ar
Feedback
‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

الذهاب إلى القناة على Telegram

@EMAIL_EXPORTER11BOT

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
232
المشتركون
-224 ساعات
+57 أيام
+630 أيام
أرشيف المشاركات
ይህ ፈታ ምስል አስፈሪ የሆረር ይዘት ያካትታል። በተለይ በሌሊት ወይም በጨለማ ውስጥ ሲታይ አንዳንድ ሰዎችን ከፍተኛ የፍርሃት ስሜት ሊፈጥርባቸው ይችላል። ደካማ ልብ ያላቸው፣ በአስፈሪ ምስሎች በቀላ
ይህ ፈታ ምስል አስፈሪ የሆረር ይዘት ያካትታል። በተለይ በሌሊት ወይም በጨለማ ውስጥ ሲታይ አንዳንድ ሰዎችን ከፍተኛ የፍርሃት ስሜት ሊፈጥርባቸው ይችላል። ደካማ ልብ ያላቸው፣ በአስፈሪ ምስሎች በቀላሉ የሚረበሹ ሰዎች እና ትንንሽ ልጆች ይህን ምስል እንዳያዩት ይመከራል። ይህ የሆረር ይዘት ለመዝናኛ እና ለፈጠራ ዓላማ ብቻ የተዘጋጀ ነው። ከማየትዎ በፊት ራስዎን ያዘጋጁ፣ ብቻዎን በጨለማ ውስጥ ከሆኑ በጥንቃቄ ይመልከቱት። 👁️🌑 ለመመልከት ከወሰኑ፣ ውሳኔው የእርስዎ ነው።

ዝምታ ወርቅ ነው ሲሉ ሰምቼ ይሄው ዝም ካልኩ 4 ቀን አለፈኝ የታለ ወርቁ 😔🙌
ዝምታ ወርቅ ነው ሲሉ ሰምቼ ይሄው ዝም ካልኩ 4 ቀን አለፈኝ የታለ ወርቁ 😔🙌

Repost from N/a
አለውልሽ ደመናንየጨበጠ ሰማይን የቧጠጠ የለም፥ እሺ:)

የመጀመሪያ ፍቅሬ ሁሉን ማያዬ ግድ ባይሆንብኝ አልተውክም ነበር በድዬካለው እኮ ከማንም በላይ ጎድቼሀለው ብዙ ነገር እንዳሳጣሁክም አውቃሀው ግን ብንለያይም እንደድሮው ሁሉም ሰው መሀል ባላቅፍህም በከፋኝ ሠአት ትከሻክን ተደግፌ ሸሚዝክን በእንባዬ ባላበሠብሠውም ትተከኝ አትሂድ ብዬህ ነበር ጠረንክን ፈገግታህን በምንም ነገር ስደክም ብርታት የሚሆነኝን እቅፍክን አትንፈገኝ ብዬህ ነበር ምንም ቢፈጠር ይቅር ሳትለኝ እንዳትሄድ ቃል አስገብቼህ ነበር እኮ ታዲያ ካልጠፋ ቀን ለምን ዛሬ ማንም የለኝም እኮ ገና ከመሄድክ ተበታተንኩኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀