ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
前往频道在 Telegram
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.
显示更多未指定国家未指定类别
📈 Telegram 频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch 的分析概览
频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 019 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 019 名订阅者。
根据 31 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2 185,过去 24 小时变化为 -48,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 33.75%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.70% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 11 490 次浏览,首日通常累积 3 643 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 35。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
34 019
订阅者
-4824 小时
-5457 天
-2 18530 天
帖子存档
🔴Hello Everyone! Make sure you fill out the form to get to ask your questions when we are Live later!
1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night!
ማንም እንዳያረፍድ! 🔥
⚠️ 2 ሰዓት ብቻ ቀረው! በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የ 12 Weeks Challenge ማስጀመሪያ ኤቨንት ሊጀመር 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው! 🚀
ማስታወሻ ደብተራችሁን አዘጋጅታችሁ አላርም ሞልታችሁ ጠብቁን። 🚀
ዛሬ ማታ Live ለምትገኙ ሰዎች surprise ይዘን መጥተናል! ኤቨንቱን ከሚታደሙት ውስጥ ለ 2 እድለኛ ሰዎች ልዩ የሆነ Special Gift 🎁 እናበረክታለን!
ማን ይሆን እድለኛው?🙌
🔴እስከዛሬ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር Guide እየፈለጋችሁ ከነበረ በAgency Builder Program ላይ the exact blueprint እና mentorship ማግኘት ትችላላችሁ! ምዝገባው ሊዘጋ 3 ሰዓታት ብቻ ነው የቀረው! Don't miss out!
ለመመዝገብ 👇
https://builder.khilx.academy
ድሀ መሆን ከባድ ነው... ሀብታም መሆንም ከባድ ነው! አሪፉ ነገር የትኛውን "ከባድ" (Hard) እንደምትመርጡ መወሰን መቻላችሁ ነው።
የናንተን Hard መርጣችሁ ቢዝነስ ለመጀመር ከወሰናችሁ ዛሬ ማታ 2:00 ላይ እንገናኝ 🔥🔥
በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፈላጊ የሆነ ሙያ ተምራችሁ የራሳችሁን ኤጀንሲ መገንባት ከፈለጋችሁ!
ሰዓቱ እየሄደ ነው! የ12 ሳምንቱ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሊዘጋ 4 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! ማታ 2:00 ላይ ምዝገባ እናቆማለን!
ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy
አብዛኞቻቹ ዛሬ ማታ በሚኖረን Live ላይ ጥያቄ መጠየቅ እንደምትፈልጉ እናውቃለን!
ጥያቄዎቻቹ እንዲመለሱላቹ ከፈለጋቹ በዚህ Form ያሏችሁን ጥያቄዎች ቀድማችሁ አስገቡልን!👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdH5iWhxsjW6bmn3L_S0jAVwzUajnpTsYJtkDFRjOJCnI7_Ig/viewform?usp=publish-editor
4 ሰዓት ብቻ ቀረው!
በሀገራችን "ካለው ተወለድ፣ ካለው ተጠጋ" የሚባል አባባል አለ። ግን ይሄ ለሁላችንም አይሰራም! እኛ ያለን አማራጭ የራሳችንን ሀብት Build ማድረግ ነው!
ይህን ለማድረግ ዛሬ ማታ 2:00 ላይ በሚኖረን የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ ኤቨንት ላይ ተገኙ! በነገራችን ላይ ለሁለት እድለኛ ሰዎች ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል! 🎁 የሚያስፈልጋችሁን ነገር በሙሉ ላይቭ እነግራችኋለሁ።
ማታ 2:00 እንገናኝ! 💥
ይሄንን ክረምት ግን በህይወታችሁ አንድ ነገር እስራበታለሁ አሳካበታለሁ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ እና የሚያድግ ቢዝነስ ጀምሩ!
አቋራጭ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ የ12ሳምንት የAgency Builder ፕሮግራም ላይ ከመዘግታችን በፊት ተቀላቀሉን!
ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy
የጓጓንለት ቀን ዛሬ ደርሷል! 🚀
ስንጠብቀው የነበረው የ 12 ሳምንት challenge kickoff ዛሬ ማታ 2:00 LT ላይ officially ይጀምራል! 🔥 ማስታወሻ እና ላፕቶፓችሁን አዘጋጅታችሁ ማታ 2:00 ላይ በሰዓታችን እንገናኝ!
Good morning Everyone!
Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥
ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀
The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው!
የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው!
Tonight’s energy is going to be crazy! 💯
ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything!
ማታ እንገናኝ! 💥
I hope everyone of you are doing good! I am so excited to meet you all tomorrow night!
የ12 ሳምንት ቻሌንጁን ለመጀመር ነገ ምሸት ላይ ሁላችንም በቆሎ እና ጋቢ ይዘን እንገናኛለን!🔥
See you there everyone!
ኮንሰርት የሚያስንቀው የሃገራችን ትልቁ ኤቨንት | ክተት በክረምት Documentary 👇
https://youtu.be/kLuEcMA4IBQ
ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል!
ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን Agency ቢዝነስ ጀምራችሁ መውጣት ትችላላችሁ!
ፕሮግራሙ ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy
ገንዘብ ፍጥነት ይወዳል!
ፍጥነት ከሌላችሁ ገንዘብ መስራት ያልተፈታ ህልም ነው የሚሆነው! በዚህ ክረምት ግን በ12 ሳምንታት ውስጥ ብቻ ባዘጋጀንላችሁ የAgency Builder program የራሳችሁን Agency ቢዝነስ ጀምራችሁ መውጣት ትችላላችሁ!
ፕሮግራሙ ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ለመመዝገብ use 👉 https://builder.khilx.academy
በሁኔታዎች ሳትገደቡ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆናቹም ቢዝነስ መስራት ይቻላል!
meet Dawit
ዳዊት "እስክመረቅ" ብሎ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ገና ተማሪ እያለ Hustle ማድረግ ጀመረ።
ዛሬ ላይ ዳዊት፦
• የ Khilx 5 Figure Club አባል
• የ 2ኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ
• በ Content Creation እና Social Media Marketing Sector እየሰራ በወር እስከ 50,000 ብር ያገኛል!
ቀጣይ እቅዱ ደግሞ... በወር 100,000 ብር መግባት ነው!👏👏👏
ለመጀመር ገና ጊዜዬ አይደለም ብላችሁ አትደምድሙ! በጊዜ ለመጀመር ፈቃደኛ ሁኑ!
የኔ ህይወት የተቀየረው በCovid ነው!
ሳትጠቀሙበት ያለፋችሁ ሰዎች ግን አሁን Covid ተመልሶ አይመጣም! በዚህ ክረምት የራሳችሁን Covid Time ፍጠሩ!
ለቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ከነሐሴ 1 ጀምሮ ቢዝነስ የመጀመር ቻሌንጅ አዘጋጀተናል!
ቻሌንጁ ላይ ለመሳተፍ ነገ ማታ ያዘጋጀንላችሁ የማስጀመሪያ Event ላይ መገኘት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!
እንዳትቀሩ🙌
