ch
Feedback
◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭

◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭

前往频道在 Telegram

Yelb maebel❤❤❤

显示更多
未指定国家未指定类别
404
订阅者
+124 小时
+157
+2230
帖子存档
Repost from N/a
የምትበር እርግብ ብቻዋን አደለችም መብረሯ አብሯት ነው

ሊዮኔል ሜሲ ተራ የእግር ኳስ ተጫዋች ብቻ አይደለም፤ እርሱ የእግር ኳስ ንጹህ መግለጫ ነው። እያንዳንዱ የኳስ ንክኪው፣ ፓሱ፣ ድሪብሉ እና ጎሉ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የማይረሳ ታሪክ ይናገራል። ሜ
ሊዮኔል ሜሲ ተራ የእግር ኳስ ተጫዋች ብቻ አይደለም፤ እርሱ የእግር ኳስ ንጹህ መግለጫ ነው። እያንዳንዱ የኳስ ንክኪው፣ ፓሱ፣ ድሪብሉ እና ጎሉ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የማይረሳ ታሪክ ይናገራል። ሜሲ በተጨማሪ ማሳያ አይፈልግም፤ እግር ኳሱ ከቃላት በላይ ይናገራል። የጨዋታ እይታው፣ አስተዋይነቱ እና ለብዙ ዓመታት ያሳየው ቋሚ ብቃት ትውልዶችን አነሳስቷል። ሜሲ በሜዳ ላይ የሚቻለውን እና የማይቻለውን እንደገና የሚያስብ ተጫዋች ነው። ውድቀቱን ለማየት ተቀምጠው ጨዋታውን የሚጠብቁ ሰዎች ብዙ ጊዜ ሌላ ድንቅ ትዕይንት አይተው አንገታቸውን ደፍተው ይመለሳሉ። እሱን ሲጫወት ማየት ከተለመደው የሰው ችሎታ በላይ ያለ ነገር እንደማየት ነው። ኳሱ በእግሩ ላይ ሲሆን የፊዚክስ ህጎች እንኳን ለእሱ ተለይተው እንደሚሰሩ ያስመስላል። እሱ ከሌላ ፕላኔት የመጣ ሰው አይደለም፤ ነገር ግን የሚያደርገው ነገር እንዲህ እንድንሰማ ያደርገናል። እሱ የእግር ኳስ አልየን ነው፤ ምክንያቱም ሌላ ሰው ለማድረግ የሚከብደውን ነገር በቀላሉ ስለሚያደርግ ነው። እንደ ሜሲ ያለ ተጫዋች እግር ኳስ አይቶት አያውቅም፣ ወደፊትም ላያየው ይችላል። ዋንጫዎቹን ሁሉ ጨምሮ የዓለም ዋንጫን ማሸነፉ ዕድል ሳይሆን የዓመታት ትጋት፣ ትህትና፣ መስዋዕትነት እና ያልተቋረጠ ጥረት ውጤት ነው። ሜሲ ታላቅነት በቃላት ሳይሆን በተግባር እንደሚለካ አሳይቷል። እግር ኳስንም ወደ ስነ-ጥበብ ቀይሮታል። ለሚሊዮኖች ደጋፊዎች ሜሲ ከአፈ ታሪክ በላይ ነው። አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ተሰጥኦ፣ የፍቅርና የፍጹምነት ምልክት እና እግር ኳስ ካየው ታላላቅ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ቅርሱም ለዘላለም ይኖራል።

ህይወት ባለተጠበቀ ስንብት የተሞላች ነች😩! ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏 

ያሬዳዊ ግጥም)  ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️✍️ ‎ ‎          ብዕር ባስለቀሰው ‎የቅኔ ፊደላት እምባህን አብሰህ ‎ ‎        ቀን እስኪያልፍ ቢያለፋም ‎የከፋው ገፅህን በፈገግታ አልብሰህ ‎ ‎          ወርቅ ማንነትህ ‎በመዳብ የቃኙት ክብርህን ባይለካም ‎ ‎            ጠቢብ ካደላበት ‎የውስጥህን ዓለም ህሊናህ ባይረካም ‎ ‎            ከፅናት ማህደር ‎ጠብቀህ ያኖርከው ጥበብ ቢገነፍል ‎ ‎    የእውነት ልብ እንዳይሞት ‎  ስጋ ይንገላታል ነፍስ ዋጋ ሲከፍል ‎ ‎ ‎

💔 ስልክህ 📱ላይ አልቅሰህ ድክም እንዳለህ እና እንቅልፍ መተኛት እንዳልቻልክ የምትነግረው ሰው ፈልግ ➡️ ካጣህ🕷 ወይ ደግሞ ማስቸገር😐 ነው ብለህ ከፈራህ ጓደኛ የለህም ማለት ነው ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን              

የሰው ልጅ ያለ ፍቅር እና እንክብካቤ ሲያድግ ስላለበት ስለሁኔታው በመጠየቅህ ብቻ የምትወደው ይመስለዋል 😭😔 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ሼር &❤️ እንዳትረሱ🤎 ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን✌

የኔን ትምህርቶች ማግኘት ሚፈልግ join ይበል ሚፈልግ እያስገደድኳቹ አደለም

💔 ልብ ከተባለ ማንም ደህና ነው ማለት አይቻልም ሁሉም በሆነ መንገድ የተሰበረ ነው ።      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ሼር &❤️ እንዳትረሱ🤎 ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ የ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን✌       ••

ሀይማኖቶች ግን ሰውነታችሁ ጠላታችሁ ስለሆነ ማስራብ ፣ መቅጣት እንዳለባችሁ ይነግሯችኋል ። ሰውነታችሁን ካስራባችሁ፣ ካልቀጣችሁ በስተቀር እንዴት ከሰውነታችሁ ነፃ መሆን ትችላላችሁ ? ነፃ መሆን የሚቻልበት መንገድ ከሰውነታችሁ ጋር ያላችሁን ግንኙነት በማቋረጥ ነው ሲሉ ሰውነታችሁን እንድትጠሉ ያስተምራችኋል ። ይህ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው። ሀሳቡ በራሱ ዋነኛውን ወደጃችሁን ወደቀንደኛ ጠላትነት ይለውጠዋል።

💔 አንዱ ዘንድ ውድ💳 ነኝ ብለህ ባሰብክ ቁጥር የምትረሳ እና የምትተው መሆንክን እያስብክ ኑሮህን ቀጥል🪨… .. ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ሼር &❤️ እንዳትረሱ🤎 ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን✌

Yeras yalhonen neger memegetm hone mewused yetgnishnet mlkt new ylal felasfaw🫩😁

ትህትና ወይስ ራስ ጠልነት? ፈጣሪ ሰውነታችንን እንደ ስጦታ ሰጠን ፈጣሪን አውቃለሁ የምንለው እኛ ደግሞ ሰውነታችን ትብያ ነው እንላለን። ሰውነታችን የፈጣሪ ጥበብ ማሳያ ነው ። የፈጣሪን ስራ ትቢያ ከንቱ ማለት ፣ ትሁት ያስብለናል? ለኔ ፤ ትህትና አደለም ይልቅ ሀጥያት እንጂ ። እኔ የፈጣሪ ድንቅ ስራ እንጂ ከንቱ አይደለውም ።

ከቁጣህ ጀርባ ያለዉን ፍቅር ሚረዳህ የሚወድህ ሰዉ ብቻ ነዉ🥹🩸❤️‍🩹 ᴊᴏɪɴ: @Ye_romi_gezat @Ye_romi_gezat        ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️          ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡                ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ

እኔ ተውሁት እንጂ ማናባቱ ቀማኝ ከእኔ ለባሠባት ሠጠሁት ለለማኝ አለ ገጣሚው🤕😀🤣🤣🤣

Repost from N/a
ሥም : ሲቲና🦋 ከተማ : አሠላ በዚ ውድድር ላይ አሸናፊ እንድሆን ላይክ አርጉልኝ 🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋 📸 https://t.me/abisinyapic 🏆 📸 https
ሥም : ሲቲና🦋 ከተማ : አሠላ በዚ ውድድር ላይ አሸናፊ እንድሆን ላይክ አርጉልኝ 🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋🌸🦋 📸 https://t.me/abisinyapic  🏆 📸 https://t.me/abisinyapic  🏆 📸 https://t.me/abisinyapic  🏆 ለመወዳደር :- @BAD_XOL 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አቢሲኒያ_የፎቶግራፍ_ውድድር      😎              😎            😎      🥇              🥈            🥉 📸📸📸    📸📸📸   📸📸📸 📸📸📸    📸📸📸   📸📸📸