fa
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
228
مشترکین
+324 ساعت
+87 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ⓵:- ፌስቡክ 🗂 👇👇👇 ተቀላቀሉ https://www.facebook.com/abw.mran.alathry m/abw.mran.alathry ⓶:- ቴሌግራም🗂 👇 https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy ⓷:- የ አረበኛ ደርሶች ትምርት መስጫ👇 https://t.me/Al_arebiyeh ⓸:- የአረበኛ ትምርቶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇 https://t.me/Adurusu_alarebiyeh ⓹ :-በአህሉል አሰር የሚሰጡ ደርሶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇 https://t.me/Abu_im_ran ⓺:- ስለ ኡዙር ቢል ጀህል መረጃ ማስቀመጫ👇 https://t.me/Al_ouzru_biljehl https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ⓵:- ፌስቡክ 🗂 👇👇👇 ተቀላቀሉ https://www.facebook.co m/abw.mran.alathry ⓶:- ቴሌግራም🗂 👇 https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy ⓷:- የ አረበኛ ደርሶች ትምርት መስጫ👇 https://t.me/Al_arebiyeh ⓸:- የአረበኛ ትምርቶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇 https://t.me/Adurusu_alarebiyeh ⓹ :-በአህሉል አሰር የሚሰጡ ደርሶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇 https://t.me/Abu_im_ran ⓺:- ስለ ኡዙር ቢል ጀህል መረጃ ማስቀመጫ👇 https://t.me/Al_ouzru_biljehl https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

🌹ሚስት የቤት መልካም አስተዳሪ እና ምስጥር ጠባቂ_ናት ነብዩ ﷺ "የምትታዘዝ፣ ራሷን የምትጠብቅ፣ የባሏን ሀብት እና ክብር የምትጠብቅ" ሴት ጥሩ ሴት ናት ብለዋል
ቤቷን በንጽህና፣ በፍቅር እና በሰላም ማስተዳደር የትልቁ ሃላፊነቷ ነው።

قال رسول الله: «ألا أخبركم بخير أعمالكم وأزكاها عند مليككم، وأرفعها في درجاتكم، وخير لكم من إنفاق الذهب والفضة، ومن أن تلقوا عدوكم فتضربوا أعناقهم، ويضربوا أعناقكم» قالوا: بلى يا رسول الله قال: «ذكر الله عز وجل» [رواه أحمد].

ድንቅ የህይወት መርህ "ያለፈ አይወሳም" መስዑድ አል-ሀመዛኒ ከምርጥ ሰዎች አንዱ ነበሩ። ሰዎችንም በብዛት ይቅር ይሉ ነበር፤ ይቅርታ ሲያደርጉም፦ «ያለፈው ነገር አይነሳም (አይወሳም)» ይሉ ነበር። ከሞቱ በኋላ በህልም ታዩና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦ «አላህ ምን አደረገህ? (ምን ገጠመህ?)» እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ «አላህ በፊቱ አቆመኝና፦ 'አንተ መስዑድ ሆይ! ያለፈው ነገር አይወሳም፤ ወደ ጀነት ውሰዱት' አለ።» ታሪኩል ኢስላም/ኢማም አዝ-ዘሀቢ (42/327) https://t.me/rebizidniielma

ከተውሂድ ጥቅሞች መካከል 1 ጀነት መግባት ነብዩ صلى الله عليه وسلم (በአላህ ላይ ምንንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ)ብለዋል 2 ከእሳት መዳን ነብዩ صلى الله عليه وسلم (የአላህን ፊት ፈልጎ ላኢላሀኢለላህ ያለ ሰው ላይ አላህ እሳትን እርም አርጓል)ብለዋል 3 ወንጀልን መማር ነብዩ صلى الله عليه وسلم (በሀዲሰልቁድስይ አላህ እንድህ አለ:የአደም ልጅ ሆይ ምድርን የሞላ ሓጢያት ይዘህ ወደኔ ብትመጣ ከዚያም ምንም ሳታጋራብኝ ብትገናኘኝ መሬትን የሞላ ማርታን እስጥሃለሁ) ብለዋል። الموسوعة العقدية موقع الدرر السنية አላህ በተውሂድ ኑረው በተውሂድ ከሚሞቱት ያድርገን። https://t.me/rebizidniielma

ታቢዒዩ ሶፍዋን ብኑ ሱለይማን እንዲህ ብለዋል፦ ليأتين على الناس زمان ، تكون هِمّةُ أحدهم فيه : بطنُهُ، ودينُهُ : هواه. "በሰዎች ላይ ሀሳባቸው ሁሉ ሆዳቸው፣
ታቢዒዩ ሶፍዋን ብኑ ሱለይማን እንዲህ ብለዋል፦ ليأتين على الناس زمان ، تكون هِمّةُ أحدهم فيه : بطنُهُ، ودينُهُ : هواه. "በሰዎች ላይ ሀሳባቸው ሁሉ ሆዳቸው፣ ሃይማኖታቸው ደግሞ ስሜታቸው የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል።" [አልጁዕ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ ፡ 261] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች  ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘንድ
​عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​«المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لاَ يَظْلِمُهُ وَلاَ يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً، فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِماً سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ القِيَامَةِ»
  ☎️ተጋባዥ ኡስታዞች🎙 1⃣ሸይኽ መሀመድ ሁሴን 2⃣ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ 4⃣ኡስታዝ ዓብደረዛቅ 5⃣ኡስታዝ አቡ ረያን 6⃣ኡስታዝ አብደ ሸኩር ቲላዋ 1⃣ወንድም አቡ ማሂር 2⃣ወንድም አቡ ዒምራን የፕሮግራማችን መሪዋች ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ ወንድም መሀመድ አያሌው ወንድም አቡ ሁዘይፋ ዓሊ ምሺንጋ
ቀን ነገ ሰኞ ማታ 
በኢትዬ 3:00 በዱባይ 10:00 በሳዑድ 9:00 ፕሮግራሙ የሚካሄደው በቴሌግራም 👇 https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
ሸርርር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም

تلاوة بديعة من سورة آل عمران 🎙القارئ: #محمد_الغزالي _

​«عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​إِنَّ العَبْدَ إِذَا أَخْطَأَ خَطِيئَةً نُكِتَتْ فِي قَلْبِهِ نُكْتَةٌ سَوْدَاءُ، فَإِذَا هُوَ نَزَعَ وَاسْتَغْفَرَ وَتَابَ صُقِلَ قَلْبُهُ، وَإِنْ عَادَ زِيدَ فِيهَا حَتَّى تَعْلُوَ قَلْبَهُ، وَهُوَ الرَّانُ الَّذِي ذَكَرَ اللَّهُ: {كَلَّا بَلْ رَانَ عَلَى قُلُوبِهِمْ مَا كَانُوا يَكْسِبُونَ}» (رواه الترمذي وقال: حديث حسن صحيح) ​ ​«አንድ ሰው ኃጢአት ሲሠራ ልቡ ላይ ጥቁር ነጥብ ታርፋለች። ወዲያውኑ ከኃጢአቱ ከተከለከለ፣ እስቲግፋር ካደረገና ንስሐ ከገባ ልቡ ይጸዳል (ይጠራል)። ወደ ኃጢአቱ ከተመለሰ ግን ጥቁረቱ እየጨመረ ይሄዳል ልቡን ሙሉ በሙሉ እስክትሸፍነው ድረስ።

👉ውድ ሐብት! የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لأَنْ أقُولَ سُبْحانَ اللهِ، والحَمْدُ لِلَّهِ، ولا إلَهَ إلّا اللهُ، واللَّهُ أكْبَرُ، أحَبُّ إلَيَّ ممّا طَلَعَتْ عليه الشَّمْسُ﴾ “ፀሀይ ከወጣችበት ቀን እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ንግግሮች ሱብሃነላህ፣ ወልሐምዱሊላህ፣ ወላአኢላህ  ኢለላህ፣ ወላሁአክበር የሚሉት ናቸው።” ~

​የልብ ህክምና❹: "የልብ ትልቁ ህክምና መድኃኒት መዋጥ ሳይሆን፣ በቁርአን አንቀጾች ውስጥ ተረጋግቶ ማስተንተን ነው።"

ግዜያችን በረካ ያጣው ለምን ነው!? 🎙ከ ደርስ ላይ የተቆረጠ― ~t.me/AbuSufiyan_Albenan

ምክር በወንድም አቡ ሹራ🎙 አስታውስ ማስታወስ ትጠቅማለችና الدنُ النصيحة
በወረባቦ የሱና እህቶች ጀማዓ

ውልቄነው ለማለት መታጁን ነቅለን በጫካውስጥ ጥለናል ያልወለደው እህል ላይም ሰቅለናል እሱ ያንኛው ይወልዳል ይኸ ይደርቃል ተሰብሮ አገኘን ለማለትም ሰብረን አሳድረናል

ጥንቃቄ
በዚህ በዋትሳብ ቻናል ላይ የተለያዩ የጥመት አንጃወች አሉ እንጠንቀቅ ዝም ብለን ያገኘነውን ቁርአን ሀድስ ስለተፃፈ የቻናሉ ስም ፕሮፋይሉ ስላማረ የኛን የሂወታችን ጉዳይ የሚገልፅ ስለተፃፈ ያን እያየን follow አናድርግ በውስጡ የሚለቀቀው የእነ ማን ደርስ እንደሆነ የሚያስቀምጡት የቴሌግራም ሊንክ ወደየት እንደሚወስድ እንየው በቴሌግራም ብቻ አይደለም መንሃጅን መጠበቅ ባረከላሁ ፊኩም