እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር
رفتن به کانال در Telegram
አኢንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ በስልኮ ይማሩ!! Contact @Thebrokeeconomist
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 362
مشترکین
+524 ساعت
+697 روز
+5230 روز
آرشیو پست ها
ጥያቄ፡ አዲስ ምርትን ወይም አገልግሎትን ለገበያ ማስተዋወቅና ለደንበኞች ማስተዋወቅን በእንግሊዝኛ ምን ተብሎ ይጠራል?
🚩 Daily English phrases 🚩
✅ It's getting worse.
እየተባባሰ ነው ።
✅ Pick up the phone.
ስልኩን አንሳው።
✅ Fingers crossed.
መልካም እድል።
✅ I will make it up to you.
እክስሃለሁ።
✅ Seize the moment.
እድልህን ተጠቀም።
https://t.me/EasyEnglishET
✅I will ask you እጠይቅሀለው
✅I Will give You እሰጥሀለው
✅I Will tell you እነግርሀለው
✅I Will Wait You እቆይሀለው
✅Do Not Ask her አትጠይቃት
Don't forget to react on our posts 🙏
https://t.me/EasyEnglishET
ጥያቄ፡ አንድን አዲስ የንግድ ስራ ወይም ድርጅት በይፋ "መጀመር" ወይም "ማቋቋም" የሚለውን ሐረግ በእንግሊዝኛ በምን ቃል ይገለጻል?
በጣም ያሳፍራል ወይም በጣም ያሳዝናል ለማለት እነዚህን መጠቀም ትችላላችሁ:
- What a pity!
- What a shame!
- That’s too bad!
- That’s terrible!
- Such a shame!
Don't forget to react on our posts 🙏
https://t.me/EasyEnglishET
🗞 Don't lie - አትዋሽ
🗞 Don't talk - አታውራ
🗞 Don't sleep - አትተኛ
🗞 Don't be foolish - ሞኝ አትሁን
🗞 Don't steal - አትስረቅ
🗞 Don't be selfish - ራስ ወዳድ አትሁን
🗞 Don't insult people - ሰዎችን አትሳደብ
https://t.me/EasyEnglishET
✅ What is the rush?
ጥድፊያው ምንድነው?
✅ Count me in.
እኔንም ቁጠረኝ/አካተኝ።
✅ It's your call.
ያንተ ውሳኔ ነው።
✅ Shut your yap.
አፍህን ዝጋ/ዝምበል።
✅ Are you nuts?
ጤና የለህም/አብደሃል?
✅ Knock it off.
አቁም/ሚ (የሚያናድድ ስራ)
PRIVATE TALK - የግል ወሬ
_______
☑️ የሆነን ሰው በግል ጠርታችሁ ፤ ብቻውን ማውራት ከፈለጋችሁ ፤ እታች የተዘረዘሩትን አገላለፆች መጠቀም ትችላላችሁ።
🌐 I want to talk to you.
ላናግርህ እፈልጋለሁ።
🌐 I want to talk to you privately.
በግል ላናግርህ እፈልጋለሁ።
🌐 We need to talk.
መነጋገር አለብን።
🌐 Can I talk to you alone please?
እባክህን ለብቻህ ላናግርህ እችላለሁ?
🌐 I want to talk to you later.
በኋላ ላናግርህ እፈልጋለሁ።
🌐 Can we talk alone please?
ይቅርታ ለብቻችን መነጋገር እንችላለን?
🌐 We need to talk about work.
ስለ ስራ መነጋገር አለብን።
🌐 We need to talk privately.
ብቻችንን መነጋገር አለብን።
🌐 There is something I need to get off my chest.
የሆነ ከራሴ ላይ መዘርገፍ/መናገር ያለብኝ ነገር አለ።
🌐 Do you have a minute to talk?
ለመነጋገር አንዲት ደቂቃ ይኖርሃል?
🌐 Can we talk for a minute please?
እባክህን ለአንዲት ደቂቃ ልንነጋገር እንችላለን?
🌐 You and I need to talk.
አንተ እና እኔ መነጋጋር አለብን።
https://t.me/EasyEnglishET
አንድ ሰው በፈጠረው ጥፋት ሳይሸማቀቅ ወይም ሳይፈራ እንደገና ሲመጣ፣ በአማርኛ "ዓይን አወጣ" እንላለን። ለዚህ አባባል ትክክለኛው የእንግሊዝኛ አቻ የትኛው ነው?
Words used in Cafe and Restaurant
Cook = ምግብ አብሳይ/ ወጥ ቤት
Receptionist = እንግዳ ተቀባይ
Waiter = አስተናጋጅ(ለወንድ)
Waitress = አስተናጋጅ(ለሴት)
Cashier = ገንዘብ ተቀባይ
Cleaner = ፅዳት ሰራተኛ
Don't forget to react on our posts
https://t.me/EasyEnglishET
Wanna .... Want to 👉 እፈልጋለሁ
I wanna come
መምጣት እፈልጋለሁ።
I wanna know
ማወቅ እፈልጋለሁ።
I wanna try
መሞከር እፈልጋለሁ።
I wanna eat
መብላት እፈልጋለሁ።
I wanna go
መሔድ እፈልጋለሁ።
I wanna see it
ማየት እፈልጋለሁ።
I wanna buy it.
መግዛት እፈልጋለሁ።
https://t.me/EasyEnglishET
🧐እነዚህን ማወቅ አለባችሁ😱
✅Put yourself in my shoes
አስገባ ማለት በኔ ጫማ ማለት ነው😳ኖ
ትርጉሙ👉✅በኔ ቦታ ሆነህ አስበው
😔እሺ ተበደራቹና የሆነ እቃ አሁኑኑ እመልስልሀለው ለማለት ብትፈልጉ ምን ትላላቹ?😎 በቃ ልንገራቹ 😒👇
✅I will be back in a jiffy
አሁኑኑ እመለሳለሁ
✅Holy moly
ይገርማል
————————————————
ይሄን እናንተ ሞክሩት
👉I am gonna bounce
https://t.me/EasyEnglishET
Agreement መስማማትን ለመግለፅ
👉Exactly!
👉Absolutely!
👉That is right!
👉I completely with you.
👉You are completely right.
👉I agree with you entirely.
👉👍I couldn't agree more.
👉I see exactly what you mean.
https://t.me/EasyEnglishET
Let’s catch up today
ዛሬ እንገናኝ
I am exhausted
ደክሞኛል
Sorry, I nodded off
ይቅርታ ተኝቼ ነበር
I am a bit tied up
ቢዚ ነኝ(በስራ ተወጥረያለሁ)
Break a leg
መልካም እድል
https://t.me/EasyEnglishET
Ways to say
" Send me a message"
ሜሴጅ(መልእክት) ላክልኝ ለማለት
✅ Text me
✅ DM me 👉 direct message me
✅ ping me
✅ Hit me up
✅ contact me
✅ get in touch with me
✅ drop me a line
✅ drop me a text
https://t.me/EasyEnglishET
Don't say 🙅
Can you repeat❌
ድገምልኝ ለማለት
✅ Pardon?
✅ come again?
✅ I didn't catch that?
✅ What was that?
https://t.me/EasyEnglishET
Talking about Family members
(Family tree list)
ስለ ቤተሰብ ለማውራት
• Wife : ሚስት
• Husband : ባል
• husbad + wife= Spouses
• Mother : እናት
• Father : አባት
• Mother + Father=
parents
• Daughter : ሴት
• Son : ወንድ ልጅ
• Daughter + Son=
children
• Sister : እህት
• Brother : ወንድም
• brother + sister = siblings
• Baby : ህፃን ልጅ
• Grandmother : ሴት አያት / የእናት ወይም የአባት እናት (grandma)
• Grandfather: ወንድ አያት / የአባት ወይም የእናት አባት(grandpa)
• GrandMother + Grand Father= Grandparents
• Granddaughter: ሴት የልጅ ልጅ
• Grandson: ወንድ የልጅ ልጅ
•Granddaughter+Grandson=Grandchildren
• Aunt: አክስት
• Uncle: አጎት
• Aunt + uncle=piblings
• Niece: የእህት ወይም የወንድም ሴት ልጅ
• Nephew: የእህት ወይም የወንድም ወንድ ልጅ
• Nephew + niece= niblings
• Cousin: የአጎት ወይም የአክስት ልጅ
• Mother-in-law: የባል ወይም የሚስት እናት
• Father-in-law: የባል ወይም የሚስት አባት
• Mother-in-law + Father-in-law=in-laws
• Son-in-law: አማች/ የልጅ ባል
• Daughter-in-law: ምራት/ የልጅ ሚስት
• Brother-in-law: የባል ወይም የሚስት ወንድም
• Sister-in-law: የባል ወይም የሚስት እህት
• Stepmother : የእንጀራ እናት
• Stepfather: የእንጀራ አባት
• Half brother : በእናት/አባት የምታገኙት ወንድም
• Half Sister: በእናት/አባት የምታገኟ እህት
የዘር ሀረግ አቆጣጠር
(count ancestors)
አያት: Grand mother/Father
ቅድመ አያት: Great Grand mother/father
ቅም አያት: Great Great Grand mother/father
ቅማንት: Great Great Great Grand mother/father
ሽማት: Great Great Great Great Grand mother/father
https://t.me/EasyEnglishET
ቀላል ነው ወይም ከባድ ነው ለማለት
It is a piece of cake. በጣም ቀላል ነው።
It is easy/simple. ቀላል ነው።
Anyone can do it.
ማንም ሊያደርገው ይችላል።
It is hard. ከባድ ነው።
It is a bit tricky. ትንሽ ይሽወዳል።
It is really tough. በጣም ከባድ ነው።
It is very demanding.
በጣም ብዙ ጊዜ እና ጉልበት ይፈልጋል።
