fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
4//አቡ ጀህል የተገደለው በየትኛው ዘመቻ ነው?
Anonymous voting

3//አንድ አማኝ በመጀመሪያ የቂያማ ቀን የሚጠየቀው ምንድን ነው።
Anonymous voting

2// የአላህ አንበሳ በመባል የሚታወቀው ማነው?
Anonymous voting

😁😁 انا قلبي يحب البنات🥰🤌 https://t.me/strong_islama https://t.me/strong_islama

“ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት። ከዚያም  ወደርሱ  ተመለሱ። ጌታዬ አዛኝ ወዳድ ነውና።” = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/strong_islama

አሁን የመግሪብ ሰላት ወቅት ነው! 🍃🌻 ____ @strong_islama

አብሽሪ ! አይዞሽ አትዘኝ ሆድ አይባስሽ ፤ አሏህ የአዛኞች አዛኝ ነው ! ብቻ አንች ሀጃዎችሽን በሙሉ ወደ ፈጠረሽ ጌታ አስጠጊ ፤ እጅሽን አንሽና ለምኝው። ወዶሽ ኢስላምን የመረጠልሽ ጌታሽ አይተውሽ
አብሽሪ  ! አይዞሽ አትዘኝ ሆድ አይባስሽ ፤ አሏህ የአዛኞች አዛኝ ነው ! ብቻ አንች ሀጃዎችሽን በሙሉ ወደ ፈጠረሽ ጌታ አስጠጊ  ፤ እጅሽን አንሽና ለምኝው። ወዶሽ  ኢስላምን የመረጠልሽ ጌታሽ አይተውሽም ይሰማሻል። ረሂሙ ጌታ ለማን ይተውሻል ? አብሽሪ ሀጃሽም ይሞላል @strong_islama🫰

የዚህን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልን😊 @strong_islama

🤗🤌

Ya allah🤌🥰 Mashallah❤️😍 @strong_islama

ልቡ እንደ ቆሰለ አለቀ እስራቱ ድንጋይ እንደ ትራስ ሆነለት ኮረቱ ሞተ በረሃ ላይ ወድቆ በደረቱ ምናለ ይህ ፍቅር..... ዳግም ሰው አግኝቶ ቢወደድ አይነቱ ያፍቃሪን ሰቀቀን ቢያዩት ያላዩት... መጅኑን ለይላ @turkiyans

1// የነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ መጠሪያ ስሞች ስንት ናቸው?
Anonymous voting

//...........በጀመአ የሰገደ ግማሽ ለሊት እንደሰገደ ይቆጠርለታል?
Anonymous voting

ነጃሳ በስንት ይከፈላል?
Anonymous voting

የ..........ሁለት ረከአ ሱና ከዱንያና ከውስጧ ካለው ሁሉ በላጭ ነው?
Anonymous voting

ኒያ በስንት ይከፈላል
Anonymous voting

ለጓደኝነት አይመጥኑም፦ - ውሸታም - ስስታም - እብድ - ጅል - ፈሪ @strong_islama
ለጓደኝነት አይመጥኑም፦ - ውሸታም - ስስታም - እብድ - ጅል - ፈሪ @strong_islama

ያገባሽው፡ አቡ በክር፣ ዑመር፣ ኢብኑ ተይሚያ፣ አልባኒ ወይም ኢብኑ ባዝን አይደለም። ጥሩ ሰው ነው ብለሽ ያሰብሽውን ነው ያገባሽው። እውቀት፣ ዒባዳ፣ ኢስቲቃማ፣ ሶብር ያስፈልገዋል። ባልሽ ብዙ ስህተ
ያገባሽው፡ አቡ በክር፣ ዑመር፣ ኢብኑ ተይሚያ፣ አልባኒ ወይም ኢብኑ ባዝን አይደለም። ጥሩ ሰው ነው ብለሽ ያሰብሽውን ነው ያገባሽው። እውቀት፣ ዒባዳ፣ ኢስቲቃማ፣ ሶብር ያስፈልገዋል። ባልሽ ብዙ ስህተት ይኖረዋል። እራስሽን ለሶብር አዘጋጂ። = የቴሌግራም ቻናል፦ @strong_islama

የሚለው ጠፍቶት ግራ በመጋባት ስሜት ውስጥ ሆኖ “ ያረብ” ብሎ ላቃሰተ ሁሉ ራህማን ፈረጃውን ያቅርብለት🤲🤌