Ibro markets
الذهاب إلى القناة على Telegram
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
356
المشتركون
+124 ساعات
+57 أيام
+2630 أيام
أرشيف المشاركات
356
Current Rate: 1 ETB = 0.006 USD
Inverse Rate: 1 USD ≈ 160~ETB
ETHIOPIAN BIRR 🚫
MEME COIN ✅
356
ONE YEAR CHART
Current Rate: 1 ERN = 0.0667 USD
Inverse Rate: 1 USD ≈ 15.00 ERN
ERTERIA NAKFA 🚫
STABLE COIN ✅
356
Repost from Birhan Nega
ገንዘብን ሳይሆን ክህሎትን አሳድድ
#ክፍል_ስድስት
ብዙ ጀማሪዎች ገና በመጀመሪያው እርምጃቸው ፈጣን ጥቂት ዶላሮችን ወይም ቀላል የፍሪላንስ ክፍያዎችን ለማግኘት ይጣደፋሉ።
በመጀመሪያው የእድገት ምዕራፍ ላይ ለፈጣን ገንዘብ ቅድሚያ መስጠት የወደፊት እምቅ አቅምን ያባክናል፤ በተቃራኒው ወደፊት በቀላሉ የማይተኩና ዋጋ ያላቸውን ጥልቅ ክህሎቶች ማዳበር ዘላቂ የሆነ ትልቅ ስኬት ይገነባል።
ለኔም ቢሆን የተለየ አይደለም። የመጀመሪያ ዶላር ክፍያ ለማግኝት ትርጉም ስራ ሁሉ ሰርቸ አውቃለሁ። ልክ አለመሆኔን ለመረዳት ግን ጊዜ አልፈጀብኝም
@birhan_nega
356
Repost from Birhan Nega
@software_guy በፖድካስቱ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ ነው ብየ አስባለሁ። ከሉና ጋር የነበረውን ቆይታ ሁለት ጊዜ ነበር ያየሁት። በዙሪያችን ያሉ ኮንተንት የሚሰሩ እህት ወንድሞችን በርቱ በማለት የትብብር መንፈስን በደንብ ማጎልበት ብንችል ሀሪፍ ነው።
እንኳን እንደዚህ ያለ ጸደ ስራና ልፋታቸውን ስለማውቅ ብቻ የሰሩትን ስራ ልይላቸው በሚል ሀሳብ ቪድዮውን ከፍቸ ድምጹን ግን አጥፍቸ እስከመጨረሻው ያየሁላቸው 😊ሰዎች አሉ። በርግጥ ሁሉም ሰው ኢንተርኔት አለው ማለት ባንችልም ቀናነቱ ካለ መደጋገፍ ብዙ የሚከብድ ነገር አይደለም።
አፕሊኬሽኖችን ለሰሩትም download, rate ማድረግ ጥሩ ባህል ነው። በነገራችን ላይ ነገ ሁላችንም ተመሳሳይ ትብብር ልንፈልግ እንችላለን።
356
Repost from Free Courses & Scholarships Hub
Artificial Intelligence(AI) Wedefit Bekelalu Litekachew Yemaychilu ye Skill Zerfoch
Follow 👇for more
https://t.me/Freeonlinecourseshub247
