fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

رفتن به کانال در Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 546
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+587 روز
+31630 روز
آرشیو پست ها
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ 🫀 @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን እሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን እሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና ብርቅዬ በሆነችው የሰለፊያ መስጂድ ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች በሴቶች ለሴቶች ወርሀዊ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ተጋባዦቹ🫴አንቺም፣እህትሽም፣እናትሽም እና የልብ ጓደኛሽ በአጠቃለይ ሙስሊም እህቶች እና አይቀርም🤝

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን አሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን አሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና ብርቅዬ በሆነችው የሰለፊያ መስጂድ ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች በሴቶች ለሴቶች ወርሀዊ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ተጋባዦቹ🫴አንቺም፣እህትሽም፣እናትሽም እና የልብ ጓደኛሽ በአጠቃለይ ሙስሊም እህቶች እና አይቀርም🤝

ሁላችሁም ተሳተፉ ጥያቄ፡ 1⁉️ በእስልምና ውስጥ ከሁሉ በላይ የመጀመሪያው ፈርድ (ግዴታ) ምንድን ነው?

<<ትዕግስትሽ ዛሬ የሚከፈል ዋጋ ቢሆንም ነገ የሚበቅል ፍሬ ነው፤" ነገሮች በፈለግሽው ፍጥነትና ሰዓት ባይቀየሩ እንኳ፣ በውስጥሽ ያለው ፅናትና ነገን በተስፋ የመጠበቅ አቅምሽ ሁልጊዜም ከፍ ያደርግሻል። ዛሬ በዝምታና በብርታት የምታልፊው እያንዳንዱ ከባድ ምዕራፍ፣ ነገ ታሪካሽን በኩራት እንድትናገሪ የሚያደርግሽ መሠረት ነው።>>

🏷ህይወት ሁሌም ቀጥተኛ መስመር አይደለችም፤ አንዳንድ ጊዜ በስህተት መንገድ ስንሄድ የወሰድናቸው እርምጃዎች ሊቆጩን ይችላሉ። ነገር ግን መዘንጋት የሌለብን ነገር አለ፦ ትናንት የፈጸምነው ስህተት ነገን የመቀየር አቅማችንን አያጠፋውም። እኛ ሁላችንም የህይወት ጉዞ ላይ ነን፤ አንዳንዴ ተንሸራትተን ብንወድቅ እንኳን ተስፋ መቁረጥ የለብንም። ከጨለማው መንገድ ወጥተን ወደ ብርሃን ለመመለስ መቼም ቢሆን ዘግይቶ አያውቅም። እራሳችሁን ይቅር በሉ፤ ካለፉት ስህተቶች ተምራችሁ ህይወታችሁን በቅንነት ጀምሩ። ለውጥ በእጃችሁ ነው። 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 🏷https://t.me/daru_selam01

|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 https://telegram.me/nesiheti_linisa

የኔ ውድ እህት🤌 ይህች ዱንያ ጊዜያዊ ናት። እውነተኛ መኖሪያችን አኼራ ነው። ስለዚህ ከሁሉም በፊት ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠንክሪ ሰላትሽን በሰዓቱ ጠብቂ ፣ ቁርአንን በየቀኑ አንብቢ፣ ዝክ
የኔ ውድ እህት🤌 ይህች ዱንያ ጊዜያዊ ናት። እውነተኛ መኖሪያችን አኼራ ነው። ስለዚህ ከሁሉም በፊት ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠንክሪ ሰላትሽን በሰዓቱ ጠብቂ ፣ ቁርአንን በየቀኑ አንብቢ፣ ዝክርን አብዢ፣ዱአ አትተይ ። የሰዎች ምስጋና ዛሬ አለ ነገ ግን ይጠፋል።የአላህ ውዴታ ግን ዘላለማዊ ነው።ሰወን ለማስደሰት ሳይሆን አላህን ለማስደሰት ጣሪ። ሂጃብሽን እና ሀያዕሽን በክብር ጠብቂኝ የሙስሊም ሴት ውበቷ በትህትናዋ፣በንጽህናዋ ፣በጥሩ ስነምግባሯ እና አላህን በመፍራትዋ ነው የሚገለፀው። መጥፎ ጓደኞችን ራቂ ወደ አላህ የሚያቀርቡሽን ምረጪ ጊዜሽን በሚጠቅም ነገር አሳልፌ እውቀትን ፈልጊ መልካም ስራን አብዢ። ምንም ያህል ፈተና ቢበዛ ከአላህ ተስፋ አትቁረጭ እሱ የልብ ጭንቀትን የሚያስወግድ ለባሮቹ አዛኝ የሆነ ጌታ ነው። "" እህቴ ሆይ ዛሬን ለአላህ ኑሪ ነገ በጀነት ትደሰቻለሽ"" አላህ በእምነት ያጽናሽ በመልካም መጨረሻ ያሳምርሽ🤲 @nesiheti_linisa

پیام ویدیو00:19

"ትንሽ አመት ለኢልም ካላጎነበስን ለጅህልና እድሜ ልካችንን አጎንብሰን እንኖራለን"።
"ትንሽ አመት ለኢልም ካላጎነበስን ለጅህልና እድሜ ልካችንን   አጎንብሰን እንኖራለን"።

ሸይኹና 🤌 ሸይኽ አብዱልሀሚድ አለተሚ @nesiheti_linisa

የማለዳ ስንቅ ለናንተ 🫴🫀 @nesiheti_linisa

""ለምን አጣሁት""? ብላ መጠየቅ አቆመችና ""አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው""? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰 ጠንካራዋ ብርቱ @qin_libochi
""ለምን አጣሁት""? ብላ መጠየቅ አቆመችና ""አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው""? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰 ጠንካራዋ ብርቱ @qin_libochi

. "ለምን አጣሁት"? ብላ መጠየቅ አቆመችና "አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው"? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰🏻ጠንካራዋ ብርቱ
. "ለምን አጣሁት"? ብላ መጠየቅ አቆመችና "አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው"? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰🏻ጠንካራዋ ብርቱ

. "ለምን አጣሁት"? ብላ መጠየቅ አቆመችና "አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው"? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰🏻ጠንካራዋ ብርቱ
. "ለምን አጣሁት"? ብላ መጠየቅ አቆመችና "አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው"? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰🏻ጠንካራዋ ብርቱ

ረሰሉና ﷺ ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ ላይ እንዲህ አሉ🫴 ሴቶችን በበጎነት ያዙ እነርሱን በአላህ አደራ ተቀብላችኋልና ከእነርሱም ጋር መቀራረብ በአላህ ቃል ሀላል ሆኖላችኋልና🙌 @qin_libochi1
ረሰሉና ﷺ ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ ላይ እንዲህ አሉ🫴 ሴቶችን በበጎነት ያዙ እነርሱን በአላህ አደራ ተቀብላችኋልና ከእነርሱም ጋር መቀራረብ በአላህ ቃል ሀላል ሆኖላችኋልና🙌 @qin_libochi1

ወደድንም ጠላንም መሄዳችን ግድ የሚሆንበት ቀን ይመጣል🙌 ረሱሉና እንዲህ ብለዋሉ:-➢≪ ደስታዎችን የሚያቋርጠውን ሞት አስታውሱ ≫ቲርሚዚይ እና ነሳኢ ዘግበውታል ➢ዱንያ ጊዜያዊ ናት አኼራ ግን ዘላለ
ወደድንም ጠላንም መሄዳችን ግድ የሚሆንበት ቀን ይመጣል🙌 ረሱሉና እንዲህ ብለዋሉ:-➢≪ ደስታዎችን የሚያቋርጠውን ሞት አስታውሱ ≫ቲርሚዚይ እና ነሳኢ ዘግበውታል ➢ዱንያ ጊዜያዊ ናት አኼራ ግን ዘላለማዊ ነው ተውባን ለነገ አናስቀምጥ ➢ሰላት፣ቁርአን እና መልካም ስራን እናብዛ ➢ሰዎችን ከመበደል እንጠንቀቅ መብታቸውንም እንመልስ አላህ መልካም መጨረሻን (حسن الخاتمه) ይወፍቀን 🤲

🟢ለልጆች መበላሸት የወላጆች ሚና قال ابن القيم رحمه الله: "وكم ممن أشقى ولده وفلذة كبده في الدنيا والآخرة بإهماله, وترك تأديبه, وإعانته على شهواته, وهو بذلك يزعم أنه يكرمه وقد أهانه، ويرحمه وقد ظلمه، ففاته انتفاعه بولده وفوت على ولده حظه في الدنيا والآخرة، ثم قال رحمه الله: وإذا اعتبرت الفساد في الأولاد رأيت عامته من قبل الآباء ". تحفة المودود بأحكام المولود(1/242) https://t.me/Abuhemewiya

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ