fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
photo content
+3

photo content
+3

ካልሰጠኸኝ ብዬ ባደረኩት ዱአ ተፈትኜ አውቃለው ስጠኝ ብቻ አትበሉ አላህ ይሰጣል ለኔ ኸይር ከሆነ ስጠኝ በሉ❤️‍🩹

55 Surah ArRahman ReciterDrMisbah Sani.m4a8.04 MB

💔ከክህደት አይነቶች ከባዱ ክህደት ጤናህ ሲከዳህ ነው... ሌላው እንዳለ ከንቱ ነው ::

11//ቁርአን ስንት ሱራዋች (ምዕራፎች) አሉት?
Anonymous voting

10//ነብያችን ሰ.ዐ.ወ ሲምቱ ስንት የቁርዐን ሀፊዞች ነበሩ?
Anonymous voting

9//ከሚከተሉት ውስጥ ዘካ የማይሰጠው?
Anonymous voting

8//የጁመአ ቀን ሱናዋች?
Anonymous voting

7//መካ የተከፈተው በስንተኛው ዐመተ ሂጅራ ነው?
Anonymous voting

🤷‍♀🤷‍♀

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ እንዴት ናችሁ አህባቢ 3 ስዓት ጥያቄው ይለቀቃል ኢንሻአላህ እናተም ሠው ጋብዙ .. @strong_islama

ሱረቱ ዩሱፍ ምን አስተማረኝ መሰላችሁ ትእግስት ያላቸው ሰዎች መጨረሻቸው ያማረ መሆኑን
إِنَّ ٱللَّه مَعَ ٱ لصَّٰبِرِينَ
https://t.me/strong_islama https://t.me/strong_islama https://t.me/strong_islama

ሚስት ቁርአን እየቀራች ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እሱም እያዳመጣት ነበር ... እየቀራች እያለች እዚህች አያ ላይ ስትደርስ.. ((ከሴቶች ለናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስት አራት አራት አግ
ሚስት ቁርአን እየቀራች ድምፅዋን ከፍ አድርጋ  እሱም እያዳመጣት ነበር ... እየቀራች እያለች እዚህች አያ ላይ ስትደርስ.. ((ከሴቶች ለናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስት አራት አራት አግቡ)) ድምፅዋን ዝቅ አደረገች .. እሱም ፈገግ አለና እንዲህ አላት :- "አንቺ የመጀመረያዬም ፣ ሁለተኛዬም፣ ሶስተኛዬምም ፣ አራተኛዬ  ነሽ" ==================== ✨🌸@strong_islama

ሀላሌ💕💞 የልቤ መርጊያ ነሽ የቀኔ ማደሻ እወድሻለሁ እስከመጨረሻ አንች የልቤ ንግስት የማለዳ ስንቄ አለሁ ልቤ ታሞ ባንች ተሰርቄ ንግስቷ ሀላሌ የቤታችን ድምቀት ካንቺ ተለይቼ ናፈቅሺኝ ቀን ከሌት ወይሹፈን  ወይ ሹተን ይላሉ  ላጤዎች👀 አሏህ ሆይ ላጤዎችንም ከላጤነት አውጣን ያረብ ♡᭄ꦿ𝐘𝐎𝐔 & 𝐌𝐄 ⋆‌⃝ ●▬▬✨🍁𝐮𝐫 Me🍁✨▬▬ ╰──..★.────✽────────╯

አንቺ ባልሽን መምረጥ ትችያለሽ ልጆችሽ ግን.....💔💔 አባታቸውን መምረጥ አይችሉም ስለዚህ ለወደፊት ልጆችሸ ጥሩ ባል እና የበለጠ አባት https://t.me/strong_islama https://t.me/strong_islama https://t.me/strong_islama

6//የጀነት በር የሚከፍተው ማን ነው
Anonymous voting

5//የሙናፊቅ ባህሪያቶች ስንት ናቸው?
Anonymous voting