UAT Exam (Undergraduate Admission Test) for BSc Students
UAT (Undergraduate Admission Test) for AAU BSc applicants. Updates on registration, application, and exam details, plus practice questions and study materials for consistent preparation. To practice UAT for free: @Aau_exam_bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام UAT Exam (Undergraduate Admission Test) for BSc Students
کانال UAT Exam (Undergraduate Admission Test) for BSc Students (@examuat) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 23 221 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 23 221 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 29 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 7 063 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 116 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 41.52% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 42.76% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 9 635 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 9 923 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 16 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“UAT (Undergraduate Admission Test) for AAU BSc applicants.
Updates on registration, application, and exam details, plus practice questions and study materials for consistent preparation.
To practice UAT for free: @Aau_exam_bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 اوت, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
در حال بارگیری داده...
پست ها | ديناميک بازديد ها | |||||
🎉 ታላቅ የምስራች ለዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች ፦
ያለፉት 3 ዓመታት እውነተኛ የUAT ጥያቄዎች Zegju አፕ ላይ እያስገባንላችሁ ስለሆነ ከነገ ጀምሮ ታገኟቹሃላችሁ! ጷግሜ 2 የምትፈተኑት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ፈተና ከነዚ ውጪ አይሆንም።
ለፈተናው የቀረው 10 ቀን ብቻ ነው፤ ከነገ ጀምሮ 400 ብር የነበረው ጥቅላችን ወደ 450 ብር ከፍ ስለሚል ያልተመዘገባችሁ ጊዜው ሳይሄድ ተመዝገቡ።
ማስታወሻ፡ ሁላችሁም የዛሬው ውድድር ላይ የመሳተፍ ግዴታ አለባችሁ።
📱 Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
🍏 App Store - https://apps.apple.com/ke/app/zegju/id6802241286
📖 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ExamUAT/544
🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot | 6 631 | 44 | 0 | 15 | Loading... | |
📣 UAT ከ25ሺ ተማሪዎች ጋር የምትወዳደሩት ውድድር ነው!
ከማጥናት እና ራሳችሁን ከማዘጋጀት በተጨማሪ አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተወዳድራችሁ መለካት አለባችሁ።
ለዛም ሲባል ፈተናው እስኪደርስ ለተከታታይ 9 ቀናት ዝግጁ አፕ ላይ እለታዊ ውድድር ተዘጋጅቷል።
📌 እዚ ውድድር ላይ ሁሉም የዝግጁ አባል የመሳተፍ ግዴታ ያለበት ሲሆን በየቀኑ ከማጥናት እና ጥያቄዎችን ከመስራት በተጨማሪ ከሌሎች ጋር ያላችህን ልዩነት ታያላችሁ።
📱 Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
🍏 App Store - https://apps.apple.com/ke/app/zegju/id6802241286
📖 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ExamUAT/544
🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot | 7 283 | 17 | 0 | 11 | Loading... | |
ትላንት ያልተፈተናችሁ ዛሬም መፈተን ትችላላችሁ! | 6 639 | 10 | 0 | 4 | Loading... | |
How to apply for AAU Complete Guide👆
https://admission.aau.edu.et/
You tube ላይ ለመመልከት 👉 https://youtu.be/mCLzLktziRI
@ExamUAT
@ExamUAT | 84 | 13 | 0 | 1 | Loading... | |
‼️በቂ ዝግጅት እያረጋችሁ አይደለም‼️
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት መግባታችሁን UAT ላይ 80+ ማምጣት አለባችሁ! ለሱ ደሞ በቂ ዝግጅት በየቀኑ ማረግ አለባችሁ።
በሚገባ እንድትዘጋጁ ተብሎ ደሞ ከ5000 በላይ ተማሪዎችን ኢዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያስገባው ዝግጁ አፕ የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራም ስላዘጋጀላችሁ አሁኑኑ አፕልኬሽኑን አውርዳችሁ ተጠቀሙ።
📱 Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
🍏 App Store - https://apps.apple.com/ke/app/zegju/id6802241286
📖 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ExamUAT/544
🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot | 3 841 | 24 | 0 | 5 | Loading... | |
እባካችሁ እነዚ ህጎች አክብሩ። እንደዚ አይነት ቀላል ነገሮችን ብቻ ባለማክበር ነጥብ ታጣላችሁ ፣ ፈተናውንም የመፈተን እድል ያመልጣቹሃል። | 8 690 | 7 | 0 | 3 | Loading... | |
የፈተና መመሪያ ህጎች እና አወሳሰድ
ከፈተናው በፊት
የመግቢያ ኮድ፦ @ExamCodeGeneratorBot እዚ ላይ ስትመዘገቡ የተላከላችሁን የመግቢያ ኮድ በጥንቃቄ ያዙ። ኮዱ የእናንተ ብቻ ስለሆነ ለሌላ ሰው አታጋሩ፤ አንድ ጊዜ ብቻ ያገለግላል።
የመፈተኛ መሳሪያ፦ ጥሩ ኢንተርኔት ባለው ኮምፕዩተር (ላፕቶፕ/ዴስክቶፕ) ተጠቀሙ።
ብራውዘር፦ Chrome፣ Firefox ወይም Edge ተጠቀሙ።
ቦታ፦ ፈተናውን ማቆም (pause ማድረግ) ስለማይቻል ረብሻ የሌለበት ጸጥ ያለ ቦታ ምረጡ።
የፈተና ህጎች
የአንድ ጊዜ ኮድ፦ ፈተናውን አጠናቃችሁ ከላካችሁ በኋላ በድጋሚ ገብታችሁ መፈተን አትችሉም።
የጊዜ ገደብ፦ እያንዳንዱ ክፍል የራሱ ሰዓት አለው። ሰዓቱ ሲያልቅ ሲስተሙ በራሱ ወደሚቀጥለው ክፍል ያሸጋግራችኋል፤ ወደኋላ መመለስ አትችሉም።
ገጽ አለመቀየር፦ ሌላ ታብ አትክፈቱ፣ ገጹን ሚኒማይዝ አታድርጉ ወይም ከፈተናው ገጽ አትውጡ። ከ3 ጊዜ በላይ ከወጣችሁ ፈተናው በራሱ ይዘጋል።
ኮፒ አለማድረግ፦ Copy እና Paste ማድረግ አትችሉም።
ከመላካችሁ በፊት ማረጋገጥ፦ ፈተናውን ከላካችሁ በኋላ ምንም ማስተካከል አትችሉም።
Automatic ሴቭ፦ መልሶቻችሁ ሴቭ ስለሚሆኑ ኢንተርኔት ቢቋረጥ እንኳ በኮዳችሁ እንደገና ገብታችሁ ካቆማችሁበት ቀጥሉ።
ፈተናውን የመውሰድ ደረጃዎች
ወደ bot ግቡ፦ @ExamCodeGeneratorBot የተሰጣችሁን ሊንክ copy አርጋችሁ ወደ መፈተኛው ገጽ ግቡ።
ኮዳችሁን አስገቡ፦ ኮዳችሁን በትክክል አስገብታችሁ "Start exam" የሚለውን ተጫኑ።
መመሪያውን አንብቡ፦ መመሪያውን፣ ሰዓቱን እና ህጎቹን በጥንቃቄ አንብቡ (በዚህ ወቅት ሰዓት አይቆጥርም)።
"Begin exam" የሚለውን ተጫኑ፦ ይሄን ስትጫኑ ሰዓቱ መቆጠር ይጀምራል፤ ገጹም ሙሉ (fullscreen) ይሆናል።
ጥያቄዎችን መልሱ፦ ጥያቄውን አንብባችሁ መልሱን ምረጡ። ለመሸጋገር Next/Previous ወይም በቀኝ በኩል ያለውን የጥያቄዎች ዝርዝር ተጠቀሙ።
ምልክት አድርጉ (Flag)፦ እርግጠኛ ያልሆናችሁበትን ጥያቄ "Flag question" በማለት ምልክት አድርጉበት።
ሰዓታችሁን ተከታተሉ፦ የቀረውን ሰዓት ከላይ ተከታተሉ። 5 ደቂቃ እና 1 ደቂቃ ሲቀረው ማስጠንቀቂያ ይመጣላችኋል።
አረጋግጡ፦ ከመላካችሁ በፊት ሁሉንም መልሶቻችሁን በReview ገጽ ላይ አረጋግጡ።
ላኩ፦ "Submit exam" የሚለውን ተጫኑ። ካረጋገጣችሁ በኋላ መቀየር አትችሉም።
ውጤታችሁን እዩ፦ እንደላካችሁ ውጤታችሁ ወዲያውኑ ይታያችኋል። | 9 085 | 189 | 0 | 37 | Loading... | |
መፈተኛ ኮድ ያልወሰዳችሁ ውሰዱ @ExamCodeGeneratorBot | 7 572 | 12 | 0 | 4 | Loading... | |
ጠንክራችሁ ስላጠናችሁ እና ለፈተናው ቀድማችሁ ስላለፋችሁ ማትሪክ አለፋችሁ።
አሁን ደሞ መዘጋጀት ያለባችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፈተናን ለማለፍ ነው። ፈተናውን ከ25ሺ በላይ ተማሪዎች ይወስዱታል 5ሺ ብቻ ደሞ ያልፋሉ።
ለሱ ደሞ በተለያዩ ዙሮች 5ሺ ተማሪዎችን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት መግቢያ ፈተና አዘጋጅቶ ያሳለፈውን እና የ 3 አመት ከፍተኛ ልምድ እና ስኬት ያለውን ዝግጁ አፕ ተጠቀሙ።
የሁለተኛ ዙር የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራም ምዝገባችን በድጋሚ ሳያበቃ ዛሬውኑ ተመዝገቡ። ፈተናው 10 ቀን ብቻ ስለቀረው ወደኋላ እንዳትቀሩ።
📱 Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
🍏 App Store - https://apps.apple.com/ke/app/zegju/id6802241286
📖 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ExamUAT/544
🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot | 8 538 | 14 | 0 | 10 | Loading... | |
🚨 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና የቀረው 10 ቀን ብቻ ነው! ጥናት ግን እስካሁን አልጀመራችሁም!!!
የመጀመርያ ዙር የ5 ቀን የUAT የጥናት ፕሮግራም ምዝገባችን በይፋ ተጠናቋል። አሁን ደሞ ሁለተኛው ዙር ተጀምሯል!!!
ይሄኛውም እድል በድጋሚ እንዳያመልጣችሁ።
⚠️ ማስጠንቀቂያ፡ ከእሁድ በኋላ ክፍያው ወደ 450 ብር ስለሚጨምር አሁኑኑ ተመዝገቡ!
🏆 5000+ ተማሪዎችን ለስኬት ያበቃው ታማኙ መድረክ 'ዝግጁ' (Zegju) ለምን በኢትዮጵያ #1 ሆነ?
ከ5000 በላይ ተማሪዎችን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ያደረገ ከእኛ ውጭ ሌላ አንድም የUAT ዝግጅት መድረክ የለም!
🔒 የ70% ጥብቅ ህግ (Strict Level Unlock)፦ በአንድ ርዕስ (Topic) ላይ ከ70% በላይ ካላመጣችሁ ወደ ቀጣዩ ሌቭል ማለፍ አትችሉም! አቅማችሁን 100% እንድትጠቀሙ ያደርጋችኋል።
📚 ለእያንዳንዱ Topic 20+ ጥያቄዎች፦ በUAT ፈተና ላይ ለሚመጣ ለማንኛውም ርዕስ በጥንቃቄ የተዘጋጁ ፈታኝ ጥያቄዎች።
📊 ትክክለኛ የለውጥ መከታተያ፦ ዋናውን የUAT ፈተና የማለፍ እድላችሁ ስንት ፐርሰንት እንደሆነ ሲስተማችን በግልጽ እየሰላ ያሳያችኋል።
🏆 ሀገር አቀፍ ፉክክር፦ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ ተማሪዎች ጋር በየቀኑ ትወዳደራላችሁ።
📝 Notes፣ Flashcards ፣ ቪድዮ እና ሞዴል ፈተና (Simulation Exams)!
📱 Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
🍏 App Store - https://apps.apple.com/ke/app/zegju/id6802241286
📖 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ExamUAT/544
🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot | 10 107 | 61 | 0 | 15 | Loading... | |
አስቸኳይ እና አስፈላጊ የፈተና ጥሪ፦ የAAU UAT ሞዴል ፈተና ምዝገባ
በአይነቱ ለየት ያለ ፣ ትክክለኛ የUAT ጥያቄዎችን የያዘ ፣ ትክክለኛውን አፈታተን በመሰለ መልኩ ዛሬ 11 ሰዓት ላይ ነጻ የሞዴል ፈተና ይኖረናል።
ፈተናውን ለመፈተን የግዴታ Access Code የሚያስፈልጋችሁ ሲሆን የፈተና ሊንክ ሲለቀቅ ኮዳችሁን የምታስገቡት ከላይ ያለው ምስል ላይ የምታዩት ቦታ ውስጥ ይሆናል። መፈተኛ ሊንክ እዚ ቻናል ላይ እና ኮድ የምታገኙበት ቦት ላይ ይለቀቃል።
ፈተናው ከጠዋት 11 ሰዓት ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።
ፈተናውን በየትኛውም ቦታ ፣ ባላችሁበት online መውሰድ የምትችሉት ፣ ያለምንም ክፍያ የቀረበ ፈተና ነው።
ማስታወሻ፡ ትክክለኛውን experience ለማየት ፈተናውን በግል ኮምፕዩተር ብትፈተኑ ተመራጭ ይሆናል።
የመፈተኛ ኮድ ለማግኘት ይሄንን ተጠቀሙ 👉 @ExamCodeGeneratorBot
@ExamUAT | 9 003 | 178 | 0 | 34 | Loading... | |
https://youtu.be/CnkX8xy05Pg | 1 636 | 22 | 0 | 3 | Loading... | |
How to apply for AAU Complete Guide👆
@ExamUAT
@ExamUAT | 9 594 | 548 | 0 | 18 | Loading... | |
በ2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍላችሁ ማለትም በself sponsorship የመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ክፍያው ይሄንን ይመስላል።
በዚ pdf ውስጥ ECTS ምን እንደሆነ ፣ እንዴት ክፍያችሁን እንደምታሰሉ እና በተርም ምን የሃል እንደምትከፍሉ ግልጽ ሆኖ ተቀምጦላቹሃል።
https://www.aau.edu.et/pages/Admission/detail?title=Tuition~and~Service~Fees
@ExamUAT
@ExamUAT | 9 802 | 269 | 0 | 9 | Loading... | |
ምን የሃሎቻችሁ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመዝግባቹህ ጨርሳቹሃል? | 10 074 | 6 | 0 | 16 | Loading... | |
@Aau_exam_bot
👆ፈተናውን እዚ ቦት ላይ ገብታችሁ መፈተን ጀምሩ! | 11 765 | 217 | 0 | 31 | Loading... | |
⏳ 10 ደቂቃ! | 8 164 | 27 | 0 | 99 | Loading... | |
ፈተና ከ40 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል። ተዘጋጁ! | 8 506 | 33 | 0 | 41 | Loading... | |
ማስታወሻ፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ፖርታል የመመዝገቢያ ሂደት
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ UAT ፈተና ምዝገባ ነሐሴ 19 መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚከተለውን ደረጃ በደረጃ የተቀመጠ መመሪያ ተከተሉ፡
ምዝገባ ከመጀመራችሁ በፊት፡
Cost Sharing (በመንግስት ወጪ እንዲሸፈንላችሁ የምትፈልጉ)፡ ከቀበሌ ወይም ወላጆቻችሁ/ቤተሰቦቻችሁ ከሚሠሩበት መሥሪያ ቤት ደብዳቤ አጻፉ (አዘጋጁ)።
ፋይዳ ቁጥር (Fayda Number)፡ ሁላችሁም የግዴታ የፋይዳ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል።
የመመዝገቢያ ደረጃዎች (Step-by-Step Process)
ደረጃ 1፡ ፖርታሉን ክፈቱ (Open Portal)
ወደ AAU Admission Portal ይግቡ፡ https://admission.aau.edu.et
ደረጃ 2፡ ወደ Application ገጽ ሂዱ
ከላይ በስተግራ በኩል Undergraduate application የሚለውን ተጫኑ።
ከ Undergraduate Student ስር Apply የሚለውን ምረጡ።
Call for Undergraduate Regular Admission የሚለውን ተጫኑ።
የትምህርት ፕሮግራሞቹን ከተመለከታችሁ በኋላ Apply now የሚለውን ይጫኑ።
ደረጃ 3፡ Fayda ቁጥር ማረጋገጥ (FAYDA Validation)
የ FAYDA ቁጥራችሁን አስገቡ።
Validate የሚለውን ተጫኑ።
በስልካችሁ በ SMS የሚላክላችሁን OTP ቁጥር አስገቡ።
ደረጃ 4፡ አካውንት ክፈቱ (Create Account)
የሚሰራ የኢሜይል አድራሻ (Working email) ተጠቀሙ።
ቢያንስ 8 የፊደል/ቁጥር ርዝመት ያለው የይለፍ ቃል (Password) ፍጠሩ።
የመጀመሪያ አካውንት አፈጣጠሩን ከጨረሳችሁ በኋላ ሁልጊዜ በኢሜይላችሁና በፓስወርዳችሁ LOG IN እያደረጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
ደረጃ 5፡ የትምህርት መረጃ መሙላት (Academic Profile)
"Your Academic Profile" የሚለውን ፎርም ትክክለኛ መረጃችሁን በመሙላት አጠናቅቁ።
UPDATE የሚለውን ከተጫናችሁ በኋላ NEXT የሚለውን ምረጡ።
ደረጃ 6፡ የመግቢያ ዓይነት መምረጥ (Admission Type)
በ Admission type ስር Regular የሚለውን ምረጡ።
ደረጃ 7፡ የትምህርት ክፍያ ዓይነት (Financing Your Study)
ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Cost-sharing sponsorship (በመንግስት) ወይም Self-Sponsorship (በግል)።
ለ Cost-Sharing (በመንግስት ለሚሸፈን)፡
ከተዘረዘሩት ምክንያቶች መካከል ቢያንስ አንዱን ተገቢ ምክንያት ምረጡ።
የተዘጋጀውን ማስረጃ በ PDF format (መጠናቸው ከ 5MB ያልበለጠ) አያይዙ (Attach አድርጉ)።
ደረጃ 8፡ የትምህርት ፕሮግራም ምርጫ (Program Choice)
Continue የሚለውን ተጫኑ።
Self-Sponsored (በግል) ከሆናችሁ፡ ከ Program Choice ፎርም ላይ 10 የትምህርት ምርጫዎችን ምረጡ።
ደረጃ 9፡ የFreshman ዘርፍ ምርጫ (ለ Cost-Sharing ብቻ)
ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Natural Science Freshman ወይም Social Science Freshman።
ከዚያ Continue የሚለውን ተጫኑ።
ደረጃ 10፡ ሰነዶችን መስቀል (Upload Documents)
የሚከተሉትን ሰነዶች በ PDF format (እያንዳንዳቸው ከ 5MB ያልበለጠ) Upload አድርጉ፡
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት (12th-grade result certificate)
ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (9th-12th transcript)
ደረጃ 11፡ የፈተና ቦታ መምረጥ (Exam Location)
የ UAT ፈተና መፈተን የምትፈልጉበትን ቦታ ከ Drop-down አማራጮች ውስጥ ምረጡ።
ደረጃ 12፡ ስምምነት ማረጋገጥ (Consent)
የስምምነት ጽሑፉን (Consent Statements) አንብቡ።
Accept የሚለውን ምረጡ።
ከዚያ CONTINUE የሚለውን ተጫኑ።
ደረጃ 13፡ መረጃን መከለስ እና ማረጋገጥ (Review Application)
የሞላችሁትን መረጃ ለመከለስ View summary የሚለውን ተጫኑ።
ማስተካከል የምትፈልጉት ነገር ካለ ከላይ የሚገኘውን Academic Profile የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ።
ደረጃ 14፡ ክፍያ መፈጸም (Payment)
Continue to Payment የሚለውን ተጫኑ።
Proceed to Payment የሚለውን ምረጡ።
Completion of payment የሚለውን ተጫኑ።
750 ብር (ETB 750) በ Telebirr ይክፈሉ ወይም የተሰጠውን QR code Scan በማድረግ ክፍያውን ፈጽሙ።
ደረጃ 15፡ ከክፍያ በኋላ (After Payment)
የፈተና መግቢያ ቲኬት ለማውጣት UAT ADMISSION TICKET የሚለውን ተጫኑ።
የፈተና ፕሮግራም ለማየት EXAM SCHEDULE የሚለውን ተጫኑ።
የክፍያ መረጃ (Payment Information)
የምዝገባና የ UAT ፈተና ክፍያ፡ 750 ETB
የመክፈያ መንገድ፡ Telebirr ወይም QR Code Scan በማድረግ
ተጨማሪ ማስታወሻ፡ መግቢያ ፈተናውን የሚፈተኑት 25ሺ በላይ ተማሪዎች ሲሆኑ አልፈው የሚገቡት 5ሺ ብቻ ናቸው። ጊዜው ሳይሄድ ዛሬውኑ @Zegju_registration_bot ላይ ተመዝግባችሁ ጥናት ጀምሩ። | 13 438 | 1 388 | 0 | 125 | Loading... | |
የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራማችን ተጀምሯል!!! የመጀመርያ ዙር የጥናት ምዝገባችን ደሞ ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ያበቃል!!!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና UAT ከ11 ቀናት በኋላ ይሆናል። ፈተናውን ከሚፈተኑት 25ሺ ተማሪዎች ውስጥ የሚያልፉት 5ሺ ብቻ ይሆናሉ። ያለምንም ዝግጅት ደሞ እነዚ 5ሺ ተማሪዎች ልትሆኑ አትችሉም።
የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራማችንን ለመቀላቀል ምዝገባ ሳንዘጋ በጊዜ ተመዝገቡ።
ማስታወሻ፡ አፕልኬሽናችንን የምትጠቀሙ ተማሪዎች "Simulation" የሚለውን በመንካት ትክክለኛ የUAT ጥያቄዎችን አግኝታችሁ መስራት ትችላላችሁ።
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
አሁኑኑ ለመመዝገብ
አሁኑኑ አፑን በማውረድ የUAT ጥቅልዎን ውሰዱ፦
📱 Play Store
🍏 App Store | 13 656 | 69 | 0 | 16 | Loading... |

