💧ለቀልቤ💧
Ir al canal en Telegram
الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
215
Suscriptores
-124 horas
+17 días
-530 días
Archivo de publicaciones
215
Repost from Abu Hayder Aliy
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ
ﷺ 🌹 .................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
215
ما جفت العيون إلا بقسوة القلوب
وما قست القلوب إلا بكثرة الذنوب
አይንም እንባ አላጣችም ልብ በመድረቋ ቢሆን እንጂ!
ልብም አልደረቀችም በወንጀል ብዛት ቢሆን እንጂ"
https://t.me/tulabmedina
215
የምሽት ስንቅ ለቀልቤ❤
አልቅሰህ ታውቃለህ !?
አንድ ቀን አልቀሰህ ታውቃለህ?
አንድ ቀን ብቻ" የሰራሀው ወንጀል መጨረሻህ አሳስቦህ" ያለ ስራ መሄድ ከብዶህ" ጌታህም ፊት ያለ ተውበት መቆም እፈረት ይዞህ" አልቅሰህ ታውቃለህ?
እኔ እንጃ: ግን እስከ መች ነው የምንስቀው!? እስከ መቼስ በሹፈት ቀልድ ምንባትለው? እስከ መች ነው:
እስከ መች ነው የምንስቀው?
https://t.me/tulabmedina
215
የማለዳ ስንቅ ለቀልቤ ❤️
አብደላህ ኢብኑ መስኡድ ይላሉ"
ሀጀር አል'አስወድ ከወተት የነፃ ነጭ ነበር
የሰው ልጆች ወንጀል አጠቆረው::
ታዲያ ወንጀል ሀያሉን ድንጋይ ከቀየረ "
ለስላሳዋ ቀልባችን ላይ ምን ሰርቶ ይሆን?
https://t.me/tulabmedina
215
የማለዳ ስንቅ ለቀልቤ❤
ልቤ እንዲህ ይሆን የደረቀችው !!!
ۚ فَوَيْلٌ لِّلْقَاسِيَةِ قُلُوبُهُم مِّن ذِكْرِ اللَّهِ ۚ أُولَٰئِكَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ
( ልቦቻቸውም ከአላህ መወሳት ለደረቁ ሰዎች ወዮላቸው፡፡ እነዚያ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ናቸው፡፡
https://t.me/tulabmedina
215
የማለዳ ስንቅ ለቀልቤ!
ይገርመኛል
"""*"""*""""
ስጦታው በዝቶ ምስጋናችን አንሶ
ልገሳውን እርም ያላደረገብን
ወንጀላችን በዝቶ
በረህመቱ ጥላ መጠለልን ውድ ያላደረገብን
ወደርሱ ስንቀርብ በምላሹ በእጥፍ ወደኛ ሚቀርበን
በውዴታው ሲቀርበን እኛ በማመፅ እየራቅነው ተስፋ ያልቆረጠብን
----------- ------------
ያአላህ;
አላህ ማለትኮ የኔን ወንጀል ከአነተ ያንተን ወንጀል ከኔ ደብቆ ተዋደንና ተከባብረን አንድንኖር ያደረገ አዛኝ አምላክ ነው::
ያ ረሂም፦ ምነኛ አዛኝ ሆንክ
ያ ወዱድ፦ ምነኛ ወዳጅ ሆንክ
ያ ሰቡር፦ ምነኘኛ ታጋሽ ሆንክ
አልሀምዱ ሊሏህ ::::::
https://t.me/tulabmedina
215
ትረጉም🎤🎤
እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ አደራችሁን በአኼራ ስራ ላይ: ፈልጓትም" ብዙ ሰዎችን አይተናል አኼራን እየፈለጉ ዱንያን ያገኙ ። አንድንም ሰው አላየንም ዱንያን እየፈለገ አኼራን ያኘን።
ይህ ትልቅ ማንቂያ ነው!!!
አነተ ወጣት ሆይ ነቃ በል ጉጉትህን ሁሉ ስለ አኼራ ስለ ቀጣዩ አለም አድርግ!!
ምናልባትም አላህ በጥሩ ድርሻ ያጎናፀፍሃል"
https://t.me/tulabmedina
215
የማለዳ ስንቅ ለቀልቤ "
ثُمَّ قَسَتْ قُلُوبُكُم مِّن بَعْدِ ذَٰلِكَ فَهِيَ كَالْحِجَارَةِ أَوْ أَشَدُّ قَسْوَةً ۚ وَإِنَّ مِنَ الْحِجَارَةِ لَمَا يَتَفَجَّرُ مِنْهُ الْأَنْهَارُ ۚ وَإِنَّ مِنْهَا لَمَا يَشَّقَّقُ فَيَخْرُجُ مِنْهُ الْمَاءُ ۚ وَإِنَّ مِنْهَا لَمَا يَهْبِطُ مِنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۗ وَمَا اللَّهُ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ
ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ፤ እርሷም እንደ ድንጋዮች ወይም በድርቅና ይበልጥ የበረታች ናት፡፡ ከድንጋዮችም ከርሱ ጂረቶች የሚፈሱለት አልለ፡፡ ከነርሱም በእርግጥ የሚሰነጠቅና ከርሱ ውሃ (ምንጭ) የሚወጣው አልለ፡፡ ከነርሱም አላህን ከመፍራት የተነሳ ወደ ታች የሚወርድ አልለ፡፡ አላህም ከምትሠሩት ነገር ዘንጊ አይደለም፡፡
የኔና ያንተስ ቀልብ ከየትኛው መደብ ይሆን!? ራስህን ጠይቅ!
https://t.me/tulabmedina
215
ብስራት ለሁላችንም"""
"""""""""""""""""""""""
በእርግጥም ብስራት ይድረስህ አንተ ወንጀልህ ያስጨነቀህ ጌታህም ፊት አንገት ያስደፉህ: አንኳን ደስ አለህ :
ስንትና ስንት የወንጀሉ ግዝፈት ከተራራ" የቅሌቱ ብዛት ከባህር አረፋ ክምር አልፎ ግና ዝንብ እንኳ ያረፈበት ሳይመስለው ተሸውዶ እየዋለለ የሚኳትን አለ።
አንተ ግን የወንጀልህ መብዛት የቀልብህ መድረቅ ያሳሰበህ ወንድሜ ሆይ አብሺር ፈውሡም አይርቅህም ።
በሸታውን ያወቀ መድሃኒት አያጣምና !!
በአላህ ፈቀድ ጠዋት እና ማታ ለቀልባችን የሚሆን ስንቅ_ አጫጭር ማሰታወሻዎችን በዚህ አድራሻ https://t.me/tulabmedina አናጋራችኋለን ::
አላህ ሆይ ቀልባችንን አነተው በጥበብህ ወደ ቅናቻዋ መልሳት!🤲
