🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
前往频道在 Telegram
🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct
显示更多未指定国家未指定类别
411
订阅者
+1224 小时
+317 天
+12630 天
帖子存档
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና
ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል
እናም በአላህ ፍቃድ በሸይኻችን የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት
ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው
ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት
ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ
በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ
ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው
ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده
ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን
ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው
عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم
ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል
https://t.me/Al_menjeniq_R
ከሽፉ ሹቡሀት
ተ🍒
ጀ🍒
ም🍒
ሯል👇🍒
https://t.me/Daewaberayakobo?livestream=db06c5a263cd3cfcbc
