fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ibro markets

Ibro markets

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
356
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+2630 روز
آرشیو پست ها
ETB/USD
ETB/USD

Repost from Astropia
ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ እዛ ማዶ አንድ ሞገድ እዚህ ማዶ እንደ ሞገድ እስኪ ጠቁሙኝ ከሀገር ማውጫ መንገድ😂

👀
👀

bitcoin🔥🔥

Repost from Birhan Nega
ገንዘብን ሳይሆን ክህሎትን አሳድድ #ክፍል_ስድስት ብዙ ጀማሪዎች ገና በመጀመሪያው እርምጃቸው ፈጣን ጥቂት ዶላሮችን ወይም ቀላል የፍሪላንስ ክፍያዎችን ለማግኘት ይጣደፋሉ። በመጀመሪያው የእድገት ምዕራፍ ላይ ለፈጣን ገንዘብ ቅድሚያ መስጠት የወደፊት እምቅ አቅምን ያባክናል፤ በተቃራኒው ወደፊት በቀላሉ የማይተኩና ዋጋ ያላቸውን ጥልቅ ክህሎቶች ማዳበር ዘላቂ የሆነ ትልቅ ስኬት ይገነባል። ለኔም ቢሆን የተለየ አይደለም። የመጀመሪያ ዶላር ክፍያ ለማግኝት ትርጉም ስራ ሁሉ ሰርቸ አውቃለሁ። ልክ አለመሆኔን ለመረዳት ግን ጊዜ አልፈጀብኝም @birhan_nega

Repost from Birhan Nega
@software_guy በፖድካስቱ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ ነው ብየ አስባለሁ። ከሉና ጋር የነበረውን ቆይታ ሁለት ጊዜ ነበር ያየሁት። በዙሪያችን ያሉ ኮንተንት የሚሰሩ እህት ወንድሞችን በርቱ በማለት
@software_guy በፖድካስቱ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ ነው ብየ አስባለሁ። ከሉና ጋር የነበረውን ቆይታ ሁለት ጊዜ ነበር ያየሁት። በዙሪያችን ያሉ ኮንተንት የሚሰሩ እህት ወንድሞችን በርቱ በማለት የትብብር መንፈስን በደንብ ማጎልበት ብንችል ሀሪፍ ነው። እንኳን እንደዚህ ያለ ጸደ ስራና ልፋታቸውን ስለማውቅ ብቻ የሰሩትን ስራ ልይላቸው በሚል ሀሳብ ቪድዮውን ከፍቸ ድምጹን ግን አጥፍቸ እስከመጨረሻው ያየሁላቸው 😊ሰዎች አሉ። በርግጥ ሁሉም ሰው ኢንተርኔት አለው ማለት ባንችልም ቀናነቱ ካለ መደጋገፍ ብዙ የሚከብድ ነገር አይደለም። አፕሊኬሽኖችን ለሰሩትም download, rate ማድረግ ጥሩ ባህል ነው። በነገራችን ላይ ነገ ሁላችንም ተመሳሳይ ትብብር ልንፈልግ እንችላለን።

BTW ዛሬ ዓለም አቀፍ የፎቶ ቀን ነው! ፎቶግራፈሮች እና የፎቶ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ

ዛሬ እኮ ነው ባለሀብት መሆነን ከሰው የሰማሁት 🙆‍♀️😭

Repost from N/a
ምን አይነት Transaction ነው የተካሄደው😁

ሁለተኛዉ ኮሜንት😭😭😭
ሁለተኛዉ ኮሜንት😭😭😭

GM
GM

የሰውን ልጅ ትክክለኛ ማንነት ብር የሌለው ወንድ" እና "መልክ የሌላት ሴት" ናቸው የሚያውቁት💔😑 GOOD NIGHT

Hard times test you not kill you

😍
😍

Artificial Intelligence(AI) Wedefit Bekelalu Litekachew Yemaychilu ye Skill Zerfoch Follow 👇for more https://t.me/Freeonline
Artificial Intelligence(AI) Wedefit Bekelalu Litekachew Yemaychilu ye Skill Zerfoch Follow 👇for more https://t.me/Freeonlinecourseshub247

Repost from N/a
እኔምለው ድሮ 1,000 ዓመት በሚኖሩበት ጊዜ እንዳሁኑ ዘመን 9ኝ ወር ብቻ ነበር ሚያረግዙት? አይ መብራት ምንድነው ምታሳስበኝ 😭

ወቸው ጉድ😂😁

Repost from N/a
Sometimes, cool projects just don't get enough attention. 👀 GhostMark is one of those projects that deserves to be discovere
Sometimes, cool projects just don't get enough attention. 👀 GhostMark is one of those projects that deserves to be discovered. Built with Rust + WebAssembly, it’s an offline, privacy-focused tool for working with AI-related watermarks and metadata. 🦀 Rust + WASM ⚡️ Local/offline processing 📄 PDF, DOCX, EPUB, ODT & images 📂 Batch processing 🧩 Chrome extension 💻 Rust CLI 🤖 Local Ollama integration 🔌 Developer WASM API The latest v0.13 release adds: 💥 SynthID Destroyer dynamic token perturbation 🧠 Ollama run 10B+ parameter models locally 📂 Batch Cleaning process entire folders ✅ Homoglyph injection designed to affect AI-detection results It’s more than a GitHub script there’s a web app, CLI, extension, API, and local processing engine behind it. Despite all that, it still seems surprisingly underrated. 👀 🌐 https://ghostmarks.vercel.app ⭐️ https://github.com/kilopal/GhostMarkv Creator: @Kilopal Follow him on X: @kilopal_ Sometimes the projects that deserve attention aren't the ones already getting it. 🔥

FREE ONLINE PYTHON & FULL-STACK DEVELOPMENT TRAINING GET offers FREE 1-month online training for aspiring developers. WHAT YOU WILL LEARN Python Programming - Python fundamentals and problem-solving - Functions, OOP and modules - File and data handling - APIs and database integration Full-Stack Web Development - HTML, CSS and JavaScript - React.js and Next.js - Node.js and Express.js - REST APIs - MongoDB and PostgreSQL - Authentication and authorization - Git and GitHub WHAT YOU WILL GAIN - Hands-on practical training - Modern development workflow - Real-world project experience - Professional Certificate of Completion ELIGIBILITY - University students and graduates - Beginners interested in programming - Self-learners and aspiring developers DATE: August 23, 2026 DURATION: 1 Month SESSIONS: 3 Times Per Week TIME: 3:00 AM - 5:00 AM MODE: Online FEE: FREE REGISTRATION: https://docs.google.com/forms/d/1JP7wM6c9vfQc38HZzR-KGmbs37BxRAM7huD8VoJUB6w DEADLINE: August 22, 2026

Repost from HULU TECH
😭
😭