ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 537
مشترکین
+1824 ساعت
+307 روز
+36630 روز
آرشیو پست ها
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ?
ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?
ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
➻ኡኽቲ የሰዎችን ይሁንታ (Approval) ለማግኘት ስትል ሕይወትሽን አትኑር።
~ሰዎች ሁሉ እንዲወዱሽ አትጠብቅ!
~መልካም ብትሆኝ እንኳ መልካምነትሽን እንደ ድክመት የሚቆጥሩ ሰዎች ይኖራሉ!
ሰው ለማስደሰት አትለወጭ ላንቺ ያልሆነን ቦታ ለማግኘት ስትይ ማንነትሽን ካጣሽ፣ በኋለኛው ዘመን እራስሽን ማግኘት ይከብድሃል።
➼አስታውሽ ሰዎች ዛሬ ያጨበጭቡልሻል፣ ነገ ደግሞ ይረሱሻል! ስለዚህ የሕይወትሽ መሪሽ እውነትና የገዛ ሕሊናሽ እንጂ የሰዎች አስተያየት አይሁን።
~ዝምታ ድክመት አይደለም፤ ይልቁንም አላስፈላጊ ክርክር ውስጥ ገብቶ ሰላምን ከማጣት እራስን የመጠበቅ ታላቅ ጥበብ እንጂ።
🎁 የኒያ እና ሙሀደራ ፕሮግራም!
ውድ እና የተከበራችሁ የግሩፓችን ተከታታይ ወንድም እና እህቶች ነገ ጁሙዓ 15/01/2019 አ,እ ወይም ረቢዐ ሳኒ 15 1447 ከምሽቱ 03:30 ጀምሮ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም ይኖረናል።
↪️ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም የሚያካሄደው፦
💺 በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
💡 የሙሀደራው ርእስ፦ ከምላስ ወለምታ ማስጠንቀቅ
«ሁሉም የግሩፑ ተከታታይ ከባልደረቦቹ እና ዘመድ አዝማዶቹ ጋር ተጋብዟል።»
ሼር እና አድ በማድረግ ካሁኑኑ የድርሻቹን ተዋጡ!
https://t.me/welkiteunver
https://t.me/welkiteunver
Repost from N/a
አህባሽ ልክ እንደዚች ቆርቆሮ ግራ የተጋቡ ናቸው
አደለም ከኛ ሊግባቡ ይቅርና ከራሳቸው መግባባ
ከብዶቸዋል
ያአላህ አሁን እቺን ቆርቆሮ ድዷት ብትባሉ እንዴት ነው ምትነዷት ልክ እንደዚ አህባሾችንም መምራት ይከብዳል ገቢናለመግባት በዛ ስትዞሩ ገቢናው በዚ ይመስላቹሀል ወደዚ ስትመጡ በዛ ሁኖ ይታያቹሀል አደለም ለመንዳት ጋቢና ለመግባት ይቸግራል ልክ እነደዚ አህባሾችም በዚ ስትሎቸው በዛ ነገረ ስራቸው ሁሉ ግራ ያጋባል!!
👇👇👇👇👇
https://t.me/ebnAlam👈👈
Repost from N/a
አህባሽ ልክ እንደዚች ቆርቆሮ ግራ የተጋቡ ናቸው
አደለም ከኛ ሊግባቡ ይቅርና ከራሳቸው መግባባ
ከብዶቸዋል
ያአላህ አሁን እቺን ቆርቆሮ ድዷት ብትባሉ እንዴት ነው ምትነዷት ልክ እንደዚ አህባሾችንም መምራት ይከብዳል ገቢናለመግባት በዛ ስትዞሩ ገቢናው በዚ ይመስላቹሀል ወደዚ ስትመጡ በዛ ሁኖ ይታያቹሀል አደለም ለመንዳት ጋቢና ለመግባት ይቸግራል ልክ እነደዚ አህባሾችም በዚ ስትሎቸው በዛ ነገረ ስራቸው ሁሉ ግራ ያጋባል!!
👇👇👇👇👇
https://t.me/ebnAlam👈👈
Repost from N/a
አህባሽ ልክ እንደዚች ቆርቆሮ ግራ የተጋቡ ናቸው
አደለም ከኛ ሊግባቡ ይቅርና ከራሳቸው መግባባ
ከብዶቸዋል
ያአላህ አሁን እቺን ቆርቆሮ ድዷት ብትባሉ እንዴት ነው ምትነዷት ልክ እንደዚ አህባሾችንም መምራት ይከብዳል ገቢናለመግባት በዛ ስትዞሩ ገቢናው በዚ ይመስላቹሀል ወደዚ ስትመጡ በዛ ሁኖ ይታያቹሀል አደለም ለመንዳት ጋቢና ለመግባት ይቸግራል ልክ እነደዚ አህባሾችም በዚ ስትሎቸው በዛ ነገረ ስራቸው ሁሉ ግራ ያጋባል!!
👇👇👇👇👇
https://t.me/ebnAlam👈👈
Repost from N/a
አደራህን እውነተኛዋን መንገድ በመከተል እንዳይሸነግልህ ቀጥተኛው መንገድላይ ያሉት ሰዋች ትንሽ በመሆናቸው ።
አደራህን ሀሰተኛውን መንገድ ከመከተል
አያታልልህ ለጥፋት የቀረቡ ሰዋች በመብዛታቸው!!
👇👇👇👇👇
https://t.me/ebnAlam 👈
➻ሱና ማለት በንግግር ብቻ የሚገለጽ መፈክር ሳይሆን በዕለት ተዕለት ሕይወት፣ በአለባበስ፣ በሥነ-ምግባርና በዒባዳ የሚታይ በተግባር የተረጋገጠ እምነት ነው።
➻ሰዎችን ለመያዝ አትታገል፤ ፍቅርህንና ቅንነትህን ስጥ። የሚገባው ይቆያል፣ የማይገባው ደግሞ ምክንያት ፈልጎ ይሄዳል። ፈጣሪ ያለልህን ማንም አይወስደውም፣ ያልተፃፈልህ ደግሞ በግድ አይመጣም።
﴿لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا﴾
﴿أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ﴾
﴿فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا 🙌🏻
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
📡 ዐቂደቱ ጠሐዊያ የተሰኘው ኪታብ ሙሉ ደርስ ሪከርዶች፦
👆በመርከዙ ለሁለተኛ ዙር የተቀራ!
📚 የኪታቧን pdf ለማግኘት
https://t.me/ibnuteimiyya/646
https://t.me/ibnuteimiyya/646
ክፍል👉❶
https://t.me/ibnuteimiyya/647
https://t.me/ibnuteimiyya/647
ክፍል👉❷
https://t.me/ibnuteimiyya/648
https://t.me/ibnuteimiyya/648
ክፍል👉❸
https://t.me/ibnuteimiyya/649
https://t.me/ibnuteimiyya/649
ክፍል👉❹
https://t.me/ibnuteimiyya/650
https://t.me/ibnuteimiyya/650
ክፍል👉❺
https://t.me/ibnuteimiyya/651
https://t.me/ibnuteimiyya/651
ክፍል👉❻
https://t.me/ibnuteimiyya/652
https://t.me/ibnuteimiyya/652
ክፍል👉❼
https://t.me/ibnuteimiyya/653
https://t.me/ibnuteimiyya/653
ክፍል👉❽
https://t.me/ibnuteimiyya/654
https://t.me/ibnuteimiyya/654
ክፍል👉❾
https://t.me/ibnuteimiyya/655
https://t.me/ibnuteimiyya/655
ክፍል👉❿
https://t.me/ibnuteimiyya/656
https://t.me/ibnuteimiyya/656
ክፍል👉❶❶
https://t.me/ibnuteimiyya/657
https://t.me/ibnuteimiyya/657
ክፍል👉❶❷
https://t.me/ibnuteimiyya/658
https://t.me/ibnuteimiyya/658
ክፍል👉❶❸
https://t.me/ibnuteimiyya/659
https://t.me/ibnuteimiyya/659
ክፍል👉❶❹
https://t.me/ibnuteimiyya/660
https://t.me/ibnuteimiyya/660
ክፍል👉❶❺
https://t.me/ibnuteimiyya/661
https://t.me/ibnuteimiyya/661
ክፍል👉❶❻
https://t.me/ibnuteimiyya/662
https://t.me/ibnuteimiyya/662
ክፍል👉❶❼
https://t.me/ibnuteimiyya/663
https://t.me/ibnuteimiyya/663
ክፍል👉❶❽
https://t.me/ibnuteimiyya/664
https://t.me/ibnuteimiyya/664
ክፍል👉❶❾
https://t.me/ibnuteimiyya/665
https://t.me/ibnuteimiyya/665
ክፍል👉❷⓪
https://t.me/ibnuteimiyya/666
https://t.me/ibnuteimiyya/666
ሙሉ ደርሱ ከነ ኪታቡ በአፕ የተዘጋጀውን ለማግኘት ከስር ያለውን ይጫኑ
https://t.me/ibnuteimiyya/667
https://t.me/ibnuteimiyya/667
➻ለሴት ልጂ ትልቁ የሚመሰከርላት!
أعظم شهادة قد تحصل عليها المرأة فى حياتها
كلها هى أن يقال عنها أم لأولاد صالحين
አንዲት ሴት በህይወቷ ሁሉ የምትቀበለው ትልቁ ምስክርነት የደጋጎች ልጆች እናት መባል ነው።
መንቁል!!
Repost from N/a
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ;
እዚጋ የምትመለከቱት ወገናችን ክርስታን ነው ሁላቹሁም ቲክቶክ ለይ ታቁታላቹ
ነገሩህ እንዲህ ነው ነብዬ
ሙሀመድ(ሰ ዐ) ከ1400በፊት
የተናገሩት ነገር አለ!
«إِنَّ اللهَ لَيُؤَيِّدُ هَذَا الدِّينَ بِالرَّجُلِ الْفَاجِرِ»
ትርጉሙ፦ “እነሆ፣ አላህ ይህን ዲን በፋጂር (ኃጢአተኛ) ሰው እንኳ ይደግፈዋል/ያጠናክረዋል።”
