꧁༒☬𖣔𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬
前往频道在 Telegram
237
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-1530 天
帖子存档
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ልወሸቅ ከጉያሽ
ሁሌ ከአጠገቤ ስትሆኝ ከጎኔ
እጉያሽ ልወሸቅ አትራቂ ከአይኔ
በተለይ በብርዱ በዛ ቅዝቃዜ
ከጉያሽ ልወሸቅ አንገትሽን ይዜ
ጠዋት ተነስቼ ከአይኖቼ ስር ሳጣሽ
እንዴት እንደምሆን በምን ቃል ልንገርሽ
እናቴ... ዓለሜ...
ከአልጋ ወርጄ እፈልግሻለሁ
መጥፍትሽን ሳስብ ብርዱን እፈራለሁ
ሞገሴ ነሽ አንቺ መድመቂያዬ የኔ
ወዝሽን አራግፈሽ ሆንሽኝ ብርሀኔ
ፍቅርሽን ልጥገበው ልወሸቅ ከጉያሽ
በሄድኩበት ቦታ መቼ ትቀሪያለሽ
ክፉሽን አልየው በህይወት እስካለው
አንቺ ስትኖሪ ነው እኔ የምቆመው
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
AnimatedSticker.tgs0.08 KB
