fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

رفتن به کانال در Telegram

@Rastawochujema2 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 @luna2117 የኔ💝ውድ እህት👸 @luna211219 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
228
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
…በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም  ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።              ❖አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል። ❖አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል። ፠ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።  ፠እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ! ፠ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን!  ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪህ ይከፍልሀል❤️❤️❤️❤️❤️💞💗💖

       🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ልወሸቅ ከጉያሽ ሁሌ ከአጠገቤ ስትሆኝ ከጎኔ እጉያሽ ልወሸቅ አትራቂ ከአይኔ በተለይ በብርዱ በዛ ቅዝቃዜ ከጉያሽ ልወሸቅ አንገትሽን ይዜ ጠዋት ተነስቼ ከአይኖቼ ስር ሳጣሽ እንዴት እንደምሆን በምን ቃል ልንገርሽ      እናቴ... ዓለሜ...    ከአልጋ ወርጄ እፈልግሻለሁ መጥፍትሽን ሳስብ ብርዱን እፈራለሁ ሞገሴ ነሽ አንቺ መድመቂያዬ የኔ ወዝሽን አራግፈሽ ሆንሽኝ ብርሀኔ ፍቅርሽን ልጥገበው ልወሸቅ ከጉያሽ በሄድኩበት ቦታ መቼ ትቀሪያለሽ ክፉሽን አልየው በህይወት እስካለው አንቺ ስትኖሪ ነው እኔ የምቆመው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹