fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

رفتن به کانال در Telegram

አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

کانال አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 18 736 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 18 736 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 08 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 9 301 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -47 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 49.19% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 19.81% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 9 242 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 721 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 69 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

18 736
مشترکین
-4724 ساعت
-3397 روز
+9 30130 روز
آرشیو پست ها
only 3 hours are left for our Day 2! who's ready! ለአዲስ ዝናር በጊዜ ግቡ 🔥
only 3 hours are left for our Day 2! who's ready! ለአዲስ ዝናር በጊዜ ግቡ 🔥

አዲስ ዝናር day 1 በጣም energetic ነበረ! አዲስ ዝናር Day 2 will also be amazing!🔥🔥 5 ሰአታት ብቻ ቀርተውናል! set your alarm for tonight and see
አዲስ ዝናር day 1 በጣም energetic ነበረ! አዲስ ዝናር Day 2 will also be amazing!🔥🔥 5 ሰአታት ብቻ ቀርተውናል! set your alarm for tonight and see you inside everyone!

ትናንት ማታ አዲስ ዝናር ላይ ያገኛችሁትን freelancing insight ይዛቹ ከኛ ጋር በቀጣዮቹ 90 አብራችሁ የመረጣችሁትን skill ይዛቹ freelancer ለመሆን የሚያስፈልጋችሁን በሙሉ ይዛቹ
ትናንት ማታ አዲስ ዝናር ላይ ያገኛችሁትን freelancing insight ይዛቹ ከኛ ጋር በቀጣዮቹ 90 አብራችሁ የመረጣችሁትን skill ይዛቹ freelancer ለመሆን የሚያስፈልጋችሁን በሙሉ ይዛቹ ወደ ተግባር ለመግባት freelancing accelerator program ላይ join አድርጉን! 🔥🔥 Freelancing Accelerator Program is a focused, practical training designed to help you gain job-ready skills by freelancing with expert guidance and real-world insights. 🔥 What you’ll get: ✅ High income skill (From one of these programs: Social media marketing, graphic design, video editing, and content creation) ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ 2 courses (Freelancing and Professional English) ✅ Bi-weekly live session and monthly workshop ✅ Access to valuable resources and guidance ✅ Soft skill (Productivity or professionalism and Job Readiness) ✅ Job Post every 5 days ✅ Intensive follow up from our community manager ለመመዝገብ To contact khilx Support: 📞 0906769999/ 0970469999 and/or https://t.me/khilxsupport Register now:https://accelerator.khilx.academy/

ትናንትና ማታ አዲስ ዝናር event ላይ ለተገኛቹ ሰዎች በሙሉ ለናንተ 15000 ብር🎁 የሚያወጣውን እና ለ freelancing የሚያግዛችሁን '' Job readiness ' ' Training ከ Yon
ትናንትና ማታ አዲስ ዝናር event ላይ ለተገኛቹ ሰዎች በሙሉ ለናንተ 15000 ብር🎁 የሚያወጣውን እና ለ freelancing የሚያግዛችሁን '' Job readiness ' ' Training ከ Yonas Moh እና እንዱስትሪው ላይ ከ20 ዓመት በላይ ልምድ ባለው ከ አቶ Yared ታገኛላችሁ! Job Readiness ላይ በነጻ ለመመዝገብ የሚያስፈልጋችሁን ሙሉ information የአዲስ ዝናር day 1 event record video ላይ ማግኘት ትችላላችሁ!🔥🔥 🛑Go check it now👇 https://www.youtube.com/live/V1vlTufUAq0?si=W1WnZhX2SwSY8Fw7

Good morning everyone! if you incase missed last night's አዲስ ዝናር Event here is the record, you can watch it now👆

አዲስ ዝናር Day 1 live record👇 https://www.youtube.com/live/V1vlTufUAq0?si=W1WnZhX2SwSY8Fw7

we are live🔥🔥🔥who's in 🙌🏻 join us now https://www.youtube.com/live/V1vlTufUAq0?si=RbBXyN2Ho7MroBuA

🛑VIP ምዝገባው ተዘግቷል! 🛑 ​ለተመዘገባችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎆እድሉን ተጠቅማችሁ ለገባችሁ እጅግ በጣም ምርጥ የቪአይፒ (VIP) ቆይታ እንደሚኖራችሁ አንጠራጠርም።🙌 ​በሰዓቱ መመዝገብ ላልቻላችሁ ​በቀጣይ የሚኖሩንን ልዩ እድሎች እንዳያመልጧችሁ ቀድማችሁ ለመስማት ቻናላችንን መከታተል እንዳትረሱ።🔔

ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውናል! አብረን አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን see you inside everyone🔥

ለአዲስ ዝናር 1 ሰአት ብቻ ቀርቶናል! 🔥🔥 prepare your notebook and pen! see you tonight 2;00 pm everyone!👏👏
ለአዲስ ዝናር 1 ሰአት ብቻ ቀርቶናል! 🔥🔥 prepare your notebook and pen! see you tonight 2;00 pm everyone!👏👏

ኤቨንታችን ሊጀምር 60 ደቂቃ ብቻ ቀርቶናል !!🔥🔥 እኔ ተዘጋጅቻለው I hope you all are ready🙌🙌⏰ Let's goooo💪🔥🔥🔥🙌🙌
ኤቨንታችን ሊጀምር 60 ደቂቃ ብቻ ቀርቶናል !!🔥🔥 እኔ ተዘጋጅቻለው I hope you all are ready🙌🙌⏰ Let's goooo💪🔥🔥🔥🙌🙌

ከአዲስ ዝናር በኋላ Freelancingን በፍጥነት መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ አዲስ ዝናር VIP ላይ join አድርጋችሁን በምታገኙት የFacebook ad course freelancingን ቀድማችሁ መጀመ
ከአዲስ ዝናር በኋላ Freelancingን በፍጥነት መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ አዲስ ዝናር VIP ላይ join አድርጋችሁን በምታገኙት የFacebook ad course freelancingን ቀድማችሁ መጀመር ትችላላችሁ! ✅ ኤቨንቱ ላይ ከ5 - 10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች  እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። የVIP offer ሊጠናቀቅ 2 ሰአታት ብቻ ነው የቀሩን! save your spot before VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ👇 https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @Khilxsupport ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን::

🚨የአዲስ ዝናር ኦንላይን ኤቨንት ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ይጀመራል። እናንተን ይመጥናል ብዬ ያሰብኩትን ልዩ ስልጠና በነፃ ልሰጣችሁ ማታ 2 ሰዓት ላይ እጠብቃችኋለው። 🛑ከእናንተ የሚጠበቀው በጊዜ ወ
🚨የአዲስ ዝናር ኦንላይን ኤቨንት ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ይጀመራል። እናንተን ይመጥናል ብዬ ያሰብኩትን ልዩ ስልጠና በነፃ ልሰጣችሁ ማታ 2 ሰዓት ላይ እጠብቃችኋለው። 🛑ከእናንተ የሚጠበቀው በጊዜ ወደ ቤታችሁ ገብታችሁ ቡናችሁን አዘጋጅታችሁ ስክሪፕቶና ማስታወሻ ይዛችሁ ማታ 2 ሰዓት ኤቨንቱ ላይ መገኘት ነው። 🏆 ገቢዬን አሳድጋለው ያላችሁ ማታ 2 ሰዓት እስቲ እንያችሁ👏🙌🙌

🚨በአዲስ ዝናር ላይ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ገቢያችሁን step by step እንዴት እንደምታሳድጉ ላሳያችሁ ተዘጋጅቼ እጠብቃችኋለሁ። ሁላችሁንም በኤቨንቱ ላይ እንደማገኛችሁ እርግ
🚨በአዲስ ዝናር ላይ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ገቢያችሁን step by step እንዴት እንደምታሳድጉ ላሳያችሁ ተዘጋጅቼ እጠብቃችኋለሁ። ሁላችሁንም በኤቨንቱ ላይ እንደማገኛችሁ እርግጠኛ ነኝ! ህይወታችሁን ለመለወጥ ያላችሁ ቁርጠኝነት የሚታየው በዚህ ኤቨንት ከመገኘት ጀምሮ ነው! ‼️ጠሪ አክባሪ ነው እንዳትቀሩ!!

ከማየት —> ወደ መስራት። ከመመኘት —> ወደ መተግበር። በ2019 ትልቁ ስራችሁ አዲስ ነገር መማር ብቻ አይደለም። የተማራችሁትን ወዲያውኑ ወደ ተግባር መቀየር ነው። ከ4 ሰዓታት በኋላ ይሄንን በተግ
ከማየት —> ወደ መስራት። ከመመኘት —> ወደ መተግበር። በ2019 ትልቁ ስራችሁ አዲስ ነገር መማር ብቻ አይደለም። የተማራችሁትን ወዲያውኑ ወደ ተግባር መቀየር ነው። ከ4 ሰዓታት በኋላ ይሄንን በተግባር እንጀምራለን! 🔥

በእጃችሁ ያለው smartphone የብዙ ሰዎችን ህይወት ሲቀይር ተመልካች ሆኖ መቅረት አያስፈራችሁም? 📱 አብዛኛው ሰው ስልኩን እና PC የሚጠቀመው የሌሎችን ስራ ለማየት እና consume ለማድረግ
በእጃችሁ ያለው smartphone የብዙ ሰዎችን ህይወት ሲቀይር ተመልካች ሆኖ መቅረት አያስፈራችሁም? 📱 አብዛኛው ሰው ስልኩን እና PC የሚጠቀመው የሌሎችን ስራ ለማየት እና consume ለማድረግ ነው። ጥቂቶች ግን የራሳቸውን ህይወት build ለማድረግ ይጠቀሙበታል። 🚀 በዚህ ኤቨንት የምናደርገው ትልቁ ነገር ይሄንን ነው። We are flipping the script. 🔥 እነዚህን digital tools consume ከማድረግ አልፋችሁ income generate ለማድረግ መጠቀም ለምትፈልጉ ሰዎች፣ ኤቨንታችን ሊጀምር 5 ሰዓታት ብቻ ነው የቀሩት! ⏳ Get Ready! 🚀🔥

ራሳችሁ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አሁንም አልረፈደም። ከዛሬ ጀምሮ መስከረም 4፣5 እና 6 የሚደረገውን የአዲስ ዝናር ኦንላይን ኤቨንት በVIP በመመዝገብ ካላችሁበት ሆናችሁ ገንዘብ የምሰሩበትን የFac
ራሳችሁ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አሁንም አልረፈደም። ከዛሬ ጀምሮ መስከረም 4፣5 እና 6 የሚደረገውን የአዲስ ዝናር ኦንላይን ኤቨንት በVIP በመመዝገብ ካላችሁበት ሆናችሁ ገንዘብ የምሰሩበትን የFacebook Ad ኤጀንሲን ጨምሮ ሌሎች የVIP ጥቅሞችን ማግኘት ትችላላችሁ። VIP ሊዘጋ የቀሩት 6 ሰዓታት ብቻ ስለሆኑ ሳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ! ለመመዝገብ https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።

የFreelancing ትልቁ Advantage የሚሰጣችሁ የግዜና የቦታ flexibility ነው! ብዙ ሠው ተጨማሪ ስራ መስራት እንዳለበት ሲያስብ ጊዜ እንደሚያንሰው ብዙ ቦታ እየተንቀሳቀሰ መስራት እንደ
የFreelancing ትልቁ Advantage የሚሰጣችሁ የግዜና የቦታ flexibility ነው! ብዙ ሠው ተጨማሪ ስራ መስራት እንዳለበት ሲያስብ ጊዜ እንደሚያንሰው ብዙ ቦታ እየተንቀሳቀሰ መስራት እንደማይችል እያሰበ ይገደባል! Freelancer ስትሆኑ የምታገኙት ትልቁ Advantage ለብዙ clients ከሚመቻችሁ ቦታ ሆናችሁ ስራችሁን deliver ማድረግ መቻላችሁ ነው! ይሄ አሁን ያለንበት digital አለም የፈጠረልን ትልቁ Advantage ነው! ስለዚህ ይሄንን ትልቅ እድል እንዴት አድርገን መጠቀም እንዳለብን የምናይበት ቀን ዛሬ ደርሷል! አብራችሁ ከዚህ digital አለም ጋር መሄድ ምትፈልጉ ከሆነ ዛሬ አይቀርም🙌

🔥 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የአዲስ ዝናር Event በመጨረሻ ደርሷል! 🔥 እኔ በጣም Excited ነኝ! 😍 ይሄ event ለብዙዎቻችሁ አዲስ ጅማሬ እንደሚሆን አምናለሁ። ዛሬ በዚህ ዓመት ገቢ
🔥 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የአዲስ ዝናር Event በመጨረሻ ደርሷል! 🔥 እኔ በጣም Excited ነኝ! 😍 ይሄ event ለብዙዎቻችሁ አዲስ ጅማሬ እንደሚሆን አምናለሁ። ዛሬ በዚህ ዓመት ገቢያችሁን እንዴት ማሳደግ እንደምትችሉ Step by Step አብረን እናያለን። 🚀 ይሄን Event በፍጹም MISSING እንዳታደርጉት! ⏰ 2 ሰዓት ላይ እንጀምራለን!

2019 የተሳካ ዓመት ለማድረግ እና ገቢያቹ እጥፍ ለማድረግ አንድ መንገድ አለ። እናንተ የአዲስ ዝናር ኤቨንትን በVIP የምትቀላቀሉ ከሆነ 🥇በመጀመሪያ ገንዘብ Make የምታደርጉበት የFacebook
2019 የተሳካ ዓመት ለማድረግ እና ገቢያቹ እጥፍ ለማድረግ አንድ መንገድ አለ። እናንተ የአዲስ ዝናር ኤቨንትን በVIP የምትቀላቀሉ ከሆነ 🥇በመጀመሪያ ገንዘብ Make የምታደርጉበት የFacebook Ad course በነፃ ታገኛላችሁ። 🥇የኤቨንቱን የ3ቀን ኦንላይን ሪከርድ ቪዲዮ በነፃ ታገኛላችሁ። 🥇ዮናስ ያለበትን የቴሌግራም ግሩፕ join ታደርጋላችሁ። 🥇VIP ላይ ከተመዘገባችሁ ከ5 -10፟ ፟ ሰዎች ብቻ ደግሞ ኤቨንቱ ላይ ቀጥታ ደውላችሁ ዮናስን የመጠየቅ እድል ተመቻችቶላችኋል። 2019 ውጤታማ ሆነን እናሳልፋለን የምትሉ ከሆነ አዲስ ዝናርን በVIP መቀላቀል አንዱ ምርጫ ነው። VIP ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።