◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭
رفتن به کانال در Telegram
Yelb maebel❤❤❤
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
401
مشترکین
+124 ساعت
+157 روز
+2230 روز
آرشیو پست ها
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
ህይወት ባለተጠበቀ ስንብት የተሞላች ነች😩!
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ
✍️✍️✍️✍️
ብዕር ባስለቀሰው
የቅኔ ፊደላት እምባህን አብሰህ
ቀን እስኪያልፍ ቢያለፋም
የከፋው ገፅህን በፈገግታ አልብሰህ
ወርቅ ማንነትህ
በመዳብ የቃኙት ክብርህን ባይለካም
ጠቢብ ካደላበት
የውስጥህን ዓለም ህሊናህ ባይረካም
ከፅናት ማህደር
ጠብቀህ ያኖርከው ጥበብ ቢገነፍል
የእውነት ልብ እንዳይሞት
ስጋ ይንገላታል ነፍስ ዋጋ ሲከፍል
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
💔 ስልክህ 📱ላይ አልቅሰህ
ድክም እንዳለህ እና እንቅልፍ መተኛት
እንዳልቻልክ የምትነግረው ሰው ፈልግ
➡️ ካጣህ🕷 ወይ ደግሞ ማስቸገር😐 ነው ብለህ
ከፈራህ ጓደኛ የለህም ማለት ነው
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
የሰው ልጅ ያለ ፍቅር እና
እንክብካቤ ሲያድግ
ስላለበት ስለሁኔታው በመጠየቅህ ብቻ የምትወደው
ይመስለዋል 😭😔
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
ሼር &❤️ እንዳትረሱ🤎
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን✌
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
💔 ልብ ከተባለ
ማንም ደህና ነው ማለት አይቻልም
ሁሉም በሆነ መንገድ የተሰበረ ነው ።
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
ሼር &❤️ እንዳትረሱ🤎
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
የ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን✌
••
ሀይማኖቶች ግን ሰውነታችሁ ጠላታችሁ ስለሆነ ማስራብ ፣ መቅጣት እንዳለባችሁ ይነግሯችኋል ። ሰውነታችሁን ካስራባችሁ፣ ካልቀጣችሁ በስተቀር እንዴት ከሰውነታችሁ ነፃ መሆን ትችላላችሁ ? ነፃ መሆን የሚቻልበት መንገድ ከሰውነታችሁ ጋር ያላችሁን ግንኙነት በማቋረጥ ነው ሲሉ ሰውነታችሁን እንድትጠሉ ያስተምራችኋል ። ይህ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው። ሀሳቡ በራሱ ዋነኛውን ወደጃችሁን ወደቀንደኛ ጠላትነት ይለውጠዋል።
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
💔 አንዱ ዘንድ ውድ💳 ነኝ ብለህ
ባሰብክ ቁጥር
የምትረሳ እና የምትተው መሆንክን እያስብክ
ኑሮህን ቀጥል🪨… ..
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
ሼር &❤️ እንዳትረሱ🤎
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን✌
Yeras yalhonen neger memegetm hone mewused yetgnishnet mlkt new ylal felasfaw😁
ትህትና ወይስ ራስ ጠልነት?
ፈጣሪ ሰውነታችንን እንደ ስጦታ ሰጠን
ፈጣሪን አውቃለሁ የምንለው እኛ ደግሞ ሰውነታችን ትብያ ነው እንላለን። ሰውነታችን የፈጣሪ ጥበብ ማሳያ ነው ። የፈጣሪን ስራ ትቢያ ከንቱ ማለት ፣ ትሁት ያስብለናል? ለኔ ፤ ትህትና አደለም ይልቅ ሀጥያት እንጂ ። እኔ የፈጣሪ ድንቅ ስራ እንጂ ከንቱ አይደለውም ።
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
ከቁጣህ ጀርባ ያለዉን ፍቅር ሚረዳህ
የሚወድህ ሰዉ ብቻ ነዉ🥹🩸❤️🩹
ᴊᴏɪɴ: @Ye_romi_gezat
@Ye_romi_gezat
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
እኔ ተውሁት እንጂ ማናባቱ ቀማኝ
ከእኔ ለባሠባት ሠጠሁት ለለማኝ አለ ገጣሚው🤕😀🤣🤣🤣
Repost from N/a
ሥም : ሲቲና🦋
ከተማ : አሠላ
በዚ ውድድር ላይ አሸናፊ እንድሆን ላይክ አርጉልኝ
🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋
📸 https://t.me/abisinyapic 🏆
📸 https://t.me/abisinyapic 🏆
📸 https://t.me/abisinyapic 🏆
ለመወዳደር :- @BAD_XOL
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#አቢሲኒያ_የፎቶግራፍ_ውድድር
😎 😎 😎
🥇 🥈 🥉
📸📸📸 📸📸📸 📸📸📸
📸📸📸 📸📸📸 📸📸📸
በማህበረሰባችን ውስጥ ማንም ቢሆን የገዛ እራሱን አይቀበልም። ሁሉም የገዛ ራሱን ይኮንናል ። ራስን መኮነን የህዝቡ የአኗኗር ዘዬ ነው ።
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
ያለ ሌሎች🌟 መኖር/መዳን
አትችልም የሚልህ ጎንህን....
ግደለው… 🚶🏽
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬@Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
