የቀጠናው ተመልካች
رفتن به کانال در Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 310
مشترکین
-524 ساعت
-227 روز
-8430 روز
آرشیو پست ها
4 308
🇷🇺⚡️ላቭሮቭ፡ አውሮፓ በድርድሩ ላይ ጣልቃ እየገባች፣ ጦርነትን እንጂ ሰላምን አንሻም እያለች እና በትራምፕ አስተዳደር የታዩትን የማስተዋል ቡቃያዎችን ሁሉ እየረገጠች ነው።
4 308
🇷🇺⚡️ላቭሮቭ፡ የአውሮፓ ልሂቃን እና የኪየቭ ደንበኞቻቸው ተንኮል ቢኖርም፣ የልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ግቦች እና ዓላማዎች ሁሉ ይሳካሉ።
4 308
+2
🇷🇺⚡️ፑቲን ምዕራባውያንን ከሩሲያ ጋር ለጦርነት በግልፅ እየተዘጋጁ ነው ሲል ከሷል።
ፕሬዝዳንት ፑቲን የምዕራባውያን ሀገራት ከሩሲያ ጋር ለጦርነት ዝግጅት በግልፅ እየተወያዩ እና ወታደራዊ በጀታቸውን እየጨመሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።
የኔቶ እና የአውሮፓ ህብረት መሪዎች አክራሪ ወታደራዊነትን እና ወጪን ለማስረዳት የሩስያ ወታደር ስጋት እንደሆነባቸው ውሸትን ይነዛሉ ብሏል።
ፑቲን ቀለል ባለ መልኩ እቅዳቸውን ገልፆታል። ምዕራባውያን ዛቻን ይፈጥራሉ፣ ሩሲያ እራሷን ለመከላከል እንድትሠራ ያስገድዷታል፣ ከዚያም ሩሲያ ጠበኛ ፖሊሲዋን ቀጠለች ብለው ይወቅሳሉ።
*-*-*-
'ጦርነት' ብሎ ለማወጅ ምን አስፈራው? 'አውሮፓዊን እየተዘጋጁብን ነው' ሲል፣ አይደለም sir፣ ተሳስተዋል። አውሮፓዊያን ላለፉት አራት ዓመታት እየተዋግዎት ነው፣ የት ነዎት፣ እርሶ? ምን ማለትዎ ነው? ለምን ጦርነት አውጀው በኃይል አይጨርሱትም። ኪየቭን ለምን አይመቱም? እጅዎን የያዘው ምንድነው? meanwhile ጠላት ትልቁን የጋዝ የነዳጅ ኢንዱስትሪዎቻችንን አውድሟል፣ የልብ ልብ ተሰምቷቸው ያደሙን ጀምረዋል … ሩሲያዊያን በከፍተኛ ድምፅ ውስጥ ውስጡን የሚጠይቁት ነው። የታመቀ የመሬት መንቀጥቀጥ ክሬምሊን ሥር በመላወስ ላይ ነው።
ትናንት ጀምሮ ዩክሬን በሩሲያ ያወደመችውን ብትሰሙ ትደነግጣላችሁ።
4 308
🇺🇸 🇬🇧🇮🇹🇩🇪 ትራምፕ ስለ ኔቶ:
እርዳታቸውን ሲጀመር አልፈለግኩትም። ስታርመር ከጎናችን አልነበረም እና የእንግሊዝ ሕዝብ ይሄን አልወደደለትም፣ እናም አወረዱት። ጠይቄው ነበር ስትራመርን፣ ከጎናችን የምትሆነው መቼ ነው? ብዬ። ስታሸንፉ ከጎናችን እንሆናለን ነው ያለኝ። ስናሸንፍማ ምን ታረግልኛለህ ነው ያልኩት። ጥልያን ቆሻሻ ናት፣ ጀርመንም እንደዚያው የወረደች ናት። እነሱ እኮ ጭራሽ፣ ጌታው፣ እርዳታ የማይታሰብ ነው፣ ነው ያሉኝ። Stupid ነገር ነው፣ እንዲህ አይባልም። ምክኒያቱም እኛም ልንላቸው እንችላለን፣ አንለውም ግን፣ ቆይ እንዲያውም ልንለው እንችላለን።
4 308
⚡🇺🇸🇮🇷 በእስራኤል ቻናል 14 ላይ፣ አንድ እስራኤላዊ ሳይኪክ፣ ኢራን ዝቅተኛ ፍሪኩዌንሲ ኤሌክትሮማግኔቲክ መሳሪያ እየተጠቀመች ትራምፕ በኢራን እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን የመግባቢያ ስምምነት እንዲቀበል አእምሮው ላይ ተጽእኖ እያሳደረች ነው ሲል ተናግሯል። በዚሁ መሳሪያ፣ ትራምፕ ኔታንያሁ ጋር እንዲጣላ እያደረገች ነው ብሏል።
4 308
⚡🇺🇸🇮🇷 በእስራኤል ቻናል 14 ላይ አንድ እስራኤላዊ ሳይኪክ ኢራን ዝቅተኛ ፍሪኩዌንሲ ኤሌክትሮማግኔቲክ መሳሪያ እየተጠቀመች ትራምፕ በኢራን እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን የመግባቢያ ስምምነት እንዲቀበል ለማድረግ በትራምፕ አእምሮ ላይ ተጽእኖ እያሳደረች ነው ሲል ተናግሯል። በዚሁ መሳሪያ ትራምፕ ኔታንያሁ ጋር እንድትጣላ እያደረገች ነው ብሏል።
4 308
🇺🇸🇮🇷⚡️ - ጋዜጠኛ - ኢራናውያን ከነዳጅ ሽያጭ የሚገኘውን ትርፍ ወታደራቸውን እንደገና ለመገንባት እና ለቀጣይ ጦርነት ለመዘጋጀት እንደማይጠቀሙ ማረጋገጥ ይችላሉ?
ትራምፕ፡ ደህና፣ ያንን ማድረግ የለባቸውም ጌታዬ። እናያለን! ነገር ግን ለህዝባቸው ምግብ ለመግዛት ገንዘብ መጠቀም አለባቸው። ምክንያቱም በአሁኑ ጊዜ ህዝባቸው በጣም ተርቧል እና ከእኛ ብቻ እየገዙ ነው - በቆሎ፣ አኩሪ አተር፣ ቁንዶ በርበሬ።
ብዙ ገንዘብ ይመጣል። ብዙ ገንዘብ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
4 308
🇺🇸🇮🇷⚡️ — ፕሬዝዳንት ትራምፖ ስለ ኢራን:
ለኢራን የሚለቀቀው ገንዘብ የሚውለው እህል ለመግዛት ነው፣ እህሉ ደግሞ የሚገዛው በአሜሪካ በኩል ከአሜሪካ ገበሬዎች እና ገበሬዎች ነው።የኢራን የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ በበኩሉ፡
በሚለቀቀው ገንዘባችን ቦንቦችን፣ ሮኬቶችን፣ ሚሳዬሎችን እናመርትበታለን።እኔ፣ ኢራን ሰሊጡን ከኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ብትገዛ ቢያንስ የወልቃይት ዘብ ቆሎ መቆርጠሚያ ያገኛል እላለሁ፣ እንደ ሐሳብ።
4 308
🇺🇦⚡️🇵🇱የፖላንድና የዩክሬን ባለስልጣናት እና ታዋቂ ሰዎች፣ በፍቅር ጊዜ 'ኢሱ' እየተባባለ እርስ በርስ የተሰጣጡትን የክብር ሜዳሊያዎች፣ ዶክትሬቶች ቀለበቶች እና ዋንጫዎች እየተመላለሱ ነው። ውሰድ፣ ይቅርብኝ፣ አልፈልግም እየተባባሉ ናቸው።
*-*-*
Amayyzing ይላል ፈረንጅ፣ "ይህም አለ እንዴ?" ለማለት ሲፈልግ። ታማኝ በየነ እንዲህ በምሬት ስለ ዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሲዘበዝብ፣ በገዢው አካል ወይም በሚመራው ተቋማት የተሸለመውን አንድ ሀብል ወይም አንድ ቀለበት በተቃውሞ ሲመልስ አልታየም፣ ከዚያ አንፃር እነዚህ ክብራቸውን አስጠብቀዋል።
4 308
🇮🇱🇪🇹 የሱማሊያ ምንጮች፣ እስራኤል ሱማሌላንድን በትውልደ ኢትዮጵያዊያን የእስራኤል ወታደሮች አጥለቅልቃታለች። ይህን ያደረገችው፣ የሱማሌላንድን መረጋጋት ለመጠበቅና ብዙ ትኩረት ላለመሳብ ነው።
4 308
🇮🇷🇺🇸 አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችውን እገዳ ዛሬ በይፋ ማንሳቷን ተከትሎ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የቻይና እና የኢራን መርከቦች ነዳጅ ማመላለስ ጀምረዋል።
4 308
🇺🇸🇮🇷🇮🇱 Fox News: “ቫንስ ለአይሁዶች ማስጠንቀቂያ ልኳል፣ ተጠንቀቁ! ትራምፕ አባታችሁ ነው' ብሏል።
*-*-*-
በአሜሪካ እንደ ዲሞክራቶች ሁሉ፣ የሪፐብሊካኖች ከጊዜ ወደ ጊዜ ፀረ-እስራኤል መሆን፣ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል የሚሉ ድምፆች ተበራክተዋል። የትራምፕ የድጋፍ መሠረቱ፣ MAGA, ለሁለት የተሰነጠቀው እና በሪፐብሊካን ዘንድ ለትራምፕ የሚሰጠው ድጋፍ ጥያቄ ውስጥ የገባው በዚሁ ምክኒያት ነው፣ ፀረ- እስራኤል እንቅስቃሴ በፖርቲው ውስጥ በማየሉ። ብዙዎች ለአሜሪካ በኢራን ኪሳራ ውስጥ መግባት፣ እስራኤልን ተጠያቂ ያደርጋሉ። ዋይት ሃውስም በውጭ ፖሊሲዎቹ ውሳኔ መድረስ ላይ ራሱን ከእስራኤል እንዲያርቅ ይወተውታሉ።
4 308
🇶🇦⚡️የኳታር ኢነርጂ ሚንስትር Saad bin Sherida, በትናንቱ ፍንዳታው 13 ሰዎች መሞታቸውን ተናገረ። ፍንዳታው ውጫዊ ወይም አሻጥር አይደለም፣ በቴክኒክ ምክኒያት የተከሰተ ነው ብሏል።
4 308
'በማንኛውም ጊዜ ዩክሬን ብትመጣ በእንግድነት እንቀበለሃለን።
ለሁሉም ነገር፣ ለትብብራችን፣ አውሮፓን እና እኛን ጠንካራ ለማድረጋችን፣ አመሰግናለሁ። ዘለንስኪ ስታርመርን አመስግኗል።
*-*-*-*
የፈረንጅ መሪዎች፣ በተለይ እንግሊዛዊ የሆኑት (እንግሊዝ፣ አሜሪካ፣ አውስትራሊያ ……) በምንም ነገር፣ ኖሩም፣ አልኖሩም፣ የሀገራቸውን የበላይነት ለማስጠበቅ ይጥራሉ። ዲሞክሬት፣ ሪፐብሊካን፣ ሌበር፣ ኮንሰርቫቲቭ … እንዲያ ናቸው።
በዩክሬን ጉዳይ ሩሲያን በማሸነፍ እነ እንግሊዝ ብዙ ሊዝቁ ብለው፣ መቶ ዓመት የሀገራቸውን፣ የሕዝባቸውን ኃያልነት፣ ሊያስቀጥል የሚችለውን አርቀው አይተው ነው፣ ዘለንስኪን የሚረዱት። አይተውታል፣ ለዛ ይተጋሉ።
በሌላ በኩል፣ የሌላው ዓለም መሪ፣ ጥቁሩ፣ አረቡ፣ እንደኛ ዓይነቶቹ ፣ በአስተሳሰብም ደንቆሮ ስለሆኑ የራሳቸውን ሕዝብ አጥግቦ፣ ተንከባክቦ ከማሳደር ይልቅ፣ በገጀራ ይፈጁታል። እነሱ ብቻ ተቆዝረው፣ ሕዝባቸውን ማስራብ፣ ማስጠማት ያስደስታቸዋል። አለመሰልጠን ብቻ አይደለም፣ ይሄ ሰይጣንነትም ነው። ለነገሩ ሰይጣንን ሁሌ blame ማድረግ ይከብዳል ለነዚህ። ከዛም በላይ ናቸው።
4 308
🇮🇷🇺🇸 ትናንት ለኢራኖች የነገርናቸው፣ በለበጣ ስትሳደቡ፣ ሙድ ስትይዙ፣ ፕሬዝዳንቱ አይመልስልንም ብላችሁ እንዳትጠብቁ ነው። ግጥም አርጎ ይመልስላችኋል።
ትናንት ትንሽ ማፋፈር፣ ትንሽ ማለቃቀስ ነበር፣ በስተመጨረሻ ግን ድርድሩን ቀጥለናል JD VANCE
4 308
+1
🇨🇴 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ የውጭ ጉዳዩ ማርኮ ሩብዮ እና የቬኔዝዌላ ግዚያዊ ፕሬዝዳንት ዶልሲ ሮድሪገዝ፣ ለአዲሱ የኮሎምቢያ ተመራጭ ፕሬዝዳንት የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የወቅቱ ኮሎምቢያ ፕሬዝዳንት ጉስጣቮ ፔትሮ በበኩሉ፣ የምርጫው ድምፅ መቀበያ ማሽኖች በእስራኤል ጣልቃ ገብነት ተጭበርብረዋል ብሎ የከሰሰ ሲሆን፣ ምርጫው እንደገና ሊቆጠር ይገባዋል ሲል ተናግሯል።
ፕሬዝዳንቱ፣ በአህጉሩ ጠንካራ የወቅቱ የእስራኤል መንግሥት ተቃዋሚ ነው።
በአሁኑ ሰዓት፣ የምርጫውን ውጤት በመቃወም በተለያዩ የኮሎምቢያ ከተሞች ግጭቶች ተነስተዋል።
