fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
-124 ساعت
-97 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
18አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp32.84 MB

ትምህርት ቤት ጥሩ ባለውለታየ ነው ምክንያቱም ለኔ ጥሩ ቦታ ያላቸው የምርጥ ምርጥ ጓደኛ ተሰጥቶኛል ጓደኛ ብየ አሳነስኳቸዋ የኔ ራስ ምታቶች ለኔ አላህ ይጠብቅልኝ እወዳችኋለሁ ❤️❤️ #niya

Repost from نور الهدى
🕌 #የጁምዓ መልዕክት "በእርግጥ አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ ሶላት ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ ሶላት አውርዱ፥ የበዛ ሰላምታንም ሰልሙ።" (ሱረቱ አል-አሕዛብ፡ 56) 🔹 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ 🔹 (በዚህ በተባረከ ቀን በተለይም ከአስር ሰላት በኋላ ባለው የዱዓእ ሰዓት ላይ እራሳችንንም ሌሎችንም በሶለዋትና በዱዓእ እናስታውስ።) t.me/Nurel_hud

ወንድማችንን ለአላህ ብለን እናግዘው‼ ======================= ✍️ ዛሬ ሁላችንም አቅም ያጣን ወንድማችንን በአላህ ፈቃድ እንድንታደግ አንድ አሳዛኝ ግን ደግሞ ተስፋ ያለው ጉዳይ ላካፍላ
+1
ወንድማችንን ለአላህ ብለን እናግዘው‼ ======================= ✍️ ዛሬ ሁላችንም አቅም ያጣን ወንድማችንን በአላህ ፈቃድ እንድንታደግ አንድ አሳዛኝ ግን ደግሞ ተስፋ ያለው ጉዳይ ላካፍላችሁ መጣሁ። ለአላህ ብለን የምንሰጠው አንዳች ነገር ከቶ አይጎድልም፤ ሶደቃ ደግሞ ከአደጋ ትጠብቃለች። በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን ሰይድ ጫኔ ታየ ይባላል። ሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው ምክንያት ላለፉት 3 ዓመታት አቅም በሚያደክመው እና እጅግ ውድ በሆነው የዲያሊሲስ ህክምና ላይ ይገኛል። የህክምናው ወጪ ከአቅሙ በላይ በመሆኑ፣ የተወለደበትንና ያደገበትን የአባቱን ቤት ሳይቀር ሽጦ ለህክምናው ተጠቅሞበታል። አሁን ግን እጁ ላይ ምንም የለም፤ ቤተሰብም ያለውን ጨርሶ አቅም አጥቷል። ነገር ግን አል-ሐምዱ ሊላህ! አላህ የመውጫ መንገድ አላሳጣውም። ውድ እህቱ (ሰዓዳ) አንዷን ኩላሊቷን ልትሰጠው ፈቃደኛ ሆና የንቅለ ተከላ (Transplant) ፕሮሰስ ጀምረዋል። ችግሩ ያለው እዚህ ጋር ነው... ኩላሊት ሰጪ ተገኝቷል፣ ነገር ግን ንቅለ ተከላውን ለማድረግ እና ወንድማችንን ለማዳን የሚያስችል የገንዘብ አቅም የላቸውም። ያሉት አማራጭ የእናንተን የወንድም እና እህቶቹን ደጅ መጥናት ብቻ ሆኗል። ወገኖቼ፣ ወንድማችን ከዚህ ስቃይ እንዲገላገል እኛ ነን ልንደርስለት የሚገባው። የአንድን ሰው ህይወት ማትረፍ ምን ያህል አጅር እንዳለው እናውቃለን። ያላችሁን፣ የቻላችሁትን... 100 ብርም ይሁን 50፣ 1000ም ይሁን ከዚያ በላይ በማዋጣት የዚህን ወንድም ህይወት እንታደግ። አቅሙ የሌለን ደግሞ ቢያንስ ፖስቱን ሼር በማድረግ እና ዱዓእ በማድረግ እንተባበር። ድምፅ እንሁነው! 💳 በቀጥታ በባንክ አካውንቱ እርዳታችሁን ለማድረስ፦ 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ፦ 👉 1000129704776 (ሰይድ ጫኔ ታዬ - ታካሚው) 👉 1000031036047 (ሰዓዳ ጫኔ ታዬ - እህቱ) 🏦 አቢሲኒያ ባንክ ፦ 👉 61287256 (ሰይድ ጫኔ ታዬ) 📱 ቴሌ ብር (Telebirr) ፦ 👉 0946200078 አላህ በረዳነው ልክ፣ በጭንቅ ቀን ይድረስልን። በሰደቅነው ላይ በረካ ያድርግልን። ወንድማችንንም አላህ አፊያውን ይመልስለት!🤲 የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ @MuradTadesseBot ላይ ላኩልኝ። ቡሪክቱም!

ከሰው ይልቅ ጊዜ እውነቱን ይነግርካል @strong_islama

እውነተኛ ጓደኞችን ፈልጋችሁ ያዙ እነሱ በደስታ ጊዜ ጌጥ በችግር ጊዜ አለኝታ ናቸው ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)❤️❤️❤️

🌹 «إِنَّ لِكُلِّ دِينٍ خُلُقًا، وَخُلُقُ الإِسْلاَمِ الْحَيَاءُ» "ለማንኛውም ሃይማኖት መለያ ስነ-ምግባር አለው፤ የእስልምና መለያ ስነ-ምግባር ደግሞ ጨዋነት (ሐያእ) ነው።" (ሱነን እብን ማጃህ: 4181) እውነተኛ ውበት ያለው ፊት ላይ ሳይሆን በሐያእ (በጨዋነት) ውስጥ ነው። ሂጃብሽ የውስጥሽን ንጽህና እና ለአላህ ያለሽን ፍርሃት ለዓለም የምታሳይበት ንግስታዊ መለያሽ ነው። ጨዋነትሽን እንደ አክሊል ድፋው! 👑🍂

ዛሬ ስራ አምሽቼ ወደ 2 ሰዓት ገደማ ይሆናል እና ቤት ልደር የተወሠኑ እርምጃዎች ነበር የቀሩኝ ታቃላችሁ እኛ ሀገር ሰው ማገት ቀላል ነገር ነው እና በስሱ ዝናብ አየዘነበ በፊቴ አንድ መኬና ቆመ ከዛ ከፊቴ ያለችውን ልጅ ጎትቶ አስገባት እኔ ፈርቼ ሰውነቴ እየተቀጠቀጠ ወደ ጎረቤት ቤት ጠጋ አልኩ ልጂቱ መኪና ውስጥ ገባች እኔ ግን እስካሁን ሰውነቴ ....ድርን ድርን ኦያለ ነው

𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑⁵
ጀነትና ጀሀነም ተወዛገቡ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ❝#ጀነትና #ጀሀነም ተወዛገቡ፡፡ #ጀሀነም፦ ‘በውስጤ ጠንካራዎቹ እና በኩራት የሚንጠባረሩ አሉ’ አለች፡፡ #ጀነት፦ ‘በውስጤ ደካማዎችና ድሃዎች አሉ’ አለች፡፡ በዚህ ግዜ የላቀውና ከፍ ያለው #አላህ፦ አንቺ #ጀነት፣ የእኔ ምሕረት ነሽ። በአንቺ አማካኝነት ለምሻላቸው ምሕረቴን እለግሳለሁ፡፡ አንቺ #ጀሀነም፣ የኔ ቅጣት ነሽ። በአንቺ አማካኝነት የምሻውን እቀጣለሁ አለ።❞ 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 4850

ደክሞናል እኮ ግን ጠንካራ እንመስላለን አላህም ውብ ጥርስ ሠጠንና ህመምን ደካምን እንባን ሁሉንም በፈገግታ እንድናልፍ አድረገን ሰውም እምንከፋ እስከማይመስለው ጥግ ድረስ ፈገግ እንላለን ብቻ ለሁሉም አልሃምዱሊላህ 🥰 አላህየ ሳቃችንን ደስታችንም ከልባችን ኦሚሆንበትን ጊዜ ቅርብ አድርግልን🤲 @strong_islama

2_5210759747774478917.m4a15.32 MB

«وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِّلْعَبِيدِ» "ጌታህም ለባሮቹ ፈጽሞ በዳይ አይደለም።" (ሱረቱ-ፉሲለት: 46) ሰዎች ባንተ ላይ ቢጨክኑ፣ መብትህን ቢነፍጉህና ባይረዱህ እንኳ አትከፋ። ፍትሃዊ የሆነ ጌታ አለህ፤ የለፋህበትንና የተገፋህበትን ዋጋ አንድም ሳይቀር የሚከፍልህ እርሱ ብቻ ነው።

17_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp33.78 MB

ما هو دليل الإنابة من سورة الزمر؟ أ) ﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ﴾
Anonymous voting

.🫀ልብ ሲታመም የሚጠቅመውን ነገር ይጠላል.....የሚጎዳውን ደግሞ ይወዳል🫀 ኢብኑ ተይሚያ🕋 @strong_islama
.🫀ልብ ሲታመም የሚጠቅመውን ነገር ይጠላል.....የሚጎዳውን ደግሞ ይወዳል🫀 ኢብኑ ተይሚያ🕋 @strong_islama

🌙 የምሽት ስንቅ«وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ»"አላህም ያውቃል፤ እናንተ ግን አታውቁም።"(ሱረቱል-በቀራህ: 216)አንዳንዴ ለእኛ መልካም መስሎ የታየን ነገር ክፋት ሊኖረው ይችላል፤ የጠላነው ነገር ደግሞ ትልቅ ኸይር ሊሆን ይችላል። ነገሮችን ሁሉ ለሚያውቀው ጌታችን ሰጥተን በሰላም እንደር።

ያየህብኝን አታሳይብኝ እኔና አንተ የምናውቀውን አትንገርብኝ እያየህኝ ነው የወንጀል ሸክም አደካክሞኛል💔የተውከኝ ዕለት ያበቃልኛል😭 “ቆሽሿል” ብለህ አልገፋህኝም ከንጹህ ደጅህ ሰተርከኝ አይደል? በዛው ማረኝ በነካው እጅህ ያ ረቢ ከእዝነትህን አታርቀኝ ጀሊሉዬ🤲🥺 @strong_islama

አንዲት አዛውንትን እንዲህ ስል ጠየኳት:
"በመዉደድ እና በማፍቀር መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?" "እንዲህም አለችኝ" አንድን አበባ ስትወደው ትቀጥፈዋለህ በተቃራኒው ስታፈቅረው ግን ቀን በቀን ውሀ ታጠጣዋለክ!

ما هو دليل الخشية من القرآن الكريم؟
Anonymous voting