fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

رفتن به کانال در Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 536
مشترکین
+3124 ساعت
+97 روز
+34230 روز
آرشیو پست ها
ኩዝ አቂደተክ ጀምረናል ግቡ

ከ 3⃣0⃣ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል!! ⭐️አስደሳች ኸበር ለሰለፊይ እህት ወንድሞቻችን✅ ባሉበት ሆኖ ስለ ዲናችሁ ከትክክለኛ ሸይኾች እንድሁም ኡስታዞች ያለምንም ክፍያ  በቤቶ ቁጭ ብሎ መማር ይፈልጋሉ⁉️ ከታች ያለውን  🅰🆆🅾 የሚለውን ይንኩ!!

🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ? tg://settings tg://settings tg://settings

🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ? tg://settings tg://settings tg://settings

♦️ማስረዳት አቅቶት ዝም እንዳለ ሰው ውስጡ የቆሰለ ሰው የለም ! ታዲያ ይህን  የሚጠግነው ጀባሩ ነውና ወደ ጠጋኙ አሏህ ተጠጋ !!!

🌷ለፈገግታ☝️ ♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤ መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ? ♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤ «የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች! የተወሰደ

Repost from نور الهدى
Everything በሕይወትህ ውስጥ ያገኘሃቸውን ስኬቶች ሁሉ ከአላህ የመጡ መሆናቸውን አትዘንጋ!። It may be ሪዝቅ ሊሆን ይችላል..በትምህርትህ ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ሊሆን ይችላል…ሷሊሕ የሆነች ሚስት ማግኘት ሊሆን ይችላል…ወይም ሌላ በሕይወትህ ያገኘኸው የምትለው ስኬት። እነዚህ ሁሉ ያገኘሃቸው በአላህ ፈቃድና እርዳታ ነው። وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ “ስኬቴ የሚሆነው በአላህ ብቻ ነው።” • ሱረቱ ሁድ ስኬትህን ለማግኘት የረዳህን ጌታ በስኬትህ ጊዜ አትርሳው። 🤝 አልሐምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ❤️‍🩹

Repost from N/a
ለበርካታ ጊዜ ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር ነብዩላህ ሙሳ ከመድየን ሴት ምንን ቢመለከት ነበር......! አስር አመታትን ለሷ መህር ሲል ያሳለፈዉ እነሱ ዘንድ መልሴን በአላህ ሱብሐነሁ ወተዐላ ቃል ዉስ
ለበርካታ ጊዜ ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር ነብዩላህ ሙሳ ከመድየን ሴት ምንን ቢመለከት ነበር......! አስር አመታትን ለሷ መህር ሲል ያሳለፈዉ እነሱ ዘንድ መልሴን በአላህ ሱብሐነሁ ወተዐላ ቃል ዉስጥ አገኘሁት
~  فَجَآءَتْهُ إِحْدَىٰهُمَا تَمْشِى عَلَى ٱسْتِحْيَآءٍۢ 𝐒𝐨 𝐨𝐧𝐞 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐰𝐨 𝐰𝐨𝐦𝐞𝐧 𝐚𝐩𝐩𝐫𝐨𝐚𝐜𝐡𝐞𝐝 𝐡𝐢𝐦 𝐰𝐚𝐥𝐤𝐢𝐧𝐠 𝐬𝐡𝐲𝐥𝐲 አላህ የሷን ቁመት ወይም መልኳን ሳይሆን እሷ ዘንድ ያለዉን ዉዱን ነገር ነበር "ሀያእነቷን" የተናገረዉ
ለሴት ልጅ ሀያእ አስፈላጊ ነው👑

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

~ለጥቅሜ እንደመጣሁ እያወቀ በሩን የማይዘጋብኝ አሏህ ብቻ ነው።

➼Ukhti ጉዞ ላይ እያለሽ እንቅፋት ከገጠመሽ ጉዞውን አታውቁምው ባይሆን መንገዱን ቀይርው! 🫵ይሰማሻል እዛ ጥግ
➼Ukhti ጉዞ ላይ እያለሽ እንቅፋት ከገጠመሽ ጉዞውን አታውቁምው ባይሆን መንገዱን ቀይርው! 🫵ይሰማሻል እዛ ጥግ

ከ 3⃣0⃣ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል!! ⭐️አስደሳች ኸበር ለሰለፊይ እህት ወንድሞቻችን✅ ባሉበት ሆኖ ስለ ዲናችሁ ከትክክለኛ ሸይኾች እንድሁም ኡስታዞች ያለምንም ክፍያ  በቤቶ ቁጭ ብሎ መማር ይፈልጋሉ⁉️ ከታች ያለውን  🅰🆆🅾 የሚለውን ይንኩ!!

ልብህን በሰዎች ነገር አትሙላው። በዝክር፣ በቁርአን📖 እና በዱዓ🤲 ሙላው። 🤲አላህ ልባችንን በኢማን ያበረታ።🤲

እናቴ ኡሚዬ አንቺ አላህ በሕይወቴ ውስጥ ከሰጠኝ ታላላቅ ኒዕማዎች አንዷ ነሽ። ስለእኔ ስትጨነቂ፣ ለእኔ በሌሊት ዱዐ ስታደርጊ ስለወደፊቴ ከራስሽ በላይ ስታስቢ እነዚህን ሁሉ አላህ ይመለከታል። እኔ
እናቴ ኡሚዬ አንቺ አላህ በሕይወቴ ውስጥ ከሰጠኝ ታላላቅ ኒዕማዎች አንዷ ነሽ። ስለእኔ ስትጨነቂ፣ ለእኔ በሌሊት ዱዐ ስታደርጊ  ስለወደፊቴ ከራስሽ በላይ ስታስቢ እነዚህን ሁሉ አላህ ይመለከታል። እኔ የምችለው ሁሉ ቢያንስ አንድ ቀን የልብሽን ደስታ ማየት ነው። አላህ ለእኔ የሚሰጠኝን ሁሉ በረካ ያድርገው እኔንም ለአንቺ የምትኮሪበት ልጅ ያድርገኝ። ያ አላህ  እናቴን ከሁሉም ክፉ ነገር ጠብቃት፣ አፊያዋንና እምነቷን ጠንክርላት  ልቧን በኢማንና በደስታ ሙላላት። ወንጀሏን ማርላት  ምህረትህን አውርድላት እድሜዋንም  አርዝምላት። ያ ረቢ፣ እኔ ከእናቴ ጋር በዚህ ዓለም በመልካም ሁኔታ አብረን እንድንኖር አድርገን፤ በአኺራም በጀነተል ፊርደውስ እንድንገናኝ አድርገን። 🤲🏻 رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا “ጌታዬ ሆይ፣ በልጅነቴ እንዳሳደጉኝ እነሱንም ማርላቸው።” እናቴ፣ አላህ ይጠብቅሽ። እወድሻለሁ ✉️ከልጅሽ

أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➻