KebronHill Microfinance Official Telegram Channel
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
369
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+630 روز
آرشیو پست ها
የደሴ ቅርንጫፍ ሥራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ዉሎ በፎቶ!
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
+9
የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም የስኬት ጉዞ ግስጋሴ ቀጥሏል
እነሆ በዛሬው ዕለት ባሌሮቤ : ደሴ : አሰላ ላይ 3 ሶስት ቅርንጫፎች ይፋዊ ሥራ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በድምቀት እየተከበረ ይገኛል: :
ለመላው ባለአክስዮኖች እንኳን ደስ አላችህ እንኳን ደስ አለን::
🎆🎆Baga Gammaddan Baga Gammadne🎆🎆🎆
Abbootii Aksiyoonaa Dhaabbata Maayikiroo Faayinaansii KebroonHill Hundumaaf:-
Dhaabbanni keenya Maayikiroo Faayinaansii KebroonHill ulaagaa Baankiin Biyyaalessaa Itiyoophiyaa barbaadu hunda guutuudhaan Magaala Finfinneetti bakka garaa garaatti Damee banuudhaan hojii keessa galee jiraachuunsaa beekamaadha, fuula durattis bu'a qabeessummaa haala godhachuu danda'uun qorannoo barbaachisaa geggeessuudhaan Magaalaa Finfinnee alatti naannolee jiran tajaajila itti quufinsa qabu mirkaneessuun Damee banuudhaan karoora bal'aa qabatee hojjechaa jiraachuu isaa beeksisuun keenya ni beekama.
Haa ta'u malee Hundumaa dursinee isa nu gargaare Waaqayyoon galateeffachaa guyyaa borii guyyaa seena qabeessa Qaammee 01/2017 A.L.I,tti Baalee Roobee, Dasseefi Asallaa irratti sagantaa Dameewwan haaraa hojii eegalchiisuu qabaachuu keenya gammachuu guddaan isin beeksisna,
🎆1. Damee Baalee Roobee
==> Gamoo Awaash Bank Cina Gamoo Baankiin Hojii Gamtaa Oromiyaa Jiru Irratti argamna.
==> Saatii 5:00 irraa eegaluun
🎆2. Damee Dassee
==> Naannoo Mannaafashaa Peensiyoonii Xoosaa Cina Baankii Bunnaa Fuula Duratti argamna.
==> Saatii 5:00 irraa eegaluun
🎆3.Damee Asallaa
==> Gamoo Dhaabbata Itiyoopiyaa Inshuuraansii Madin Cina Gamoo Gadaa Baankiin Jiru irra darbii 1ffaa Irratti argamna.
==> Saatii 5:00 irraa eegaluun
👉#Hubachiisa:- Abbootiin Aksiyoonaa Naanoo Dameewwaan Maqaan isaanii olitti caqasaman kana itti dhiyeenyaan argamtan, Sagantaan kun sagantaa isin obsaa fu dadhabina guddaan eeggachaa kan turtan ta'uu dhaabbatni galateeffannaa guddaa fi gammachuu guddaan kan isin beeksisu yoo ta'u sagantaan kun akka milkaa'uuf damee naannoo keessan jirutti qaamaan argamuun deggersa barbaachisuu akka gootan ni amanna,
Kanuma bu'uura godhachuun keessummoota magaalaa Finfinneerraa dhufan simannaa addaa gootaniifi karoorri dhaabbatni qabatee ba'e galma akka ga'uuf ga'ee keessan akka baatan kabajaan guddaan isin gaafanna,
============================
Irra Deebiin Baga Gammaddan Baga Gammadne,!!
🙏ማሳሰቢያ:-
ከላይ በስም የተጠቀሱ ቅርንጫፎች በሚከፈቱባቸው አቅራቢያ የምትገኙ ዉድ ባለአክስዮኖች: ይህ ፕሮግራም በጉጉት ስትጠባበቁ የነበራችሁት የናንተው የትግስታችሁና የፅናታችሁ ፍሬ በመሆኑ ተቋሙ ከፍ ያለ አድናቆትና ምስጋና እያቀረበላችሁ ፕሮግራም የተሳካ እና ያማረ እንዲሆን በየቀጠናችሁ ያላችሁ ክቡራን ባለአክስዮኖች የእናንተ ሚና የላቀ መሆኑ ከልብ ይታመናል::
👉በመሆኑ በአከባብያችሁ ከአዲስ አበባ የሚመጡ እንግዶችን በክብር ከመቀበል ጀምሮ ፕሮግራም የተሳካ: ያማረ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የባለቤትነት ድርሻችሁን እንደምትወጡ ሙሉ እምነት አለን :: በመቀጠልም ተቋሙ በያዘው እቅድ መሰረት የአገልግሎት አድማሱንና ተደራሽነቱን በማስፋት ሁሉንም የማገልገል ትልሙን እዉን እስከሚያደርግ ድረስ ያለመታከትና ያለእረፍት የሚሰራ መሆኑን በፅኑ አቋም እያረጋገጥን ሁሉም ባለአክሲዮን ከተቋሙ እዉነተኛ ዓላማ ጋር በመቆም ባለቤትነቱን እንዲያረጋግጥ እናሳስባለን:: በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን
"Restlessly Working to Achieve Our Vision"
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆👂👂👂🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆👂👂👂🎆
🎆ታላቅ የምስራች እንኳን ደስ አላችሁ 🎆እንኳን ደስ አለን 🎆
🤝ለኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር ባለአክስዮኖች በሙሉ :-
ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ አስፈላጊዉንና ሕጋዊ የብሔራዊ ባንክ መስፈርቶችን አሟልቶ በይፋ ሥራ በመጀመሩ አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ቅርንጫፎች ከፍቶ በሥራ ላይ የሚገኝ መሆኑንና ቀጣይም ተቋሙን ትርፋማና ዉጤታማ በሚያደርግ መልኩ የአዋጭነት ጥናቶችን እያደረገ ከአዲስ አበባ ዉጪ ባሉ አከባቢዎች የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማረጋገጥ የማስፋፊያ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ለመክፈት ሰፊ እቅድ ተይዞ እየሰራ መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል::
በመሆኑም ከሁሉም አስቀድሜን በነገር ሁሉ የረዳንን እግዚአብሔር እያመሰገንን በነገው ታሪካዊ ዕለት ጳጉሜ 01 ቀን 2017 ዓ. ም ባሌሮቤ: ደሴ እና አሰላ ላይ አዲስ ቅርንጫፎችን ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም የሚደረግ መሆኑን ስናበስ በታላቅ ደስታ እና ምስጋና ነው
🎆1.ባሌ ሮቤ ቅርንጫፍ :-
ሮቤ አዋሽ ባንክ ጎን ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ
⏰ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 5:00 ጀምሮ
🎆2. የደሴ ቅርንጫፍ :-
መናፈሻ አከባቢ ጦሳ ፔንሲዮን አጠገብ ቡና ባንክ ፊት ለፊት
⏰ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 5:00 ጀምሮ
🎆3. የአሰላ ቅርንጫፍ:-
ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ህንፃ አጠገብ የገዳ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ላይ
⏰ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 5:00 ጀምሮ
የተከበራችሁ ዉድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ አክሲዮን ባለቤቶች( መስራች አባላት), ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አስፈላጊዉንና ሕጋዊ የብሔራዊ ባንክ መስፈርቶችን አሟልቶ በይፋ ሥራ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ እና አክብሮት ነው::
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ ለመጀመር ከታሰበው ጊዜ በላይ የወሰደ ቢሆንም ውሳኝ የሕጋዊነት ምዕራፎችን በማለፍ ሂደት ዉስጥ ባለአክስዮኖች ያሳያችሁትን ትዕግስትና ዓላማ ጽናት በተመለከተ እውነተኛ የባለቤትነት ስሜት በተግባር የታየበት በመሆኑ ቦርዱ በታላቅ አክብሮት ተመልክቶታል::
አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ማይክሮፋይናንሱ አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ቅርንጫፎች ከፍቶ በሥራ ላይ የሚገኝ ሲሆን ቀጣይም ተቋሙን ትርፋማና ዉጤታማ በሚያደርግ መልኩ የአዋጭነት ጥናቶችን እያደረገ ከአዲስ አበባ ዉጪ ባሉ አከባቢዎች የማስፋፊያ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ለመክፈት ሰፊ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል::
በመሆኑም:- ሁሉም ባለአክስዮኖች በአክሲዮን ሺያጭ ወቅት በገባችሁት ዉል መሰረት ተቋሙ በተሻለ አቅም አገልግሎት እንዲሰጥ ይረዳው ዘንድ ቀሪ ያልተከፈለዉን አክሲዮን መጠን በተቻለ ፍጥነት ለዚህ ዓላማ በተከፈቱ የባንክ ሂሳቦችን ገቢ ማድረግ የሚትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን::
ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለዉድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ አባላት በሙሉ:-
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ጊዜ ዉስጥ አንዳንድ ግለሰቦች ያለተቋሙ እዉቅና ተቋሙ የላካቸው በማስመሰል በተለያዩ የአክሲዮን ባለቤቶች በስፋት ያሉባቸው ቦታዎች በድብቅ በመንቀሳቀስ ቅርንጫፍ እንዲከፈትላችሁ ፊርማችሁና መታወቂያ ይፈለጋል በሚል የተዛባ የማታለል መረጃ እየሰጡ አባላትን በማወናበድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች እንዳሉ እና አንዳንድ ቦታዎች ላይ አባላትን አስፈርመው ፊርማቸውና መታወቂያቸውን ላልተፈለገ ዓላማ ለመጠቀም እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸውን ተቋሙ በደረሰው መረጃ አረጋግጧል::
በመሆኑ ዉድና የተከበራችሁ የተቋማችን አክሲዮን ባለቤቶች እና መስራች አባላት ተቋማችን ከመቼዉም ጊዜ በላይ ሕግንና ሕጋዊነት ተከትሎ የተሟላ የፋይናንስ አገልግሎት ወደ መስጠት ደረጃ የተሸጋገር ሲሆን ሕጋዊ አሰራርን መሰረት በማድረግ የአካሄድ ግድፈት በታየባቸዉ አካላትም ላይ ግልፅ የሆነ ተጠያቅነትን ጭምር እያረጋገጠ ይገኛል::
ስለሆነም ከሕግ ተጠያቂነት ለማምለጥ የሚሞክሩ አካላት በሚያሰራጩሁት ሐሰት መረጃ እንዳትታለሉ እያሳወቅን
በዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አቶ ሸዋፈራው ደሳለኝ ወይም በአክሲዮን ማህበሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በአቶ ሀብቴ ብርሃኑ ቲተርና ማህተም በተረጋገጠ ከተቋሙ ሕጋዊ ዉክልና ደብዳቤ ሳይኖረው በኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ስም አባላትን መጥራት ሆነ መሰብሰብ እንዲሁም በግለሰብ ደረጃ መረጃዎችን ማሰራጨት ወንጀል መሆኑን አዉቃችሁ በያላችሁበት አከባቢ በአንዲህ አይነት ድርጊት የተሰማሩ አካላትን/ግለሰቦችን ለአከባቢ ፖሊስ በመጠቆም ከማህበሩ ዓላማ ጋር እንድትቆሙ በጥብቅ እናሳስባለን::
በመቀጠልም የተቋሙ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ማስተላለፊያ ኮድ "9766" ሲሆን ከቅዳሜ ጀምሮ በእያንዳዳችሁ ስልክ ቁጥር ላይ ከዋና መ/ቤት ብቻ አስፈልጊና ወቅታዊ መልዕክቶችን የሚናደርስ ይሆናል::
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ. ማ
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የተከበራችሁ ዉድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ አክሲዮን ባለቤቶች( መስራች አባላት), ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አስፈላጊዉንና ሕጋዊ የብሔራዊ ባንክ መስፈርቶችን አሟልቶ በይፋ ሥራ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ እና አክብሮት ነው::
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ ለመጀመር ከታሰበው ጊዜ በላይ የወሰደ ቢሆንም ውሳኝ የሕጋዊነት ምዕራፎችን በማለፍ ሂደት ዉስጥ ባለአክስዮኖች ያሳያችሁትን ትዕግስትና ዓላማ ጽናት በተመለከተ እውነተኛ የባለቤትነት ስሜት በተግባር የታየበት በመሆኑ ቦርዱ በታላቅ አክብሮት ተመልክቶታል::
አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ማይክሮፋይናንሱ አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ቅርንጫፎች ከፍቶ በሥራ ላይ የሚገኝ ሲሆን ቀጣይም ተቋሙን ትርፋማና ዉጤታማ በሚያደርግ መልኩ የአዋጭነት ጥናቶችን እያደረገ ከአዲስ አበባ ዉጪ ባሉ አከባቢዎች የማስፋፊያ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ለመክፈት ሰፊ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል::
በመሆኑም:- ሁሉም ባለአክስዮኖች በአክሲዮን ሺያጭ ወቅት በገባችሁት ዉል መሰረት ተቋሙ በተሻለ አቅም አገልግሎት እንዲሰጥ ይረዳው ዘንድ ቀሪ ያልተከፈለዉን አክሲዮን መጠን በተቻለ ፍጥነት ለዚህ ዓላማ በተከፈቱ የማክሮፋይናሱ
1. የንግድ ባንክ 1000677305472
2. አቢሲኒያ ባንክ 217881056
3. አዋሽ ባንክ 013020966404701
4. ብርሃን ባንክ 1603650115380
5. ስንቄ ባንክ 1096731051217
በመጠቀም በአቅራቢያችሁ ባሉ ቅርንጫፎች በኩል ገቢ እንድታደርጉ በታላቅ አክብሮት እናሳስባለን::
ለበለጠ መረጃ:-
👉+251 93 660 6313
Mr Ephrem Gashaw
Share Admnistrator Senior Officer
👉+251947628888
Mr. Kure Pote Gayo
Manager, Business Development and Marketing Department
👉+251 91 349 7444
አቶ. ኤባ ሞገስ
ካዛንቺስ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ
👉+251 94 764 8187
አቶ መለሰ ጥላሁን
አየርጤና ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ
N:B- ካዛንቺስ እና አየርጤና ቅርንጫፎች አቅራቢያ ያላችሁ አክሲዮን ባለቤቶች በቅርንጫፍ ቢሮዎች በመሄድ መረጃዎችን መዉሰድ የሚትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::
🙏Congratulations to KebronHill Microfinance Institution S.C! 🙏
We are proud to announce that KebronHill Microfinance Institution S.C. (Ethiopia) is the only microfinance institution in Ethiopia officially registered with ID4Africa — the Pan-African movement advancing Identity for All in Africa.
Why this matters:
By being part of ID4Africa, KebronHill MFI gains:
👉Access to cutting-edge knowledge on digital identity
systems and inclusive finance
👉Opportunities to network with government leaders, development partners, and global innovators
👉 Insights into best practices for
integrating secure identity in financial services
👉 Increased visibility as a pioneer in digital financial inclusion in Ethiopia and Africa
This milestone reaffirms KebronHill MFI’s commitment to innovation, inclusion, and empowerment, ensuring our clients benefit from secure and accessible financial services.
👉Together, we’re building a future where identity unlocks opportunity for all.
#KebronHillMFI #ID4Africa #DigitalInclusion #FinancialInclusion #Ethiopia
