ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 536
مشترکین
+3124 ساعت
+97 روز
+34230 روز
آرشیو پست ها
➼ዛሬ የቃዕዳቱን ፈ አሰብር ደርስ ይኖረናል ኢንሻአላህ
በኢትዮ 3:00 ላይ
የኪታብ pdf 👇👇👇
➼https://t.me/Tazkirah_for_all/1449
እሱ በሀላሉ ጠይቆሽ ሳለ አንቺ የምታሾፊና የምትሳለቂ ሴት አላህን ፍሪ። የሰውን ስሜት አትጫወቺበት የሰውን ልብ ማሳዘን ከባድ ነው ለኒካህ የማትፈልጊውን ሰው ዝም ብለሽ ተስፋ አትስጪ ካልፈለግሽው አልፈልግህም ብለሽ ቁርጡን አሳውቂ እንጂ ፍቅረኛዬ ምናምን ብለሽ በሰው ሀያት አትጫወቺ
ብዙ ጊዜ ወንዶች ላይ ስለሚወራ ነው ግን እንዲህ የሚያደርጉ ሴቶችም አሉ
አድርሱላቸው
Repost from نور الهدى
🌙✨ የዕለቱ ሰኞ ጥያቄ ✨🌙
╭━━━━━━━━━━━━━━━━━━╮
📚🕌 የሲራ ጥያቄዎች 🕌📚
╰━━━━━━━━━━━━━━━━━━╯
1️⃣ ነቢዩ ﷺ ከመካ ወደ መዲና በሒጅራ ጊዜ ከአቡ በክር (ረ.ዐ) ጋር የተደበቁትዘ የትኛው ዋሻ ውስጥ ነበር? 🏔️
🅰️ ሀ) ሒራ
🅱️ ለ) ሰውር
🅲 ሐ) ኑር
🅳 መ) አል-አቅሳ
2️⃣ የዐቀባ ቃል ኪዳን በዋናነት ከየትኛው ከተማ ሰዎች ጋር ነበር?
🅰️ ሀ) ጧኢፍ
🅱️ ለ) መካ
🅲 ሐ) ያስሪብ (መዲና)
🅳 መ) ደማስቆ
3️⃣ ነቢዩ ﷺ ወደ ጧኢፍ ሄደው ዳዕዋ ሲያደርጉ ከእሳቸው ጋር የነበረው ሰሓቢ ማን ነበር? 🕌
🅰️ ሀ) ዘይድ ኢብን ሐሪሳ (ረ.ዐ)
🅱️ ለ) ቢላል (ረ.ዐ)
🅲 ሐ) ሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ (ረ.ዐ)
🅳 መ) ጃዕፈር ኢብን አቢ ጧሊብ (ረ.ዐ)
4️⃣ በዑሑድ ዕለት ነቢዩ ﷺ በጽናት ከቆሙት ሰሓቦች አንዱ ማን ነበር? ⚔️
🅰️ ሀ) አቡ ሁረይራ
🅱️ ለ) ጧልሐ ኢብን ዑበይዱላህ (ረ.ዐ)
🅲 ሐ) አቡ ዘር
🅳 መ) ሙዓዝ ኢብን ጀበል
5️⃣ የኸይበር ዘመቻ የተካሄደው ከሒጅራ በኋላ በየትኛው ዓመት ነው? 📜
🅰️ ሀ) 5ኛ
🅱️ ለ) 6ኛ
🅲 ሐ) 7ኛ
🅳 መ) 8ኛ
6️⃣ በሒጅራ ጊዜ ነቢዩ ﷺ እና አቡ በክር (ረ.ዐ) ወደ መዲና እንዲመራቸው የተቀጠረው መንገድ መሪ ማን ነበር? 🐪
🅰️ ሀ) ዐብዱላህ ኢብን ኡረይቂጥ
🅱️ ለ) ዘይድ ኢብን ሐሪሳ
🅲 ሐ) ዐብዱላህ ኢብን ዐባስ
🅳 መ) ዑሳማ ኢብን ዘይድ
7️⃣ “የሐዘን ዓመት” የተባለው ዓመት በዋናነት ለምን ነው?
🅰️ ሀ) የበድር ሽንፈት ስለደረሰ
🅱️ ለ) አቡ ጧሊብ እና ከዲጃ (ረ.ዐ) ስለሞቱ
🅲 ሐ) መካ ስለተያዘ
🅳 መ) ሙስሊሞች ከመዲና ስለተባረሩ
8️⃣ የመካ ድል (ፈትሑ መካ) የተካሄደው በየትኛው የሒጅራ ዓመት ነው? 🕋✨
🅰️ ሀ) 6ኛ
🅱️ ለ) 7ኛ
🅲 ሐ) 8ኛ
🅳 መ) 9ኛ
9️⃣ ነቢዩ ﷺ በመጨረሻው ዘመቻ የጦር አዛዥ አድርገው የሾሙት ወጣት ሰሓቢ ማን ነበር? ⚔️
🅰️ ሀ) ኡሳማ ኢብን ዘይድ (ረ.ዐ)
🅱️ ለ) ሙዓዝ ኢብን ጀበል (ረ.ዐ)
🅲 ሐ) ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ (ረ.ዐ)
🅳 መ) ሰዕድ ኢብን ሙዓዝ (ረ.ዐ)
🔟 አኢሻ (ረ.ዐ) በሌላ የታወቁበት የክብር ስም ማን ነበር?
🌸 መልካም ተሳትፎ 🌸
🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
ገብተዋል
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other
በቴሌግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat
https://t.me/bilalmesji?videochat
🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
🧶እህቴ ከአባትሽ ቡሀላ
ታላቅ ወንድምሽ እየኮረኮመ ስረአት የሚያስይዝሽ
ከሆነ እድለኛ ነሽ!
ታላቅ ወንድም ያላችሁ ታድላችሁ👀
➻ውዱ ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን ብን ሙሀመድ (ሀፊዛሁሏህ) ጀምረዋል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
አድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other
በቴሌግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat
የዓለም አቀፍ ደዕዋ ፕሮግራም መርሃ ግብር
🎙🎙 ከቡኻሪ — የፕሮግራሙ መሪዎች —ቡኻሪ መስጂድ
🔑 ርዕስ— የፕሮግራሙ ትውውቅ (8:00 ሰዓት)
🎙 ሼይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ( ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ወደ አላህ ተጠሪዎችና የተጠሪዎች ስነምግባር (8:10 ሰዓት)
🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— የመጀመሪያ ክፍል
🔑 ርዕስ — የደዕዋ መልእክት ( 8:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ አብዱልሀሚድ (ስልጤ / ለተሞ )
🔑 ርዕስ —በሰዓቱ ይገለፃል ( 8:40 ሰዓት )
🎙 ሸይኽ ዶ /ር ሁሴን ሙሐመድ ( አዲስ አበባ )
🔑 ለአላህ ብሎ በመዋደድ ላይ ( 9:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ መህቡብ አደም (ወራቤ / ሳንኮራ )
🔑 ርዕስ — በቁርኣንና በሱና መመራት (ከአስር በኋላ)
🎙 ሸይኽ አህመድ አወል ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ነፍስን መተሳሰብ ( 10:20 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ ሰይፉልላህ (ምስራቅ ስልጤ )
🔑 ርዕስ — የሺርክ አደገኛነት (10:50ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ( አዲስ አበባ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል ( 11:20 - 11:35)
🎙 ሸይኽ ሙባረክ ( ወልቂጤ )
🔑 ርዕስ — ለሀቅ መተናነስ ( 11:40 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ እባቡ (ቻግኒ)
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (12:00 - 12:15)
🎙ሸይኽ ሁሴን ከረም (ሀራ )
🔑 ርዕስ — ስለተውሂድ (12:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰዓድ አብዱለጢፍ (ባህር ዳር )
🔑 አላህን መፍራት (12:30 - 12:45)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ (ሀሮ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ከመغሪብ በኋላ (12:40))
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ( ሀራ)
🔑 ርዕስ — የሽርክ እውቀት አስፈላጊነት ( ከመغሪብ በኋላ)
🎙 ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ( ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል (1:05 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን (አዳማ )
🔑 ርዕስ — የታዋቂነትና መሪ ለመሆን የመመኘት በሽታ ( 1:30 - 1:45)
🎙 ሸይኽ ጧሃ ኸድር ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ለጥመት ሰበብ የሚሆኑ ነገሮች ( ከዒሻ በኋላ)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — የአንድነትና የመተባበር አስፈላጊነት ከዒሻ በኋላ (2:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ በድሩ ሰኢድ ( እሁዲት )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( 2:45 - 3:00)
🎙🎙 የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— (ሁለተኛ ክፍል)
🔑 ርዕስ— ሱናን አጥብቆ መያዝ | ከ3:00 ጀምሮ
🎙 ሸይኽ የሱፍ አህመድ (ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ሱፊይነት የጃሂልያ መግለጫ ነው ( ማታ 3:50 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ኢብራሂም (መዲና /ሳዑዲ)
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 4:20ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰልማን (መዲና/ሳዑዲ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (ማታ 4:50 ሰዓት)
🎙 ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡሰይሚን ኤልያስ (ኩዌት )
🔑 ርዕስ በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 5:20ሰዓት)
የፕሮግራም መሪወች
1) ኡስታዝ ባህሩ ተካ
2) ኡስታዝ አቡ በክር ዩሱፍ
3) ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ
4) ኡስታዝ አብደረህማን ሰኢድ
5) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
በቴሌግራም👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
በኢሞ 👇👇👇👇
We're talking about በጉጉት የሚጠበቀው አለም አቀፍ ፕሮግራም እየቀረበ ነው!!!!!!. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
ይህን ታላቅ የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራም ላልደረሳቸው ወገኖቻችን በማደረስ የተጣለብንን ሀላፍትና እንወጣ ።
ደዕዋችንን እያዳመጥን መስጂዱንም እንሰራዋለን
Repost from قناة أبي سفيان عبد القادر البرجي
➻ዓለም አቀፍ ዳዕዋ ለመከታተል
➼በቴሌግራም ለመከታተል👇👇
➮https://t.me/bilalmesji?videochat
➼በኢሞ ሩሚ ለመከታተል👇👇
➮https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
➮የሚጀመረው በኢትዮ 8:00 ነው
➻ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽ አድርጉ
Repost from قناة أبي سفيان عبد القادر البرجي
➻ዓለም አቀፍ ዳዕዋ ለመከታተል
➼በቴሌግራም ለመከታተል👇👇
➮https://t.me/bilalmesji?videochat
➼በኢሞ ሩሚ ለመከታተል👇👇
➮https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
➻ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽ አድርጉ
