477 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -142 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.17% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.83% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 7 972 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 727 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 31 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

34 357
مشترکین
-14224 ساعت
-6007 روز
-2 47730 روز
آرشیو پست ها
🔴እስከዛሬ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር Guide እየፈለጋችሁ ከነበረ በAgency Builder Program ላይ the exact blueprint እና mentorship ማግኘት ትችላላችሁ! ምዝገባው
🔴እስከዛሬ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር Guide እየፈለጋችሁ ከነበረ በAgency Builder Program ላይ the exact blueprint እና mentorship ማግኘት ትችላላችሁ! ምዝገባው ሊዘጋ 3 ሰዓታት ብቻ ነው የቀረው! Don't miss out! ለመመዝገብ 👇 https://builder.khilx.academy

ድሀ መሆን ከባድ ነው... ሀብታም መሆንም ከባድ ነው! አሪፉ ነገር የትኛውን "ከባድ" (Hard) እንደምትመርጡ መወሰን መቻላችሁ ነው። የናንተን Hard መርጣችሁ ቢዝነስ ለመጀመር ከወሰናችሁ ዛሬ ማ
ድሀ መሆን ከባድ ነው... ሀብታም መሆንም ከባድ ነው! አሪፉ ነገር የትኛውን "ከባድ" (Hard) እንደምትመርጡ መወሰን መቻላችሁ ነው። የናንተን Hard መርጣችሁ ቢዝነስ ለመጀመር ከወሰናችሁ ዛሬ ማታ 2:00 ላይ እንገናኝ 🔥🔥

በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፈላጊ የሆነ ሙያ ተምራችሁ የራሳችሁን ኤጀንሲ መገንባት ከፈለጋችሁ! ሰዓቱ እየሄደ ነው! የ12 ሳምንቱ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሊዘጋ 4 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! ማ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፈላጊ የሆነ ሙያ ተምራችሁ የራሳችሁን ኤጀንሲ መገንባት ከፈለጋችሁ! ሰዓቱ እየሄደ ነው! የ12 ሳምንቱ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሊዘጋ 4 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! ማታ 2:00 ላይ ምዝገባ እናቆማለን! ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy

አብዛኞቻቹ ዛሬ ማታ በሚኖረን Live ላይ ጥያቄ መጠየቅ እንደምትፈልጉ እናውቃለን! ጥያቄዎቻቹ እንዲመለሱላቹ ከፈለጋቹ በዚህ Form ያሏችሁን ጥያቄዎች ቀድማችሁ አስገቡልን!👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdH5iWhxsjW6bmn3L_S0jAVwzUajnpTsYJtkDFRjOJCnI7_Ig/viewform?usp=publish-editor

4 ሰዓት ብቻ ቀረው! በሀገራችን "ካለው ተወለድ፣ ካለው ተጠጋ" የሚባል አባባል አለ። ግን ይሄ ለሁላችንም አይሰራም! እኛ ያለን አማራጭ የራሳችንን ሀብት Build ማድረግ ነው! ይህን ለማድረግ ዛሬ
4 ሰዓት ብቻ ቀረው! በሀገራችን "ካለው ተወለድ፣ ካለው ተጠጋ" የሚባል አባባል አለ። ግን ይሄ ለሁላችንም አይሰራም! እኛ ያለን አማራጭ የራሳችንን ሀብት Build ማድረግ ነው! ይህን ለማድረግ ዛሬ ማታ 2:00 ላይ በሚኖረን የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ ኤቨንት ላይ ተገኙ! በነገራችን ላይ ለሁለት እድለኛ ሰዎች ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል! 🎁 የሚያስፈልጋችሁን ነገር በሙሉ ላይቭ እነግራችኋለሁ። ማታ 2:00 እንገናኝ! 💥

ይሄንን ክረምት ግን በህይወታችሁ አንድ ነገር እስራበታለሁ አሳካበታለሁ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ እና የሚያድግ ቢዝነስ ጀምሩ! አቋራጭ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ የ12ሳምንት የAgen
ይሄንን ክረምት ግን በህይወታችሁ አንድ ነገር እስራበታለሁ አሳካበታለሁ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ እና የሚያድግ ቢዝነስ ጀምሩ! አቋራጭ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ የ12ሳምንት የAgency Builder ፕሮግራም ላይ ከመዘግታችን በፊት ተቀላቀሉን! ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy

የጓጓንለት ቀን ዛሬ ደርሷል! 🚀 ስንጠብቀው የነበረው የ 12 ሳምንት challenge kickoff ዛሬ ማታ 2:00 LT ላይ officially ይጀምራል! 🔥 ማስታወሻ እና ላፕቶፓችሁን አዘጋጅታችሁ
የጓጓንለት ቀን ዛሬ ደርሷል! 🚀 ስንጠብቀው የነበረው የ 12 ሳምንት challenge kickoff ዛሬ ማታ 2:00 LT ላይ officially ይጀምራል! 🔥  ማስታወሻ እና ላፕቶፓችሁን አዘጋጅታችሁ ማታ 2:00 ላይ በሰዓታችን እንገናኝ!

Good morning Everyone! Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥 ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀 The wait
Good morning Everyone! Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥 ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀 The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው! የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው! Tonight’s energy is going to be crazy! 💯 ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything! ማታ እንገናኝ! 💥

I hope everyone of you are doing good! I am so excited to meet you all tomorrow night! የ12 ሳምንት ቻሌንጁን ለመጀመር ነገ ምሸት ላይ ሁላችንም በቆሎ እና ጋቢ ይዘን እንገናኛለን!🔥 See you there everyone!

ኮንሰርት የሚያስንቀው የሃገራችን ትልቁ ኤቨንት | ክተት በክረምት Documentary 👇 https://youtu.be/kLuEcMA4IBQ

ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን
ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን Agency ቢዝነስ ጀምራችሁ መውጣት ትችላላችሁ! ፕሮግራሙ ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy

ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን
ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል! ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን Agency ቢዝነስ ጀምራችሁ መውጣት ትችላላችሁ! ፕሮግራሙ ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy

በሁኔታዎች ሳትገደቡ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆናቹም ቢዝነስ መስራት ይቻላል! meet Dawit ዳዊት "እስክመረቅ" ብሎ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ገና ተማሪ እያለ Hustle ማድረግ ጀመረ። ዛሬ ላይ ዳዊት፦ •
በሁኔታዎች ሳትገደቡ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆናቹም ቢዝነስ መስራት ይቻላል! meet Dawit ዳዊት "እስክመረቅ" ብሎ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ገና ተማሪ እያለ Hustle ማድረግ ጀመረ። ዛሬ ላይ ዳዊት፦ • የ Khilx 5 Figure Club አባል • የ 2ኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ • በ Content Creation እና Social Media Marketing Sector እየሰራ በወር እስከ 50,000 ብር ያገኛል! ቀጣይ እቅዱ ደግሞ... በወር 100,000 ብር መግባት ነው!👏👏👏 ለመጀመር ገና ጊዜዬ አይደለም ብላችሁ አትደምድሙ! በጊዜ ለመጀመር ፈቃደኛ ሁኑ!

የኔ ህይወት የተቀየረው በCovid ነው! ሳትጠቀሙበት ያለፋችሁ ሰዎች ግን አሁን Covid ተመልሶ አይመጣም! በዚህ ክረምት የራሳችሁን Covid Time ፍጠሩ! ለቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ከነሐሴ 1 ጀም
የኔ ህይወት የተቀየረው በCovid ነው! ሳትጠቀሙበት ያለፋችሁ ሰዎች ግን አሁን Covid ተመልሶ አይመጣም! በዚህ ክረምት የራሳችሁን Covid Time ፍጠሩ! ለቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ከነሐሴ 1 ጀምሮ ቢዝነስ የመጀመር ቻሌንጅ አዘጋጀተናል! ቻሌንጁ ላይ ለመሳተፍ ነገ ማታ ያዘጋጀንላችሁ የማስጀመሪያ Event ላይ መገኘት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!  እንዳትቀሩ🙌

እንደ ክረምት ጸሃይ በሚቀያየር ኢኮኖሚ ውስጥ ቋሚ ቢዝነስ እንዴት መገንባት እንደምትችሉ በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ ልናሳያችሁ ያዘጋጀነው Agency builder Program አንድ ቀን ብቻ ቀረው! ለ
እንደ ክረምት ጸሃይ በሚቀያየር ኢኮኖሚ ውስጥ ቋሚ ቢዝነስ እንዴት መገንባት እንደምትችሉ በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ ልናሳያችሁ ያዘጋጀነው Agency builder Program አንድ ቀን ብቻ ቀረው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy

1 ቀን ቀረው አባቶቻችን ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይላሉ! ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት የራሳችሁን ቢዝነ
1 ቀን ቀረው አባቶቻችን ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይላሉ! ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ እንድትወጡ ቻሌንጅ እናድርጋችሁ! ቻሌንጁ ላይ በነፃ ለመሳተፍ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መምጣት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ! See you!

እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም
እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም"፣ "ይሄ መንገድ ብቻ ነው ትክክለኛው የሚሉ አስተሳሰቦችን ተምረን አድገናል። ትልቁን የህይወት ትምህርት ያገኘሁት አዳዲስ ነገሮችን በመማር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ኋላ የሚጎትቱኝን እነዚህን አሮጌ አስተሳሰቦች 'Unlearn' በማድረግ ጭምር ነው። ጽዋው ከሞላ ሌላ ውሃ መጨመር እንደማይቻለው ሁሉ፣ አእምሯችንም በማይጠቅመን አስተሳሰብ ከተሞላ አዲስ ነገር አይቀበልም! Learn to unlearn

የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!! እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን
የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!! እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር! የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ። 🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-M
ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ • የ Khilx 5 Figure Club አባል • ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት! በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት! የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision  ነው!

2ቀን ብቻ ቀረን🙌 ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን! በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም
2ቀን ብቻ ቀረን🙌 ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን! በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም መነሻ ካፒታልና በጀት ቢዝነስ የምትጀምሩበትን ነፃ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መሳተፍ ብቻ ነው! ሀሙስ ከምሽቱ 2ሰዓት አብረን ቻሌንጁን እንጀምራለን። Live ላይ እጠብቃችኋለሁ።