fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethiopian University Freshman Information

Ethiopian University Freshman Information

رفتن به کانال در Telegram

Information service for Ethiopian university freshmen. Admissions • Registration • University Updates • Academic Information

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام Ethiopian University Freshman Information

کانال Ethiopian University Freshman Information (@freshmanunion) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 22 636 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 22 636 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 23 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -646 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -45 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 40.54% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 21.29% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 9 182 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 4 822 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 25 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“Information service for Ethiopian university freshmen. Admissions • Registration • University Updates • Academic Information”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

22 636
مشترکین
-4524 ساعت
-1517 روز
-64630 روز
آرشیو پست ها
🔥 መልካም የዳመራ ስነ-ስርዓት ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንመኛለን! @FreshmanUnion ✔️
🔥 መልካም የዳመራ ስነ-ስርዓት ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንመኛለን! @FreshmanUnion ✔️

👆👆👆 PLACEMENT RESULT – 2018 batch (2nd Year Students)   We are pleased to announce this year's placement results for 2018 entry students. Please note the following important points: 1. A cut-off point to join each program and a description of the remarks are provided on the last page of this placement document (page 48).  2. Complaints can be submitted until mid-day (11:30 AM or 5:30 LT) on Friday, September 24, 2026. Complaints will be collected ONLY via a complaint form, which can be collected from Pre-Engineering office (NB 205B) and should be valid as per the criteria and cut-off point to join each program.  3. Those who are not placed and didn’t choose program preference (e.g., readmission students, student with NG grade), please use stamped Program Preference Verification Form to present your case until mid-day (11:30 AM or 5:30 LT) on Friday, September 24, 2026.   NB: We don't accept any complaint about placement via email, telegram. phone call, or text messages. The TLS Office @Hsquareedu

የዝውውር ቅድመ-ሁኔታ፡ ዝውውር የሚፈጸመው የላኪ እና የተቀባይ ዩኒቨርሲቲዎች ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፤ ትምህርት ሚኒስቴርም በደብዳቤ ሊያውቀው ይገባል። የትምህርት ቆይታ መስፈርት፡ ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ 1 ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50% በላይ ያላጠናቀቀ መሆን አለበት። የተከለከሉ አሰራሮች፡ ዩኒቨርሲቲዎች ከሚኒስቴሩ ምደባ ውጭ በራሳቸው ተነሳሽነት ተማሪ መቀበል፣ መመዝገብ ወይም ተቋም መቀየር አይችሉም። ልዩ አስተናጋጅነት የለም፡ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ አሰራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር የተከለከለ ነው። የመንግሥት እና የግል ተቋማት ዝውውር፡ ከመንግሥት ወደ ግል ተቋም መዛወር ይቻላል፤ ነገር ግን ከግል ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ መዛወር አይቻልም። @FreshmanUnion ✔️

📣ስለዩኒቨርሲቲ ዝውውር ጥያቄ ላላችሁ በሙሉ "ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህር
+1
📣ስለዩኒቨርሲቲ ዝውውር ጥያቄ ላላችሁ በሙሉ
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡
- ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም። ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል። የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ @FreshmanUnion ✔️

ነፃ የፍሬሽማን የጥናት አፕልኬሽናችንን ተጠቀሙ 👉
ነፃ የፍሬሽማን የጥናት አፕልኬሽናችንን ተጠቀሙ 👉

የፍሬሽማን ነጻ የጥናት አፕ
የፍሬሽማን ነጻ የጥናት አፕ

AASTU Freshman Student Information Announcement Dear Freshman Students, The AASTU Freshman Student Information Portal is now available. Please visit: https://www.aastu.edu.et/freshmaninfo/ To check your information, enter your: Grade 12 Entrance Exam Admission Number of 6 digit and First Name After submitting the form, you can view your student ID, institutional (AASTU) email address, field of study, dormitory placement such as room, block, floor Please carefully review all displayed information. For any incorrect or missing information, contact the  AASTU Registrar office in person for assistance. @FreshmanUnion✅️

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ የፖርታል (Portal) የይለፍ ቃላችሁን (Password) ካረሳችሁ ወይም አካውንታችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ከተዘጋባችሁ (Blocked/Locked)፤ ወደተመደባችሁበት ኮሌጅ የሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት (Registrar Office) በአካል በመቅረብ የይለፍ ቃላችሁን ማስቀየር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃችኋለን። @FreshmanUnion✅️

📣 ለአዲስ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ በአሁኑ ወቅት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) ውጭ ያሉ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ይፋዊ የሆነ የተማሪዎች ጥሪ ወይም የመግቢያ ቀን አላወጡም። ስለሆነም፡ ከኦፊሴላዊ ያልሆኑ መረጃዎች ተጠንቀቁ፦ የነባር ተማሪዎች መግቢያ ቀንን ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ያልተረጋገጡ ወሬዎችን በመከተል የተሳሳቱ ውሳኔዎችን እንዳትወስዱ እናሳስባችኋለን። ትክክለኛ መረጃ ተከታተሉ፦ ማንኛውም ዩኒቨርሲቲ ይፋዊ የጥሪ ማስታወቂያ እንዳወጣ ወዲያውኑ በዚህ ቻናል የምናጋራችሁ ይሆናል። ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ፦ የጥሪ ማስታወቂያ እስኪወጣ ድረስ ስለተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ፣ ስለሚወስዷቸው ኮርሶች እና መግባት ስለምትፈልጉበት የትምህርት ክፍል (Department) አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን አስቀድማችሁ እንድታስሱ እንመክራችኋለን። እኛም በዝግጅት ጊዜያችሁ አጋዥ እና ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በተከታታይ ማቅረባችንን እንቀጥላለን። ➡️ሌሎች ፍሬሽማን ተማሪዎችም ይህን መረጃ እንዲያገኙ ሼር ያድርጉ። @FreshmanUnion✅️

According to the calender classes of all Regular and Continuing UG Students will begin tomorrow (Monday sept 21/2026) and Lat
According to the calender classes of all Regular and Continuing UG Students  will begin tomorrow (Monday sept 21/2026) and Late Registration for year 2 and above UG continuing Program Students.

📣 ለሁሉም የFreshman ተማሪዎች የተሰጠ ጠቃሚ ማስታወቂያ የ2019 የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት በእያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ በይፋ የሚገለጹ ይሆናል። ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ
📣 ለሁሉም የFreshman ተማሪዎች የተሰጠ ጠቃሚ ማስታወቂያ የ2019 የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት በእያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ በይፋ የሚገለጹ ይሆናል። ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ እና ያልተረጋገጡ መረጃዎችን ከመከተል እንድትቆጠቡ እንመክራለን። ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ እንዳደረጉ ትክክለኛና የተረጋገጡ የመግቢያ ቀን መረጃዎችን ወዲያውኑ የምናጋራችሁ ይሆናል። አስፈላጊ መረጃዎች እንዳያመልጧችሁ ቻናላችን በየቀኑ ተከታታሉ። @FreshmanUnion✅️

🔔 የዩኒቨርሲቲ Freshman ተማሪዎች፤ የምትፈልጉትን Department ለማግኘት GPA-ችሁን ከወዲሁ ከፍ ማድረግ አለባችሁ! ✅Zegju App ለFreshman ተማሪዎች የሚያስፈልጉ ኮርሶችን ሙሉ
🔔 የዩኒቨርሲቲ Freshman ተማሪዎች፤ የምትፈልጉትን Department ለማግኘት GPA-ችሁን ከወዲሁ ከፍ ማድረግ አለባችሁ! ✅Zegju App ለFreshman ተማሪዎች የሚያስፈልጉ ኮርሶችን ሙሉ በሙሉ በነፃ (FREE) አዘጋጅቶላችኋል። Biology, Economics, Emerging Technology, Geography, Logic & Critical Thinking, Mathematics... እና ሌሎችም የሚቀሩ ኮርሶች በሙሉ በመጫን ላይ ናቸው! Previous Mid & Final Exams እንዲሁም Chapter ተኮር መለማመጃ ጥያቄዎች እየተጫኑላችሁ ነው። 🎁 ይህ ገና ጅምሩ ነው! ከመስከረም 20 ጀምሮ ደሞ GPA-ችሁን እጅግ በጣም ከፍ የሚያረግ ልዩ Study Challenge እና Surprise Update ይለቀቃል። እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ጀምሩ! ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot (Password የረሳችሁ ቦቱ ላይ "Change Password" የሚለውን ተጫኑ ወይም /recover ብላችሁ ላኩ) 🤓መመዝገቢያ ቦት፦ @Zegju_registration_bot 📱Android (Play Store) 🍏iOS (App Store)

የ1ኛ ዓመት የትምህርት ማቴሪያሎች ለ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የቀደሙ ፈተናዎችን፣ አሳይመንቶችን እና የኮርስ ሞጁሎችን በየኮርሱ አዘጋጅተንላችኋል። 📖 የተዘጋጁ ኮርሶች፦ 🔵Anthropology 🔵Applied Math 🔵Biology 🔵Chemistry 🔵Civics 🔵Critical Thinking and Logic 🔵Economics 🔵Emerging Technology 🔵English 🔵Entrepreneurship 🔵Geography 🔵History 🔵Inclusiveness 🔵Math for Natural Science 🔵Math for Social Science 🔵Physics 🔵Psychology 📘Modules በሴሚስተሩ ውስጥ ለሚኖሯችሁ አሳይመንቶች፣ ሚድ እና ፋይናል ፈተናዎች ለመዘጋጀት እነዚህን ማቴሪያሎች ተጠቀሙባቸው። ➡️ ሌሎች የ1ኛ ዓመት ተማሪዎችን ታውቃላችሁ? ለትምህርቶቻቸው የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን ማግኘት እንዲችሉ ይህንን መረጃ ላኩላቸው። @FreshmanUnion✅️

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች
+1
የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች

🔵 ገንዘብ ከፍላችሁ የFreshman package እንዳትገዙ! የFreshman GPA ለምትፈልጉት ዲፓርትመንት አመራረጥ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ እናውቃለን። ለዚህም ሲባል በሀገራችን ቁጥር #1 የ
🔵 ገንዘብ ከፍላችሁ የFreshman package እንዳትገዙ! የFreshman GPA ለምትፈልጉት ዲፓርትመንት አመራረጥ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ እናውቃለን። ለዚህም ሲባል በሀገራችን ቁጥር #1 የሆነው ዝግጁ App የሙሉ የ1ኛ ዓመት ኮርሶችን ሙሉ በሙሉ በነጻ አዘጋጅቶላችኋል! ✅ዝግጁ App ላይ የምታገኙት፦ ግልጽ እና በሚገባ የተብራሩ ማሽታወሻዎች ፣ Previous Exams፣ Practice Questions፣ Flashcards እና Quizzes በአንድ ቦታ! በ 3 ቀላል እርምጃዎች አሁኑኑ ዝግጁን መጠቀም ጀምሩ፦ ወደ @Zegju_registration_bot በመሄድ "Buy Package" የሚለውን ተጫኑ። "Free Freshman Package" የሚለውን ምረጡ። ወደ ዝግጁ App በመግባት መማር ጀምሩ! (Login ካደረጋችሁ ፓኬጁ በቀጥታ ይከፈታል፤ ካላደረጋችሁ በቦቱ በተመዘገባችሁበት ስልክ ቁጥር Login አድርጉ።) 🔐 Password ለረሳችሁ፦ ቦቱ ላይ /recover ብላችሁ ላኩ። አዲስ Update፦ በዝግጁ App ላይ የነበሩትን Biology, Economics, Emerging Tech, Geography, Logic እና Maths ማስታወሻዎች ሙሉ በሙሉ በነጻ ከማቅረባችን ባሻገር አሁን ደግሞ የPsychology Noteን አካተናል! 🤓መመዝገቢያ ቦት፦ @Zegju_registration_bot 📱Android (Play Store) 🍏iOS (App Store)