Ibro markets
رفتن به کانال در Telegram
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
356
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+2630 روز
آرشیو پست ها
356
Repost from Code and Thought
መጠበቅ ቀለል ያለ ግን ከባድ ነገር ነው። ከቀላል ምሳሌ ተነስተን ከባድ የሚያደርገውን ነገር እናውራ..
ለምሳሌ ወደ ስራ ለመሄድ ታክሲ እንጠብቃለን አይደል? ቀላል ነው.. በቃ ተሰልፎ ቆሞ መጠበቅ.. ሰዓት እየሄደ ከመጣ እና ታክሲው ከዘገየም እንጠብቃለን.. ካረፈድን ደሞዛችን እንደሚቆረጥ ብናውቅም ታክሲውን እንጠብቃለን ...ቢሮ ስንገባ አለቃችን እንደሚቆጣ እያወቅን እንኳን <አይይ ገdeለኝ በቃ > እያልን እንጠብቃለን.. ዝናብ ፀሐይ .. ምንም ይፈራረቅ በቃ አሰራሩ ነው እንጠብቃለን ( የደሃ ምሳሌ አደረኩት? ራይድ ትጠራላችሁ ግድ የለም አውቃለሁ .. ከፈለጋችሁ የመንገድ መዘጋጋትም አድርጉት ምሳሌውን ብቻ ሃሳቡን ተረዱልኝ)
እና መጠበቃችን ግድ እና ቀላል ነው። ከባዱ ነገር እኛ ወደ ታክሲው መሄድ አለመቻላችን ነው.. ከባዱ ነገር ከመኪናችን ወርደን መንገዱን ማስከፈት አለመቻላችን ነው.. በጣም ከባዱ ነገር ታክሲው ሊመጣ መቻል እና አለመቻሉን አለማወቃችን ነው.. መንገዱ መቼ ሊከፈት እንደሚችል ሳናውቅ መጠበቅ።
ጠንከር እናድርገው።
እድሜያችንን ሰጥተን ሰውን መጠበቅ..
ገንዘባችንን አውጥተንበት ደንበኛን መጠበቅ..
እመጣለው ያለንን ሁሉ መጠበቅ..
መድሐኒት ወስደን እስክንድን መጠበቅ ..
ተፈትነን ውጤት መጠበቅ..
ፀልየን መልሱን መጠበቅ..
የምንወደው መልሶ እስኪወደን መጠበቅ..
የሰራንበትን ክፍያ መጠበቅ..
በጭልም ተስፋ ፍትህን መጠበቅ..
እኛ ወደ'ምንጠብቀው አንሄድም .. ባለንበት ቆመን እንጠብቃለን እንጂ። እንደ የዛፍ ላይ እንቅልፍ እየተንገላጀጁ መጠበቅ.. ወይ ወደኋላ ተመልሰን አንተወው .. ወይ ወደዛው መሄድ አንችል ..
እናማ የመጠበቅ ከባዱ ነገር እኛ ምንም ማድረግ አለመቻላችን ነው።
እናንተስ ስለ መጠበቅ ምን ታስባላችሁ?
#ከFBመንደር
356
Falling forward is better than stepping back
Falling forward brings you closer to your goal, while stepping back drives you further away
The key is to keep moving forward
GD NIGHT🙌
356
This is my TikTok account I only have 1 follower and even that one is @zaya_journal who followed me back😁
356
Repost from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
+1
ለእህታችን ቻሌንጅ!
10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
356
NETSA ONLINE COURSE,SCHOLARSHIP ENA REMOTE SRAWOCH TKOMA MITAGEGNUBET CHANNEL
JOIN NOW
https://t.me/Freeonlinecourseshub247
356
Repost from Birhan Nega
ሪሞት/ፍሪላንስ ስራ ስንፈልግ አገኝ ይሆን ብለን እንጨነቃለን፣ ስናገኝ ደግሞ ስራውን በተባለው ሰኣት መጨረስ እንችል ይሆን እንላለን።
ለዛ ነው የአሽናፊነት መንፈስ ሊኖረን ይገባል የምንለው። አትሌቶች እንኳን ወደ ሜዳሊያው ሲቀርቡ ነው ጫና የሚበዛባቸው፣ የመጨረሻው 100 ሜትር ሁሌም ፈታኝ ነው።
356
Repost from Abyssinian
I think we did it, guys! 🔥
this fine piece of artwork has been recognized by the official Telegram account
Sponsored by the Community!
Made by the Conso Africa team! 💚
@web3Abyssinia
https://x.com/Eyuel88/status/2088499330072150094
