ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 560
مشترکین
-624 ساعت
+337 روز
+26530 روز
آرشیو پست ها
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
የኡመር ገነተን ምልጃ መከጀል!!🎙أستاذ أبو حسان محمد الكرماني حفظه الله تعالى 🎙በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ (አላህ ይጠብቃቸው) 👇👇👇 https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
አንድ ሰው ለአብደሏህ ኢብኑ ሙባረክ ምከረኝ አለው አሱም ልክህን አወቅ በማለት መለሰአህባብ ይሄን ምክር ተግባራዊ እናድርግ አሏህ ልካቸው ከምያውቁት ሰዎች ያድርገን 🤲 👇👇👇 https://t.me/Abu_sufiyan1
🔶#የተወገዘ ነገር ከመኖሩ ጋር ጋባዥን እሺ የማለት ሁክም
🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
ኢማም ኢብኑል ጀውዚ ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ አሉ፡-
«የትናንት ደስታ የት አለ?! ሄዷል፣ ፀፀትን ብቻ ትቶ!
የነፍስ ስሜትስ የት አለ? ስንት ጭንቅላቶችን ዝቅ አስደርጓል፣ ስንት እግሮችንም አሳስቷል!
የተሳካለት ሰው የተሳካለት በስሜቱ ተቃራኒ በመሆን እንጂ በሌላ አይደለም። የተሸወደ ሰውም የተሸወደው ዱንያውን በመምረጥ እንጂ በሌላ አይደለም።»
✌️መንቁል
👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
የጭንቅላት ድሃ አትሁን እንጂ የገንዘብ ድህነት በስራ ይቀረፋል!!።منقول https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
🔰እራሱን ከለላ ሰው የተሻልኩ ነኝ ብሎ ያየ በርግጥም ኮራ
🔷ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ አላህ ይዘንላቸው
👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1
🚦ደረሴ!~ ተመልከቱ'ማ ደረሴ፦ በኪስዎ 500 ብር ሳይኖር የእርስዎ የሁልጊዜ ምኞት ዘኺራን አል-በሕሩ-ልሙሒጥን ኩቱቡ ሲታን ከነ ሹሩሓቶቻቸው በገዛሁ ነው! 200 ብር ይዘው የ200,000 ብር ኪታብ ነው ሚመኙት ብቻ አብሽሩ አሏህ የፃፈሎት አይቀርም በፎቶው እንደምታዩት ኪታብን በስጦታ መልኩ የሚሰጡ የአሏህ ሰዎች አሉ። ~ ዱዓ በሚያደርጉ ሰዓት ያ~ረቢ ይህንን ሁላ ኪታብ ለራሴ ገዝቼ ለወንድሞቼም ምገዛ ሰው አድርገኝ፥ ስጦታ በሚሰጥ ሰዓት የኪታብ ስጦታ የሚሰጥን አባት፣ እናት፣ ወንድም፣ እህት፣ የቤት እማወራ፣... ስጠኝ ብለው ዱዓ ያድርጉ! በጭራሽም አይዘንጉ። ~ በዚህ አጋጣሚ የቂራት ጉጉት ያለው ደረሳ የሆነ ወንድም፣ ልጅ፣ ጓደኛ፣... ያላችሁ ስጦታ ልታበረክቱለት ስትፈልጉ ኪታብ ገዝታችሁ አስደስቱት! አጅራችሁ ደረሴ ተጠቅመው ባስጠቀሙ ቁጥርና ያስጠቀሙትም ሌላን አካል ባስጠቀመ ቁጥር ኢየተበራከተ ይቀጥላል የሸሆቹም የደስታ ብርሃን እፊትዎ ላይ ሲምቦጎቦግ ታያላችሁ። ~ ደረሴም ደሞ የኪታቦች ዋጋ በየአመቱ በእጥፍ ሲጨምር ለሳሙና እንኳ 50 ብር አጥቼ የ200,000 ብር እና ዋጋቸው ከዚህም በላይ የሆኑት ኪታቦች ኬት አመጣለሁ በቃ የኔ ቂራኣት አይሳካም ብለው በጭራሽ ተስፋ አይቁረጡ። የአሏህ ነገር አይታወቅምና ኪታቦችን ለእርሶ ገዝተው ለሌሎችም ወንድሞች የሚገዙበትን አቅም ይሰጦታል፣ ወይም የእርሶን ምኞት ማሳካት የሚፈልጉ ኪታቦችን በስጦታ መልኩ የሚያቀርቡሎትን ሰው ይሰጦታል ኢንሻአ'ሏህ። እናማ በጭራሽ አይዘኑ ይለቅ የቅድሟን ዱዓ አይርሱ አንዳንዴ ደሞ መዋዋስም አለ የዛሬ ደረሳ ኪታብህን አውሰኝ ከሚባል ስጋህን አውሰኝ መባልን ቢመርጥም ማዋሱንም መ'ዋሱንም እንለማመደው። 📝 አቡ ሐሳን ሐፊዱ ሙሐመድ አል-ቀልቢይ. https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan
ልዩ የኮርስ ፕሮግራም
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ:- አስባብ አስ'ሰባት ዐላ መንሀጅ አስ'ሰለፍ አስ'ሷሊህ
أسباب الثبات على منهج السلف الصالح
Pdf 👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444/12073
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
👉 መስከረም 17/2018 ጀምሮ
ቅዳሜና እሁድ
ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
↪️አድስ የምጀመር ደርስ
نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة
📝تأليف الفقير إلى الله تعالى الدكتور سعيد بن على بن وهف القحطاني
👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan2
አሁን ነው ግቡ 👇👇👇
We're talking about 📚""የደርስ-ቀን""ከቅዳሜ -እሮብ""በኢትዮ🇪🇹ማታ1:20 ይጀምራል "" የምቀራው ኪታብ""ሹሩጡ ላኢላሃ ኢላ አሏህ እና አቅዳቱል ዋስጥያህ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/iPd0B5?from=copy_link
አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ
🔰ዉድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦች ከዛሬ ጀምሮ የኪታብ ደርሳችንን በኢሞ ሩም የምንጀምር ይሆናል
ለዛ አሁኑኑ ሆላችሁም እየገባችሁ ጆይን በሉ 👇👇👇
We're talking about 📚""የደርስ-ቀን""ከቅዳሜ -እሮብ""በኢትዮ🇪🇹1:20 ይጀምራል "" የምቀራው ኪታብ""ሹሩጡ ላኢላሃ ኢላ አሏህ እና አቅዳቱል ዋስጥያህ ነው. Click the link to join us! https://s.imoim.net/iPd0B5?from=copy_link
♻️ዩንፎርም መልበሳችሁን እንዳትረሱ☘
🌷አሏህ ይውደዳችሁ🌷
✍أبو سفيان بن عبدالله البرجي السلفي
አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ
ዉድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦች ዛሬ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ በዛ ገብተን እንጠቀም
ለዛ ዛሬ ደርስ አይኖርም
☘አሏህ ይውደዳችሁ🌷
ሰበር ዜና ነገ እለተ ረቡዕ የሙሃዶራ ፕሮግራም
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ከሳዑዲ በመጣ ትልቅ እንግዳ
🇸🇦 فضيلة الشيخ الدكتور علي بن يحيى الحدادي حفظه الله
ሸይኽ ዶ/ር ዐሊይ ቢን የህያ አል'ሀዳዲ (ሀፊዘሁላህ)
ነገ እለተ ረቡዕ ነሓሴ 21/2017
👉ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
Repost from የሰለፊዮች መድረክ ملتقى السلفيون والسلفيات)
القران منزل والعقل مخلوق
# هذا هو عقيدة أهل السنة والجماعة
خلاف للجهمية والمعتزلة القائلين بأن القرآن مخلوق كله حروفه ومعانيه،
وخلاف للأشاعرة ومن شابههم القائلين بأن كلام الله هو المعاني وأما الحروف فهي مخلوقة ، وكلا القولين باطل
https://t.me/salafiochimedrek124
Repost from የሰለፊዮች መድረክ ملتقى السلفيون والسلفيات)
قال،
كلآ ان معي ربي سيهدين
#ፍርዓዉንና (لعنت الله عليه )ጁኑዶቹ አለ ያሉትን መሳርያዎቻቸውን ታጥቀው በፈረስ በእግር ሁነው እየተከተሏቸው
ሙሳ (عليه السلام ) እና ሙዕሚኖቹ አላህ እንጂ ምንም መሳርያም ጉልበትም የሌላቸው ሁነው ሁለቱ ጀመዓዎች ተገናኙ
#እነዛ ከነብዩላህ ሙሳ ዓለይህ ሰላም ጋር የነበሩ ሙእሚኖች ከኋላቸው ጠላቶች ደርሷቸዋል ከፊት ለፊታቸው በህር አለ
#በቃ አለቀልን ጠፋን ብለው በመረበሽ እና በጭንቀት ውስጥ ሁነው
አንተ ሙሳ ሆይ ፍርዓዉንና ጁኑዶቹ ደረሱን ከኋላችን ልያጠቁን ልጨርሱን ነው ደርሰውናል
ባሉ ግዜ
#ሙሳም እንዲህም አላቸው ኣይ ተከልከሉ አይደርሱንም
#ጌታዬ ከኔ ጋር ነው ይመራኛል አለ
ያ ያመኑበት ሀያሉና ብቸኛው ጌታቸውም መራቸው ከጠላቶቻቸው አዳናቸው
እነዛን የሱና የሙሳ የሙእሚኖች ጠላቶች የነበሩትን ፍርዓዉንና ጁኑዶቹ ላለፈውም ለሚመጠውም ትውልድ ዓያህ አደረጋቸው አሰመጣቸው የጃቸውንም ሰጣቸው
ሱብሃን አላህ!!
#እንዲህ ነው ጌታችን በሱ ፍፁም ማመንን ያመኑትና በሱ ላይ እውነተኛ መደከፍን የተደገፉትን ከጠላቶች ሸሽተው ወደሱ የተጠጉትን ያድናል ነፃ ያወጣል ድል በድል ያደረጋል ጠላቶችንም ያዋርዳቸዋል።
وكفى بالله وكيلا
መመካትም በአላህ በቃ!!
https://t.me/umuAbdullah124
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀባይብ ኡስታዝ ባትሪ ስለዘጋበት ዛሬ አይገባም እንዳጠብቁ ሀባይብ"🌹🌹
