fa
Feedback
💧ለቀልቤ💧

💧ለቀልቤ💧

رفتن به کانال در Telegram

الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
215
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
የምሽት ስንቅ ለቀልቤ"❤ https://t.me/tulabmedina

ብስራት ለሁላችንም""" """"""""""""""""""""""" በእርግጥም ብስራት ይድረስህ አንተ ወንጀልህ ያስጨነቀህ ጌታህም ፊት አንገት ያስደፉህ: አንኳን ደስ አለህ : ስንትና ስንት የወንጀሉ ግዝ
ብስራት ለሁላችንም""" """"""""""""""""""""""" በእርግጥም ብስራት ይድረስህ አንተ ወንጀልህ ያስጨነቀህ ጌታህም ፊት አንገት ያስደፉህ: አንኳን ደስ አለህ : ስንትና ስንት የወንጀሉ ግዝፈት ከተራራ" የቅሌቱ ብዛት ከባህር አረፋ ክምር አልፎ ግና ዝንብ እንኳ ያረፈበት ሳይመስለው ተሸውዶ እየዋለለ የሚኳትን አለ። አንተ ግን የወንጀልህ መብዛት የቀልብህ መድረቅ ያሳሰበህ ወንድሜ ሆይ አብሺር ፈውሡም አይርቅህም ። በሸታውን ያወቀ መድሃኒት አያጣምና !! በአላህ ፈቀድ ጠዋት እና ማታ ለቀልባችን የሚሆን ስንቅ_ አጫጭር ማሰታወሻዎችን በዚህ አድራሻ https://t.me/tulabmedina አናጋራችኋለን :: አላህ ሆይ ቀልባችንን አነተው በጥበብህ ወደ ቅናቻዋ መልሳት!🤲

ከወርቅ የሆነች ንግግር https://t.me/beyanulins

ስልክህን የአምላክህን ያህል አትገዛው!!! https://t.me/tulabmedina

የጁሙዓ ግብዣ ለፈገግታ😂 " عازب: ላጤ = https://t.me/tulabmedina

وعليكم السلام ورحمة الله الحمد لله

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته كيف حالكم

ይህ ምክር ለወዳጅህ እንዳያልፈው!! https://t.me/tulabmedina

አንተ ሰው ሆይ👈 የደረቀች ቀልብህን❤️ ለመሀከም ሞክረህ ታውቃለህ? አስበህስ ታውቃለህ? ወይንስ በመድረቋ አታምንም!!! ወይንስ በመድረቋ ላይ የሚሰማህ ምቾት አለ! ከየተኞቹ ነህ ባክህ!!! http
አንተ ሰው ሆይ👈 የደረቀች ቀልብህን❤️ ለመሀከም ሞክረህ ታውቃለህ?  አስበህስ ታውቃለህ? ወይንስ በመድረቋ አታምንም!!! ወይንስ በመድረቋ ላይ የሚሰማህ ምቾት አለ! ከየተኞቹ ነህ ባክህ!!! https://t.me/tulabmedina

የችግሮች ሁሉ መንስኤ የድብቅ ወንጀሎች ናቸው
የችግሮች ሁሉ መንስኤ የድብቅ ወንጀሎች ናቸው

እንዴት ማስተማር እንዳለብህ ጠንቅቀህ እወቅ!!! https://t.me/tulabmedina

ምርጫን በተመለከተ ጥሩ ማብራሪያ الشيخ سليمان الرحيلي https://t.me/tulabmedina

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته