fa
Feedback
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

رفتن به کانال در Telegram

🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
410
مشترکین
+924 ساعت
+407 روز
+13130 روز
آرشیو پست ها
ማነው እማዳምጠው ወይ የሚያዳምጠኝ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል እናም በአላህ ፍቃድ  በሸይኻችን  የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده  ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል https://t.me/Al_menjeniq_R

ተስተካክሏል

ኑእስቲአሁን

አያስገባም

ዝናብ እየጣለ ስለሆነ ነው

sticker.webp0.14 KB

ከሽፉ ሹቡሀት ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒 https://t.me/Daewaberayakobo?livestream=db06c5a263cd3cfcbc

ሀያ ኑኑ ፈጠን ሰዓት ደርሷል ውዶችየ

ምርጥ PDF ናት አውርዷት

ሸበካ
Anonymous voting