የቀጠናው ተመልካች
رفتن به کانال در Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 334
مشترکین
+124 ساعت
+307 روز
-3930 روز
آرشیو پست ها
4 334
—❗️🇮🇱/🇱🇧 ሪፖርተር: እስራኤል እና ሊባኖስ ከዚህ በፊት ሰላም ለመፍጠር ሞክረዋል፣ አሁን ምን የተለየ ነገር አለና ነው የሚሳካው?'
ፕሬዝዳንት ትራምፕ፡ 'እኔ! ልዩነቱ እኔ ነኝ። ትልቅ ልዩነት፣ እኔ።
President Trump: ‘
4 334
🇱🇧🇮🇱 በሊባኖስ መንግስት እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት የታወጀ ቢሆንም፣ ሂዝቦላ እስራኤል ግዛት ላይ መተኮሱን ቀጥሏል። ለመጀመሪያ ጊዜ በተባለለት ክስተትም፣ ከባድ መድፍን ጥቅም ሲያውል የሚያሳይ ቪዲዮ ዛሬ ለቋል። መድፎቹን ከሶሪያ ሳያስገባ እንዳልቀረ ነው የተገመተው።
ሂዝቦላ ከእስራኤል ጋር ተደረሰ የተባለውን ስምምነት ውድቅ አድርጎታል።
4 334
—❗️🇺🇸/🇮🇷 የ IRGC ብርጋዴል ጄኔራል Mohsen Rezaei: ‘ትራምፕ የሂትለርን ያህል ጀግንነት እንዳለው እጠራጠራለሁ። ቢኖረው፣ ሽንፈቱን አምኖ ሽጉጡን ይጠጣ ነበር።
4 334
—❗️🇺🇸/🇱🇧/ 🇮🇷 አዲሱ የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ናዋፍ ሰላም፣ ከኢራን በስተቀር በሊባኖስ የተኩስ አቁም ላይ ያላመሰገነው አገር የለም። ሁሉም አገራት ያደረጉትን ጥረት አወድሷል።
የሊባኖስ እና የእስራኤል መንግስታት ይህንን የተኩስ አቁም በቀጥታ ድርድር ምክንያት የተገኘ አስመስለው ቢቀርጹትም፣ በእስላማባድ ከሚካሄደው ሁለተኛ ዙር ውይይት በፊት የኢራን ግፊት ውጤት እንደሆነ ግልጽ ነው።
4 334
—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇻🇦ሪፖርተር: ‘ኢራን አንዲት ሴትን ጨምሮ አራት ሰዎችን በሞት ልትቀጣ ነው፣ ምን ትላለህ?
ትራምፕ: እሱን ለፖፑ ንገረው፣ 'ምን ትላለህ? በለው'።
4 334
🇺🇸🇮🇷⚡️ - በ US ማዕቀብ የተጣለባቸው መርከቦች አሜሪካ በኢራን ወደቦች ላይ ባደረገችው እገዳ መሠረት፣ ወታደሮች ሊያርፉባቸው፣ ሊፈትሿቸው እና ሊይዟቸው ይገደዳሉ ሲል የ US የባህር ኃይል ማእከላዊ አዛዥ አስጠንቅቋል። እንዲያም ሆኖ፣ ነዳጅ የጫኑ አንዳንድ የኢራን መርከቦች ሲያልፉ ታይተዋል።
4 334
—❗️🇾🇪/🇮🇷/ 🇱🇧 የየመን አንሳራላህ መሪ ሰይድ አብዱል ማሊክ አል ሁቲ፡
- አሜሪካ እና እስራኤል የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክን ለመገልበጥ ቢፈልጉም ይህን ማድረግ አልቻሉም።
- አሜሪካውያን ለመደራደር አይፈልጉም፣ የራሳቸውን ጥያቄ በኢራን ህዝብ ላይ መጫን ይፈልጋሉ። እኛ እያለን አይሳካም!
- እስራኤል የተኩስ አቁም በግልፅ ጥሳለች፣ በሊባኖስም እልቂት መፈጸሟን ቀጥላለች። ዳር ተቀምጠን የምናይበት ያ ጊዜ፣ ድሮ አልፏል።
- እስራኤል በሊባኖስ ላይ፣ አሜሪካ በኢራን ላይ የሚያደርጉትን ጥቃት በመጋፈጥ ዝም አንልም። ግባቸውን እንዲያሳኩም አንፈቅድም!
4 334
🇩🇪🇺🇦 የኢራን ሸሂድ ድሮን ኮፒ የሆነ፣ የጀርመን-ዩክሬን የጋራ ምርት ይፋ ሆነ። ሸሂድ የተባለው የኢራን ድሮን አጥፍቶ ጠፊ ድርኖ ሲሆን፣ ብቃቱ እና ውጤት አስገኝነቱ በዓለም ወታደራዊ ዓለም ውስጥ እጅግ የናኘ አድርጎታል። ሩሲያን ጨምሮ አሜሪካ እና ሌሎችም አገሮች፣ ስሙን ብቻ በመለዋወጥ ድሮኑን ኮፒ እያደረጉ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። ይህ ድሮን ኢራንን በቴክኖሎጂው ግንባር ቀደም አገር እንድትሆን አስችሏታል።
4 334
🇺🇸🇨🇺⚡️ - USA TODAY የአሜሪካ ባለስልጣናትን ጠቅሶ እንደዘገበው፡ የአሜሪካ ጦር፣ በኩባ ውስጥ፣ ፔንታገን የሚመራውን ኦፕሬሽ ለማድረግ የትራምፕን ትዕዛዝ ብቻ እየተጠባበቀ ይገኛል።
4 334
🇮🇱 IDF በኦፊሻል ትዊተር ገፁ፣ የኢራን የጦር ኃይሎች ቃል አቀባይ AI መሆን አለበት፣ ሳይሆንም አይቀርም። AI ካልሆነ እና ሰው ከሆነ እራሱን ይግለጥና ይታይ፣ ብሏል።
ቃል አቀባዩ፣ በዚህ ጦርነት እጅግ ከታወቁ ግለሰቦች ውስጥ አንዱ ሆኖ ወጥቷል። የመልኩ ማማር እና የአቀራረቡ ሁኔታ፣ ብዙዎችን የሳበ ነው።
4 334
🇺🇸 ፔንታገን፣ እንደ Ford እና GM፣ ያሉ የአሜሪካ መኪና አምራች ኩባንያዎች ለጦርነት ሊውሉ የሚችሉ የተለያዩ መሳሪያዎችን እንዲያመርቱ ፍላጎቱ መሆኑን ተናገረ።
እንዲህ ያሉ የሲቪሊያን ማምረቻ ተቋማት የተወሰነ አቅማቸውን ለጦር መሳሪያ ማምረቻነት እንዲያውሉ ፔንታገን እየጠየቀ መሆኑ ተሰምቷል - WSJ
4 334
+1
🛢⛽️🇺🇦🇷🇺 በ Primorsk እና Ust-Luga የሩሲያ የነዳጅ ተርሚናሎች ላይ በደረሰው ጥቃት፣ ዩክሬን 40 በመቶውን የአገሪቱን ነዳጅን ወደ ውጭ የመላክ አቅምን ማሳጣቷ ታውቋል። ሩሲያ በዚህ ጥቃት ወደ አውሮፓ የምትልከው ነዳጅ ቆሟል ተብሏል። ይህ ዩክሬን በሩሲያ ላይ የሰነዘረችው ጥቃት፣ በ 3ኛው የገልፍ ጦርነት ምክንያት የተፈጠረውን የኢነርጂ ቀውስ ያባብሰዋል ተብሎ ተፈርቷል።
ሩሲያ ለዚህ ጥቃት፣ በተለይ እንግሊዝን፣ ተጠያቂ አድርጋ ተመጣጣኝ ወታደራዊ አፀፋ እንደምትሰጥ አስጠንቅቃለች።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩክሬን በሩሲያ ግዛት በጥልቀት በመግባት የሩሲያን ኢነርጂ መሠረተ-ልማት ኢላማ አድርጋ እየመታች ትገኛለች።
4 334
🇮🇱 ሰበር: የእስራኤል መንግስት በአለም 10 ከፍተኛ ፀረ ሴሜቲክ ብሎ የፈረጃቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ለቀቀ።
1. 🇺🇸 Dan Bilzerian
2. 🇸🇪 Greta Thunberg
3. 🇺🇸 Bassem Youssef
4. 🇺🇸 Candace Owens
5. 🇬🇧 Abdel Bari Atwan
6. 🇺🇸 Omar Suleiman
7. 🇩🇰 Anastasia Maria Loupis
8. 🇺🇸 Nick Fuentes
9. 🇬🇧 Ian Carroll
10. 🇺🇸 Tucker Carlson
4 334
🇮🇷አሜሪካ ልትወር የምትችልበት ዕድል ከመጣ፣ ይመጣል ብዬም አስባለሁ፣ በሺህ የሚቆጠሩ ምርኮኞችን የሚያስገኝልን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም — Senior IRGC officer Mohsen Rezaee
እያንዳንዱን ምርኮኛ ለማስለቀቅ 1 ቢሊዮን ዶላር ሊበቃ ይችላል ብዬ አልልም።
4 334
+1
🇮🇷 የኢራን አየር ሃይል No More ተብሎ ነበር፣ የቀራት የለም፣ ሁሉም ተደምስሷል ተነግሯል። ዛሬ ግን፣ የፓኪስታኑን ኢታማዦር አይሮፕላን ለማጀብ በቴህራን ሰማይ F4 Phantom ን ጨምሮ በርካታ Mig 29 የጦር ጀቶችን ኢራን ስታበር ታይቷል።
4 334
🇮🇷🇺🇸 ትራምፕ፣ የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥን ሙሉ በሙሉ ክፍት አድርጌዋለሁ፣ ዳግመኛ አልዘጋውም፣ ለቻይና ለዓለም እንኳን ደስ ያላችሁ፣ በማለት ተናገረ። ለቻይና ስል፣ እንዳይጎዱ፣ ከፍቼዋለሁ፣ ያመሰግኑኛልም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብሏል። መሳሪያም ለኢራን እንደማይልኩ ቃል ገብተውልኛል፣ ብሏል።
የባሕር ወሽመጡ፣ ዛሬም እንደ በፊቱ ክፍት የሆነው፣ ለኢራን እና ለቻይና መርከቦች ብቻ ነው። ኢራን የአሜሪካ እና የእስራኤል ቀኝ እጆች የምትላቸው የገልፍ አገሮች፣ ዛሬም መርከባቸውን እንዳያሳልፉ በኢራን እንደታገዱ ናቸው
4 334
🇺🇸 "እብድ" እና "በግልፅ የቀወሰ"
እንደ The New York Times ዘገባ፣ የትራምፕ የቀድሞ ወዳጆቹ እንኳ የአእምሮውን ጤንነት በመጠራጠር ላይ ናቸው፣ በተለይ ደግሞ "ኢራን ትጠፋለች" ማለቱ እና የሮማው ጳጳስ ላይ ዘመቻ መክፈቱን ተከትሎ። ይህ የተመሰቃቀለ ፀባዩ፣ ፕሬዝዳንቱ አገር ለመምራት በጤናው በኩል ብቁ ነው ወይ? የሚለው ክርክር ዳግም እንዲነሳ እያደረገ ነው።
በአሜሪካ ሕግ አንድ መሪ የአእምሮው ጤናው ያጠራጥራል ከተባለ፣ ከቢሮ Impeach ሊደረግ (ሊወገድ) ይችላል።
