Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
332
ኢላሂየ!
ወንጀል ቢሸት ኖሮ ማንም አጠገቤ ባልቀረበ ነበር ወንጀሌን አይተህ «ሂጂ ከደጃፌ» ብትለኝ ወዴት እሄዳለሁ ብትቀጣኝ ፍትህ ነው ብትምረኝም እዝነትህ ነው
ሽታውን አጥፍተህ ነዉሬን ሰትረህ ሰው ፊት በክብር ላቆምከኝ ጌታ ምስጋና ይድረሰው
አልሐምዱሊላህ!
332
❤️🔥❤️🔥❤️🔥ብዙ የታገስነው ድንበራችንን ማስጠበቅ አቅቶን ሳይሆን የአላህን ፈረጃ እየጠበቅን ስለሆነ ነው ዝም ያለ ሁላ ፈርቶ አደለም የኛ ሀቢቢ (ሰ.ዐ.ወ)ዝም ያለ ነጃ ወጣ ስላሉን እንጂ አሰላቱ ወሰላሙ አላ ሀቢቢና ሸፊኢና ሙሀመድ ❤️🔥❤️🔥❤️🔥
332
ኣላህ በረካ ያለው፣ ሀጃቹ ሚወጣበት ዱኣቹ መቅቡል ሚሆንበት ጁመኣ ያርግላቹ አላህ የውስጥንም የውጭንም ሰኪና ይስጣቹ የአላህ ኽይረኛ ባርያ ሁኑ ሰው በጠፋ ሰኣት ልባቹ አላህን ሚሻበትን ቅዋ ይስጣቹ ❤🤲
332
በሰለዋት የደመቀ ውብ ጁምዐ🤲የታመሙ የሚድኑበት 🧎 የታሰሩት የሚፈቱበት👨👩👧👦 ያፈቀሩ የሚዘወጁበት🧎♀ ሀጃ ያለበት ሁሉ የሚሳካለት🤲 በደስታ ፍንድቅድቅ ብላችሁ የምትዉሉበት👤
ጁምዓ ይሁንላችሁ 👤
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ┊┊┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ ┊┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ ┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ ┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ
332
Repost from 🤍📚 | منهاج العلم | 📚 የኢልም መንገድ📖
ይሄን ጉድ ኑ ስሙ
https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=216080e9a7fd4a6be6
ሊንኩን ንኩት
የማትገመት ሰዉ ሁን
332
ማትገመቱ ሰው ሁኑ🤌
ሰዎች እሷማ እንዲህ ናት እንደዛ ናት ብለው ስለራስሽ እማታቂውን ነገር ሲሉሽ ... አንቺ ግን በስጁድሽ መሀል ላይ ባንች ምክኒያት ወንጀል ላይ እንዳይወድቁ ሂዳያ እንዲሠጣቸው ዱዓ አድርጊላቸው🥰
332
ስለኔ ታስባለች ለኔ ግድ ይሠጣታል በኔ ትቀናለች ትናደዳለች ፕሪሪም ፓራራም እምትሉ ሁላ ማለት ነው እ
እኔ ለራሴ ሡቅ እቃ ልገዛ ሂጄ ምን እንደምገዛ ጠፍቶኝ እምመለሠው እኔ ፍሪጅ ከፈትኩ ብየ ቁም ሳጥን እምከፍት እኔ አንዳዴ ሞሶብም ሊሆን ይችላል ቁርስ ምሳ በልቻለሁ አልበላሁም እምረሳ እኔ አደለም ሌላ የባንክ አካውንቴን ከ አይዲ ጋር ማያያዝን እምረሳው እኔ
እና በምን ሠዓት ነው ስለ ሌላ ሠው እማስበው እምጨነቀው🤔
አልገባኝም🤷♀
332
አላህየ ብዙ ነገር ጠይቄህ አላሳፈርከኝም የዚህ ልጅ ነገር ግን ጠጠር ያለ ነው አደራህን . . . . 🥺
ልቦናውን መልስለት 😏
ምን ጠብቃችሁ ነበር 😁
