fa
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

رفتن به کانال در Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 334
مشترکین
+124 ساعت
+307 روز
-3930 روز
آرشیو پست ها
🇺🇸⚡️🇮🇷 — አዲስ: ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለCBS News፡ "ኢራን ሁሉንም ነገር ለማድረግ ተስማምታለች፣ የሚገርም ነው። ሁሉንም ለማድረግ ተስማማች። በጣም ደስ ይላል።"

🇺🇸⚡️🇮🇷 — አዲስ: ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለ CBS News፡ "ኢራን እንደ ሂዝቦላ እና ሀማስ ያሉ ቡድኖችን ካሁን በኋላ ላትረዳ ተስማምታለች።"

—❗️🇺🇸/ 🇮🇷 ሰበር፡ አሜሪካ የሆርሙዝ ባህር ወሽመጥን ለማስከፈት በቢሊዮን የሚቆጠር የኢራንን Frozen ገንዘቦች ለኢራን ለመልቀቅ ተስማምታለች - Reuters

🇮🇱🇮🇷 በሊባኖስ 'እስራኤል አስደናቂ ስኬቶችን አስመዝግባለች - ኔታንያሁ ‹‹ስራውን ገና አልጨረስንም።›› 

—❗️🇺🇸/ 🇮🇷 የኢራን መንግስታዊ የዜና ጣቢያ Tasnim፡ - ኢራን የሆርሙዝ ባህርን ለሚያቋርጡ መርከቦች ሦስት ቅድመ ሁኔታዎችን ጥላለች፣ - 1. መርከቦች የንግድ መሆን አለባቸው፣ ለወታደራዊ መርከቦች ማለፍ የተከለከለ ነው። መርከቦቹም ሆኑ ጭነታቸው ከ 'ጠላት' አገሮች ጋር የተያያዘ መሆን የለበትም። 2. መርከቦች በኢራን በተሰየመው መንገድ ማለፍ አለባቸው። 3. የመርከቦች መተላለፊያ ከ IRGC የባህር ኃይል ጋር መቀናጀት አለበት።

ለዓለም ትልቅና አስደናቂ ቀን! DJT
ለዓለም ትልቅና አስደናቂ ቀን! DJT

🚨🇮🇱  ኔታንያሁ፡ "የመካከለኛው ምስራቅን ገጽታ ከትራምፕ ጋር ቀይረን ትልቅ ስኬቶችን አስመዝግበናል። ከሊባኖስ መንግስት ጋር የፖለቲካ እና ወታደራዊ መፍትሄ ለማግኘት ዕድል እንሰጣለን። ከሊባኖስ ሁለት አደጋዎችን አስወግደናል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ አሸባሪዎች ሰርጎ መግባትና ከተሞቻችንን ለማጥፋት ሮኬቶችን ማስወንጨፍ።" 🔴 በአሁኑ ሰዓት በጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ፣ ከውጭም ከውስጥም፣ ከወታደሩ ክፍልም፣ ከባድ ተቃውሞ ተነስቷል። ኔታንያሁ እና የሚመራው መንግስት፣ "እስራኤልን በማያባራ የጦርነት አዙሪት ውስጥ ከቷል፣ በዚህም ሊኖርባት እንዳይችል ወደ ማድረግ እየወሰደና የሕዝባችንንም ስነ ልቦና በተራዘመ የፍርሃት ወጀብ እንዲሞላ እያደረገ ነው" ተብሎ ተወቅሷል። የኔታንያሁ ትልቁ ደጋፊ የእስራኤሉ Channel 14፣ "እንደ አንበሳ አጓርተን ሄደን፣ እንደ ድመት ሚያው እያልን ተመለስን" ሲል ገልፆታል ሁኔታውን። "አሜሪካ ስትጀምር ትጀምራለች፣ ስታቆም ታቆማለች። በምንም ነገር አታማክረንም፣ በድርድሮችም እያሳተፈችን አይደለም፣ እንደ ጌታና ባሪያ ያለ ግንኙነት ነው የገጠመን" ም ብሏል Channel 14። የእስራኤል የጦሩ ሬዲዮ፣ ኔታንያሁን ጨምሮ የመከላከያ ሚኒስቴሩን፣ ካትዝን፣ አምርሮ ወቅሷል። "በባለስልጣኖቹ ለማሳካት የሚቀመጠው ግብና በመሬት ያለው እውነታ ቀልድ ነው"፣ ብሎታል። "ወድመዋል ተብሎ የሚነገረው የጠላት መገልገያዎች ያልተነኩ ሆነው፣ ተደምስሰዋል የሚባለው በተደጋጋሚ የተሳሳተ ሆኖ፣ ተይዟል የተባለው ቀጠና ተለቆ ተገኝቷል"፣ በማለት ወቀሳውን አሰምቷል። " የሰሜን እስራኤል ሕዝባችን ዛሬም ሽብር ውስጥ ነው፣ ኢራን እንዳሸነፈች እንዲሰማት ሆኗል" ም ሲል ተናግሯል።

🇮🇷⚔️🇺🇸 የኢራን ወታደራዊ ባለስልጣን፡ "የጦር መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ ማለፍ አይችልም፣ ክልክል ነው! የተፈቀደው ለሲቪሊያን ብቻ ነው፣ እነሱም ቅድሚያ ከኢራን ጦር ጋር ተቀዳጅተው ነው የሚያልፉት”።

🇺🇸🇮🇷 ትራምፕ ኢራንን አመሰገነ። ይህ ለትራምፕ፣ ለአሜሪካ እና ለአረቦቹ ትልቅ ዕረፍት ነው። ኢራን የኃይሉ ቁልፍ በእጇ እንደሆነም ያሳየችበት እና የታየበት ነው።
🇺🇸🇮🇷 ትራምፕ ኢራንን አመሰገነ። ይህ ለትራምፕ፣ ለአሜሪካ እና ለአረቦቹ ትልቅ ዕረፍት ነው። ኢራን የኃይሉ ቁልፍ በእጇ እንደሆነም ያሳየችበት እና የታየበት ነው።

🇮🇷 ሰበር፡ ሆርሙዝ ወሽመጥ ተከፈተ❕ የባሕር ወሽመጡ የእስራኤልና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ሆኖ እስከሚቆይበት ግዜ ድረስ፣ ክፍት እንደሚሆን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋ
+1
🇮🇷 ሰበር፡ ሆርሙዝ ወሽመጥ ተከፈተ❕ የባሕር ወሽመጡ የእስራኤልና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ሆኖ እስከሚቆይበት ግዜ ድረስ፣ ክፍት እንደሚሆን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

🇵🇰🇺🇸🇮🇷⚡️ - በአሜሪካ-ኢራን ሽምግልና ውስጥ የተሳተፈ የፓኪስታን ምንጭ ለሮይተርስ፡ የውስጥ ለውስጡ ዲፕሎማሲ መሻሻል አሳይቷል፣ መጪው ስብሰባ በ60 ቀናት ውስጥ የመግባቢያ ስምምነት እ
🇵🇰🇺🇸🇮🇷⚡️ - በአሜሪካ-ኢራን ሽምግልና ውስጥ የተሳተፈ የፓኪስታን ምንጭ ለሮይተርስ፡ የውስጥ ለውስጡ ዲፕሎማሲ መሻሻል አሳይቷል፣ መጪው ስብሰባ በ60 ቀናት ውስጥ የመግባቢያ ስምምነት እና ሰፋ ያለ ስምምነት ሊያስከትል ይችላል። ➡️ ምንጩ፣ ሁለቱም ወገኖች "በመርህ ደረጃ ይስማማሉ" ብሏል። ➡️ የፓኪስታን ጦር አዛዥ፣ አሲም ሙኒር፣ ከረቡዕ ጀምሮ በቴህራን የቆየ ሲሆን በወሳኝ ቁልፍ ነጥቦች ላይ መሻሻል ለማድረግ ረድቷል።

🇮🇷🇺🇸🇦🇪 እንደ BBC ዘገባ፡ ዱባይ በቱሪስት ድርቀት ተመታለች፣ በአንዳንድ ቦታዎችም እስከ 60%, 70%, እና 80% ድረስ ሥራው እና ገቢው ወርዷል። ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች ገንዘብ ለ
🇮🇷🇺🇸🇦🇪 እንደ BBC ዘገባ፡ ዱባይ በቱሪስት ድርቀት ተመታለች፣ በአንዳንድ ቦታዎችም እስከ 60%, 70%, እና 80% ድረስ ሥራው እና ገቢው ወርዷል። ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች ገንዘብ ለመቆጠብ እና የተነነውን ገቢ ለማካካስ ሠራተኞችን በማባረር፣ ቀሪዎቹ በከባዱ በመቀነስ ላይ ናቸው። ከደቡብ ምስራቅ እስያ የመጡ በሥራ እጦት ወደ አገራቸው የተመለሱ በርካቶች ናቸው፣" እንደ ዘገባው። Oxford Economics የተባለ ተቋምን ጠቅሶ እንደዘገበውም፣ "በዚህ ዓመት ኤሜሬት ከ $38 እስከ $56 ቢሊዮን ዶላር በቱሪስት ፍሰት ታጣለች ተብሎ ይገመታል።"

'ሂዝቦላህ በዚህ ወሳኝ ወቅት ውስጥ ጥሩ እንደሚሆኑ እና በጥሩ ሁኔታ እንደሚሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ። ካደረጉ፣ ለእነሱ ጥሩ ጊዜ ይሆናል' - ትራምፕ
'ሂዝቦላህ በዚህ ወሳኝ ወቅት ውስጥ ጥሩ እንደሚሆኑ እና በጥሩ ሁኔታ እንደሚሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ። ካደረጉ፣ ለእነሱ ጥሩ ጊዜ ይሆናል' - ትራምፕ 

—❗️🇮🇱/ 🇵🇸 አዲስ፡ በሊባኖስ የተኩስ አቁም መደረጉን ተከትሎ፣ IDF በጋዛ ተከታታይ የአየር ጥቃቶችን ሰንዝሯል።

—❗️🇺🇸/ 🇮🇷 ትራምፕ፡ 'ኢራን ጠንካራ እና ብልህ ሀገር ነች፣ በጣም ጠንካራ ተዋጊዎች ናቸው።'

📸 አዲስ የተለቀቀው ምስል፡ በ USS Abraham Lincoln አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላይ፣ ለሰራዊቱ የቀረበውን ምግብ ያሳያል። PressTV
📸 አዲስ የተለቀቀው ምስል፡ በ USS Abraham Lincoln አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላይ፣ ለሰራዊቱ የቀረበውን ምግብ ያሳያል። PressTV

- ❗️🇺🇸 በኮንግረስ የቴክሳስ ሪፐፕሊካን ተወካይ ትሮይ ኔልስ፡ 'ዶናልድ ትራምፕ በእኔ ትሁት አስተያየት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ነው ብዬ ነው የማስበው።'

🇱🇧🇮🇱 "የደቡብ ሊባኖስ ሕዝብ ሆይ፡ ጦርነት ቆሟል ብለህ ወደ ቀዬህ እንዳት መለስ፣ አልፈቀድንልህም።" የ IDF አረበኛ ቃል አቀባይ Avichay.

🇨🇺🇺🇸 አሜሪካ ኩባን በዩክሬን ጦርነት ውስጥ ተሳትፋለች ስትል ከሰሰች​። አሜሪካ የኩባ መንግስት ለሩሲያ ወታደሮችን በማቅረብ ላይ ይሳተፋል በማለት ከሳለች።​ ➡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገ
🇨🇺🇺🇸 አሜሪካ ኩባን በዩክሬን ጦርነት ውስጥ ተሳትፋለች ስትል ከሰሰች​። አሜሪካ የኩባ መንግስት ለሩሲያ ወታደሮችን በማቅረብ ላይ ይሳተፋል በማለት ከሳለች።​ ➡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው፣ በአሁኑ ሰዓት ወደ 5,000 የሚጠጉ የኩባ ወታደሮች በሩሲያ ጦር ውስጥ እየተዋጉ ሲሆን፣ ሃቫና ደግሞ ለሞስኮ ዲፕሎማሲያዊ እና ፖለቲካዊ ድጋፍ ትሰጣለች ብሏል። በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው ተቃርኖ እና ውጥረት፣ በተለይ የቬኔዝዌላው ኒኮላስ ማዱሮስ፣ በአሜሪካ ታፍኖ ከተወገደ በኋላ፣ የበለጠ አይሏል።