fa
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

رفتن به کانال در Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 330
مشترکین
+2824 ساعت
+307 روز
-4230 روز
آرشیو پست ها
🇺🇸🇮🇷🇺🇦 ዘለንስኪ አሜሪካንን የፔትሪዮት ሚሳዬል ሲጠይቃት ዓመት አለፈው፣ ጨርሰናል፣ እባክሽን የተወሰነም ቢሆን ስጪን ሲላት። አሜሪካ ለራሴም የለኝም ነው ያለችው። ዘለንስኪ ከአውሮፓ ሕብረት ሀገሮች ፔትሪዮት ሚሳዬሎችን ሲጠይቅ እንዲሁ፣ ብዙ ጊዜው። የለንም ጨርሰናል፣ ምናልባት ግሪክና ስፔን አንድ 20 ቢኖራቸው እንዲሰጡህ እንጠይቅልሃለን ነበር ያሉት። ግሪክም ስፔንም ሲጠየቁ ለራሳችን ያስፈልገናል እምቢ ብለው ነግረውታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ነው እንግዲህ፣ ዛሬ ሌሊቱን ብቻ፣ በግማሽ ቀን ውስጥ፣ አሜሪካ በዮርዳኖስ ከ100 በላይ ፔትሪዮት ሚሳዬሎችን በኢራን ሚሳዬሎች ላይ ተኩሳ ያደረችው። Imagine የዘለንስኪን ንዴት!

🇺🇸🇮🇷🇺🇦 ዘለንስኪ አሜሪካንን የፔትሪዮት ሚሳዬል ሲጠይቃት ዓመት አለፈው፣ ጨርሰናል  የተወሰነም ቢሆን ስጪን ሲላት። ዘለንስኪ ከአውሮፓ ፔትሪዮት ሚሳዬሎችን ሲጠይቅ እንዲሁ ብዙ ጊዜው። የለንም ጨርሰናል፣ ምናልባት ግሪክና ስፔን አንድ 20 ቢኖራቸው እንዲሰጡህ እንጠይቅልሃለን ሲሉት ነበር፣ አውሮፓ ሕብረት። ግሪክም ስፔንም እምቢ ብለው ነግረውታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ነው እንግዲህ፣ ዛሬ ሌሊቱን ብቻ አሜሪካ በዮርዳኖስ ከ100 በላይ ፔትሪዮት ሚሳዬሎችን በኢራን ሚሳዬሎች ላይ ተኩሳ ያደረችው። Imagine የዘለንስኪን ንዴት!

+1
🇮🇷🇺🇸⚡️ዮርዳኖስ

+5
🇪🇹⚡️ ዛሬ፣ በኢትዮጵያ ዐማራ ሀገር፣  በዋድላ-ደላንታ-ዳውንት፣ ወሎ ግንባር፣ ከባድ ውጊያ ሲደረግ እንደዋለ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከአካባቢው በወጡ መረጃዎች መሠረት፣ የተደረገው ውጊያ፣ በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድ ኃይሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳትን አድርሷል። ከሁለት መቶ በላይ የአብይ ኃይሎች ሳይገደሉ እንዳልቀሩ ተነግሯል።   ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው መረጃ መሠረት፣ በተደረገው ውጊያ የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥን ጨምሮ በርካታ የሰራዊቱ አባላት ተገድለዋል ተብሏል። ​በውጊያው ወቅት ከ150 በላይ የሰራዊቱ አባላት በምርኮ የተያዙ ሲሆን፣ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ወታደራዊ ቁሳቁሶች በፋኖ ኃይሎች እጅ መወደቃቸው ተገልጿል። በዚሁ መሠረት 4 ዲሽቃ፣ 9 ብሬን፣ 7 ስናይፐር፣ 2 አርፒጂ (RPG) እና ከ300 በላይ የክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ​

🇵🇰🇹🇷🇸🇦❌🇾🇪 - የፓኪስታን የመከላከያ ሚኒስቴር ካዋጃ አሲፍ በቀጥታ ቃለ መጠይቅ ለጂኦ ኒውስ እንዲህ ብለዋል፦ በሳዑዲ አረቢያ ላይ የሚደረጉ የሁቲ ጥቃቶች ከቀጠሉ፣ የመካ መከላከያ ስምምነትን ለመተግበር ልንገደድ እንችላለን። *-*-*- ይሄ ከባድ ነው በጣም፣ ጄኔራል አሲፍ ተናገሩ ማለት ዓለም ይንቀጠቀጣል።

🇵🇰🇹🇷🇸🇦❌🇾🇪 - የፓኪስታን የመከላከያ ሚኒስቴር ካዋጃ አሲፍ በቀጥታ ቃለ መጠይቅ ለጂኦ ኒውስ እንዲህ ብለዋል፦ በሳዑዲ አረቢያ ላይ የሚደረጉ የሁቲ ጥቃቶች ከቀጠሉ፣ የመካ መከላከያ ስምምነትን ለመተግበር ልንገደድ እንችላለን። *-*-*- ኦኦ ይሄ ከባድ ነው በጣም፣ ጄኔራል አሲፍ ተናገሩ ማለት ዓለም ይንቀጠቀጣል።

🇵🇰🇹🇷🇸🇦❌🇾🇪 - የፓኪስታን የመከላከያ ሚኒስቴር ካዋጃ አሲፍ በቀጥታ ቃለ መጠይቅ ለጂኦ ኒውስ እንዲህ ብለዋል፦ በሳዑዲ አረቢያ ላይ የሚደረጉ የሁቲ ጥቃቶች ከቀጠሉ፣ የመካ መከላከያ ስምምነትን ለመተግበር ልንገደድ እንችላለን። *-*-*- ኦኦ ይሄ ከባድ ነው በጣም፣ ጄኔራል አሲፍ ተናገሩ ማለት ዓለም ይንቀጠቀጣል።

🇵🇰🇹🇷🇸🇦❌🇾🇪 - የፓኪስታን የመከላከያ ሚኒስቴር ካዋጃ አሲፍ በቀጥታ ቃለ መጠይቅ ለጂኦ ኒውስ እንዲህ ብለዋል፦ በሳዑዲ አረቢያ ላይ የሚደረጉ የሁቲ ጥቃቶች ከቀጠሉ፣ የመካ መከላከያ ስምምነትን ለመተግበር ልንገደድ እንችላለን። *-*-*- ኦኦ ይሄ ከባድ ነው በጣም፣ ጄኔራል አሲፍ ተናገሩ ማለት ዓለም ይንቀጠቀጣል።

+2
🇮🇷🇺🇸⚡️በዮርዳኖስ የአሜሪካ ጦር በከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ነው። ኢራን 40+ ባለ ከባድ ጭነት ሚሳዬሎችን በሙወፊቅ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ አዝንባለች። በቀጥታ ምትም ካምፑ እንደተመታ የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ካምፑ በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ እሳት ተያይዞ ይገኛል። በሌላ በኩል፣ አሜሪካ፣ የዘነበባትን ሚሳዬል ለማምከን ከ110-120 ውድ እና ብርቅዬ የሆኑትን የፔትሪዮት አየር መቃወሚያ ሚሳዬሎችን፣ ስታስወነጭፍ ማምሸቷ ተነግሯል። የአንዱ ፔትሮዮት ተተኳሽ ሚሳዬል $4-$5 ሚሊዮን ዶላር ነው። የዛሬውን ምሽት የውጊያ ክብደት ምናልባት የሚገልጸው አሃዝ ነው።

❗️🇮🇷⚡️🇰🇼🇧🇭 የIRGC ባሕር ኃይል፣ በኩዌት እና በባህሬን ወደቦች የቆሙ የነዳጅ ታንከሮች እና መርከቦች፣ በአስቸኳይ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አዟል፣ ለአጸፋዊ እርምጃ እየተዘጋጀ መሆ
+1
❗️🇮🇷⚡️🇰🇼🇧🇭 የIRGC ባሕር ኃይል፣ በኩዌት እና በባህሬን ወደቦች የቆሙ የነዳጅ ታንከሮች እና መርከቦች፣ በአስቸኳይ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አዟል፣ ለአጸፋዊ እርምጃ እየተዘጋጀ መሆኑን በመግለጽ። ይህን ያለው በዚህ ምሽት ሦስት የኢራን ታንከሮች በአሜሪካ ጦር ሠራዊት መመታታቸውን ተከትሎ ነው። ከዚህም በተጨማሪ፣ የአሜሪካ ጦር ሠፈሮች በአጸፋዊ ምላሽ እንደሚመቱ በመገመት በከፍተኛ ጥንቃቄ ላይ ይገኛሉ ተብሏል።

🇮🇷⚡️🇺🇸 WSJ እንደዘገበው፣ በሳምንቱ መጨረሻ በአሜሪካ አውሮፕላን ማጓጓዣ እና ደምሳሽ ባለ ሚሳዬል መርከቦች ላይ ከተደረጉት የባሊስቲክ ሚሳይል ጥቃቶች ሌላ፣ ምንም እንኳን የአሜሪካ መርከቦ
🇮🇷⚡️🇺🇸 WSJ እንደዘገበው፣ በሳምንቱ መጨረሻ በአሜሪካ አውሮፕላን ማጓጓዣ እና ደምሳሽ ባለ ሚሳዬል መርከቦች ላይ ከተደረጉት የባሊስቲክ ሚሳይል ጥቃቶች ሌላ፣ ምንም እንኳን የአሜሪካ መርከቦች ባይመቱም፣ ኢራን በሰኞ ዕለት በአሜሪካ የባሕር ኃይል መርከቦች ላይ ተጨማሪ ጥቃት ሰንዝራለች፣ ይህም የአሜሪካ ጦር ሠራዊት በይፋ ያላመነው መሆኑ ጥያቄ አስነስቷል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት ጥቃቶቹ ኢራን ከጊዜ ወደ ጊዜ የተራቀቁ የጦር መሳሪያዎችን እየተጠቀመች እንደሆነ እና የአሜሪካ የጦር መርከቦችን ለመፈለግ ከቻይና ወይም ከሩሲያ እርዳታ እያገኘች ሊሆን እንደሚችል ስጋት እንዳስነሱ ተናግረዋል።

🇹🇷🇸🇦⚡🇾🇪 የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፦ የሰላማዊ ሰዎችን ደህንነት እና ጥበቃ እንዲሁም ንብረታቸውን ችላ የሚሉ እና በቀጠናው ውስጥ ያለውን ውጥረት የበለጠ የሚያባብሱ በሁቲዎች በሳውዲ
🇹🇷🇸🇦⚡🇾🇪 የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፦ የሰላማዊ ሰዎችን ደህንነት እና ጥበቃ እንዲሁም ንብረታቸውን ችላ የሚሉ እና በቀጠናው ውስጥ ያለውን ውጥረት የበለጠ የሚያባብሱ በሁቲዎች በሳውዲ አረቢያ ላይ የተከናወኑትን ጥቃቶች በጥብቅ እናወግዛለን። *-*-* ባክሽ ምንም አታመጪም - ሁቲዎች

🇮🇷🇺🇸 ኢራን ጥሩ ምርኮ ነው ያገኘችው ዛሬ፣ በጣም የሚያስፈልጋትን ምርኮ። ለሆርሙዝ ወሽመጥ የሚሆነውን ወሳኝ እቃ ነው ያፈሰችው። አሁን የሚቀራት ገልብጣ መሥራት ነው። IRGC ደግሞ በReverse engineering ሥመ-ጥር ነው ። አግኝታዋለች! ዛሬ ኢራን ቀንቷታል፣ ሁለት MQ ድሮኖችንም መትታ ጥላለች። ሦስተኛውንም ልትመታው ስትዞረው ነበር። እንደ ኢራን ትንታኔ፣ ሦስቱም ድሮኖች የጠፋውን እና በኢራን እጅ የገባውን ይህን የባሕር ድሮን በመፈለግ ላይ ተሰማርተው ነበር።

+4
🇺🇸🇮🇷 — የIRGC ባር ኃይል የያዘውን የአሜሪካ ሰው አልባ የውሃ ውስጥ ተሽከርካሪ (UUV) የመጀመሪያ ቪዲዮ ምስል አውጥቷል። ተሽከርካሪው Anduril Dive-LD ሲሆን፣ በግምት 3 ቶን የሚመዝን እና ወደ 19 ጫማ ያህል ርዝመት ያለው ራሱን የቻለ የውሃ ውስጥ ድሮን ነው። እስከ 10 ቀናት የሚቆይ ተልእኮዎችን እስከ 6,000 ሜትር ጥልቀት ድረስ የማከናወን አቅም ያለው ሲሆን የባሕር ወለልን ካርታን ለማንሳት፣ ተቀጣጣይ መከላከያ መሳሪያዎችን ለማሰማራት፣ የውሃ ውስጥ መሠረተ ልማቶችን ለመፈተሽ፣ ግንኙነቶችን ለማስተላለፍ እና ለመጥለፍ እንዲሁም የባሕር እና የውሃ ውስጥ ማዕድናትን ለመለየት ያገለግላል።

❗️🇸🇦/🇾🇪 ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተለያዩ የሳዑዲ አረቢያ አካባቢዎች የማንቂያ ማስጠንቀቂያዎች ተሰጥተዋል። ከየመን ሚሳዬሎች ተተኩሰዋል።
❗️🇸🇦/🇾🇪 ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተለያዩ የሳዑዲ አረቢያ አካባቢዎች የማንቂያ ማስጠንቀቂያዎች  ተሰጥተዋል። ከየመን ሚሳዬሎች ተተኩሰዋል።

🇮🇷🇺🇸 — ዛሬ የኢራኑ የበላይ መሪ፣ የአያቶላ ሰይድ ሙጅታባ ኻሜኔይ የልደት ቀን ነው። ለፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ ለጦር ሚኒስትር ፒት ሄግሴት እና ለባሕር ኃይል ሚኒስትር ሃንግ ካኦ፣ ይህንን ስጦ
🇮🇷🇺🇸 — ዛሬ የኢራኑ የበላይ መሪ፣ የአያቶላ ሰይድ ሙጅታባ ኻሜኔይ የልደት ቀን ነው። ለፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ ለጦር ሚኒስትር ፒት ሄግሴት እና ለባሕር ኃይል ሚኒስትር ሃንግ ካኦ፣ ይህንን ስጦታ ለበላዩ መሪ ስለሰጡ ማመስገን እፈልጋለሁ። *-*-*- ቀልድን ኢራኖች ይቀልዷት

🇷🇺🇺🇸🇺🇦 ፑቲን እና ትራምፕ በስልክ ተነጋግረው የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ጉብኝት ውጤት ላይ ተወያይተዋል፣ — የፑቲን ቃል አቀባይ ኡሻኮቭ። በቃል አቀባዩ ዘገባ መሠረት፣ ሁለቱም ወገኖች
+1
🇷🇺🇺🇸🇺🇦 ፑቲን እና ትራምፕ በስልክ ተነጋግረው የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ጉብኝት ውጤት ላይ ተወያይተዋል፣ — የፑቲን ቃል አቀባይ ኡሻኮቭ። በቃል አቀባዩ ዘገባ መሠረት፣ ሁለቱም ወገኖች የግንኙነቶቹን ውጤት በአዎንታዊ መልኩ ገምግመው ሥራውን ለመቀጠል ተስማምተዋል። በሌላ በኩል፣ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ከትራምፕ ጋር በዚህ ወር ለመገናኘት እቅድ ይዟል፣ እንደ ዩክሬን ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ።

🇮🇱🇸🇦 እስራኤል እና ሳዑዲ በአንድ ቀን እና በተመሳሳይ ጊዜ ነው አብረው ያበዱት። ባሁኑ ሰዓት ሁለቱም ኤሌክትሪክ ጨብጠዋል። ሚስጥሩ ምን ይሆን? የተገለጠለት ይኖራል?

🇮🇱🇸🇦 እስራኤል እና ሳዑዲ በአንድ ቀን እና በተመሳሳይ ጊዜ ነው እንዲህ አብረው ያበዱበት። ባሁኑ ሰዓት ሁለቱም ኤሌክትሪክ ጨብጠዋል። ሚስጥሩ ምን ይሆን? የተገለጠለት ይኖራል?

🇮🇱🇸🇦 እስራኤል እና ሳዑዲ በአንድ ቀን፣ በተመሳሳይ ጊዜ፣ እንዲህ አብረው ብስጭት ብለው ያበዱበት ሚስጥር ምን ይሆን? የተገለጠለት ይኖራል?