⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟
رفتن به کانال در Telegram
232
مشترکین
-224 ساعت
+57 روز
+630 روز
آرشیو پست ها
ይህ ፈታ ምስል አስፈሪ የሆረር ይዘት ያካትታል። በተለይ በሌሊት ወይም በጨለማ ውስጥ ሲታይ አንዳንድ ሰዎችን ከፍተኛ የፍርሃት ስሜት ሊፈጥርባቸው ይችላል። ደካማ ልብ ያላቸው፣ በአስፈሪ ምስሎች በቀላሉ የሚረበሹ ሰዎች እና ትንንሽ ልጆች ይህን ምስል እንዳያዩት ይመከራል።
ይህ የሆረር ይዘት ለመዝናኛ እና ለፈጠራ ዓላማ ብቻ የተዘጋጀ ነው። ከማየትዎ በፊት ራስዎን ያዘጋጁ፣ ብቻዎን በጨለማ ውስጥ ከሆኑ በጥንቃቄ ይመልከቱት።
👁️🌑 ለመመልከት ከወሰኑ፣ ውሳኔው የእርስዎ ነው።
Repost from N/a
የመጀመሪያ ፍቅሬ ሁሉን ማያዬ ግድ ባይሆንብኝ አልተውክም ነበር በድዬካለው እኮ ከማንም በላይ ጎድቼሀለው ብዙ ነገር እንዳሳጣሁክም አውቃሀው ግን ብንለያይም እንደድሮው ሁሉም ሰው መሀል ባላቅፍህም በከፋኝ ሠአት ትከሻክን ተደግፌ ሸሚዝክን በእንባዬ ባላበሠብሠውም ትተከኝ አትሂድ ብዬህ ነበር ጠረንክን ፈገግታህን በምንም ነገር ስደክም ብርታት የሚሆነኝን እቅፍክን አትንፈገኝ ብዬህ ነበር ምንም ቢፈጠር ይቅር ሳትለኝ እንዳትሄድ ቃል አስገብቼህ ነበር እኮ ታዲያ ካልጠፋ ቀን ለምን ዛሬ ማንም የለኝም እኮ ገና ከመሄድክ ተበታተንኩኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
