fa
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

رفتن به کانال در Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 301
مشترکین
-624 ساعت
-247 روز
-9030 روز
آرشیو پست ها
— 🇺🇸/🇮🇱/🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር ስምምነት መደረስ ይቻል እንደሆነ ለማየት፣ ኔታንያሁ 'ጥቂት ቀናት' እንዲጠብቁ አሳስበዋል – Ynet

🇮🇷⚡️🇺🇸 ዛሬ ምሽት በኢራቅ ሰማይ ላይ በኢራን አየር መቃወሚያ ተመትቶ የወደቀው ድሮን የአሜሪካ እንደነበር ተረጋግጧል።
🇮🇷⚡️🇺🇸 ዛሬ ምሽት በኢራቅ ሰማይ ላይ በኢራን አየር መቃወሚያ ተመትቶ የወደቀው ድሮን የአሜሪካ እንደነበር ተረጋግጧል።

— 🇮🇷/🇮🇱/🇮🇶 የኢራን የአየር መከላከያ፣ አሜሪካዊ ወይም እስራኤላዊ ድሮንንም ጭምር በኢራቅ ግዛት ውስጥ መትቶ እንዲወድቅ አድርጓል። ምናልባት፣ ዛሬ ማታ የሚሳኤል ማስወንጨፊያ ቦታዎችን ለመከታተል እየሞከረ የነበረ ሄርሜስ-900 ድሮን ሊሆን ይችላል።

—❗️🇮🇷/🇮🇱/🇱🇧 የኢራን ካታም አል-አንቢያ ማዕከላዊ ዕዝ፦ 'የጽዮናውያን ወራሪ ሰራዊት በቤሩት እና በደቡብ ሊባኖስ ላይ የሚያደርገውን ጥቃት ወዲያውኑ ማቆም አለበት። የጽዮናውያን አገዛዝ፣ ጥቃቱን ማስፋፋቱን ከቀጠለ፣ እጅግ የከፋ ምላሽ ይገጥመዋል።'

—❗️🇮🇱/🇮🇷 በሰሜን እስራኤል፣ የኢራን ሚሳዬል ዒላማው ላይ የመውደቁ ማረጋገጫ

🇺🇸🏴‍☠️⚔️🇮🇷 ትራምፕ፦ “ኔታንያሁ ከኢራን ጋር ያለውን ስምምነት ከመቀበል ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም።” “እኔ ውሳኔዎችን እወስናለሁ፣ ሁሉንም ውሳኔዎች እወስናለሁ፣ ኔታንያሁ ውሳኔዎችን አይወስንም።”

🇺🇸/🇮🇱/🇮🇷/🇱🇧 ፕሬዝዳንት ትራምፕ፦ 'እስራኤል ቤሩትን ልትደበድብ እንደነበር አልነገረችኝም። አሳውቀነዋል የሚሉት ነገር አላሳወቁኝም፣ በዚህ ደስተኛ አይደለሁም።'

🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 ፕሬዝዳንት ትራምፕ፦ 'ምናልባት ሰኞ፣ ማክሰኞ ወይም ረቡዕ ስምምነት ልፈርም ነበር፣ አሁን ግን ይህ እየሆነ ነው፣ ምን ይሻላል እንደሁ?'

🇮🇷⚡️ኢራን ኢንተርኔቱን ዘግታዋለች። መረጃ እንዳናገኝ፣ አሁን ከየት ይመጣል?

🇺🇸⚡️ ትራምፕ በFOX NEWS ላይ፦ ለኢራን የምጠቁመው፦ ሚሳይሎቻችሁን ተኩሳችኋል፣ ይህ በቂ ነው። ወደ ጠረጴዛው ተመለሱ እና ስምምነት አድርጉ።

🇮🇷⚡️ኢራን በእስራኤል ላይ "ምላሽ" መስጠቷን እንደጨረሰች አስታወቀች።

🇮🇱⚡️እስራኤሎች፣ ካሁን በኋላ አሜሪካ ትተወን፣ ጣልቃ ገብታ እንዳታስቆመን እያሉ ናቸው። ይዋጣልን ነው የሚሉት። ፉከራ ነው፣ ኢራንን አይችሏትም። በሁለቱም ጦርነት ታይቷል።

🇮🇷ማጂድ ሙሳቪ፣ የኢራን አብዮታዊ ጥበቃ ኮርፕስ የአየር ላይ ኃይል አዛዥ፦ 'ቃላችንን ጠብቀናል።'

🇾🇪⚔️🇺🇸🏴‍☠️ የኢራቅ ሚዲያ፦ “በየመን ውስጥ ያሉ አንጃዎች የባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥን (ቀይ ባሕር) ለመዝጋት እየተዘጋጁ ነው።”

🇮🇱📞🇺🇸❌🇮🇷 — እስራኤል በአሁኑ ጊዜ የኢራን የኃይል መሠረተ ልማቶችን ለማጥቃት ከአሜሪካ “አረንጓዴ መብራት” እየጠየቀች ነው።

🇮🇷⚡️🇮🇱 የማያቋርጡ ሳይረኖችና የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች በሰሜን እስራኤል እየጮኹ ናቸው።
🇮🇷⚡️🇮🇱 የማያቋርጡ ሳይረኖችና የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች በሰሜን እስራኤል እየጮኹ ናቸው።

🇺🇸 ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ስለ ሁኔታው ማብራሪያ ተሰጥቶታል፡ Axios

🇮🇱⚡️🇮🇷 IDF በቅርቡ የሚፈጸም ግዙፍ የበቀል እርምጃ እያዘጋጀ ነው!

🇮🇱⚔️🇮🇷- የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ግቪር፦ “ቴህራን ሌሊቱን ትቃጠላለች።”

🇮🇱⚔️🇮🇷- የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ግቪር፦ “ቴህራን ሌሊቱን ትቃጠላለች።”