fa
Feedback
እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር

እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር

رفتن به کانال در Telegram

አኢንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ በስልኮ ይማሩ!! Contact @Thebrokeeconomist

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 360
مشترکین
+924 ساعت
+647 روز
+5530 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+95
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+129
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+395
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+978
در 5 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
12 سپتامبر+7
11 سپتامبر+10
10 سپتامبر+2
09 سپتامبر+11
08 سپتامبر+21
07 سپتامبر+19
06 سپتامبر+12
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+3
03 سپتامبر+2
02 سپتامبر+4
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
2
ኢንግሊዘኛን በቀላሉ የምትማሩበት ሁነኛ ቻናል ልጠቁማቹ Maraki English ተቀላቀሉ ብዙ ታተርፋላቹ 👇👇👇👇 https://t.me/+Vh4JPGCHSutjMjQ0 https://t.me/+Vh4JPGCHSutjMjQ0
55
3
ሽያጭ ጥበብ — ደንበኛን ከመረዳት እስከ ሽያጭ መዝጋት https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a8556b9d92cf_Hamrawi ለምን አንዳንድ ሰዎች በቀላሉ ይሸጣሉ፣ ሌሎች ግን ጥሩ ምርት እያላቸው ሽያጭ ያጣሉ? መልሱ ምርት ብቻ አይደለም። የሰው ሳይኮሎጂን መረዳት፣ ትክክለኛ Marketing Message መገንባት፣ የሽያጭ ውይይትን በትክክል መምራት እና ደንበኛን ወደ ውሳኔ ማምጣት ነው። 📘 “ሽያጭ ጥበብ” በ155 ገጾች ውስጥ Psychology፣ Marketing እና Salesን በማጣመር ከመሠረታዊ የሽያጭ እውቀት እስከ Digital Sales እና የላቀ የሽያጭ ስልት የሚመራህ ተግባራዊ መመሪያ ነው። በመጽሐፉ ውስጥ ምን ታገኛለህ? https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a8556b9d92cf_Hamrawi ✅ ሰዎች ለምን እንደሚገዙ — Need, Want, Emotion እና የግዢ ውሳኔ ሂደት ✅ የደንበኛን ችግር መረዳት — Pain Points፣ Discovery Questions እና Active Listening ✅ Trust መገንባት — Authority፣ Social Proof፣ Testimonials እና Reputation ✅ የገዢ ሳይኮሎጂ — Desire፣ Fear፣ Hope፣ Urgency፣ Scarcity እና Loss Aversionን በሥነ-ምግባር መጠቀም ✅ Target Audience መለየት — Customer Persona እና Niche Market ✅ ምርትህን ወደ መፍትሄ መቀየር — Features vs Benefits፣ Value Proposition እና USP ✅ Pricing Psychology — ዋጋን ሳትቀንስ Perceived Valueን ማሳደግ ✅ የሚሸጥ Marketing Message — Headline፣ Hook፣ Problem፣ Desire፣ Solution፣ Proof፣ Offer እና CTA ✅ የሽያጭ ውይይት — Opening፣ Rapport፣ Questions እና Active Listening ✅ Objection Handling — “ውድ ነው”፣ “አስብበታለሁ”፣ “አሁን ገንዘብ የለኝም” እና ሌሎችን በመከራከር ሳይሆን በመረዳት መመለስ ✅ Closing Techniques — Direct Close፣ Alternative Close፣ Summary Close፣ Assumptive Close እና Urgency Close ✅ Follow-up — WhatsApp፣ Telegram እና “Seen” ያደረጉ ደንበኞችን በትክክል መከታተል ✅ Digital Sales — Facebook፣ Telegram፣ WhatsApp፣ DM Selling እና Social Media Sales ✅ Sales Funnel — አንድ ሰው ከማያውቅህ ወደ ደንበኛ እንዴት እንደሚመጣ ✅ Upselling & Cross-selling — አንድ ደንበኛን በተደጋጋሚ መሸጥ ✅ Customer Loyalty & Referral — ደንበኛን ወደ Brand ደጋፊ መቀየር ✅ Professional Sales Mindset — Confidence፣ Discipline፣ Patience፣ Emotional Control እና Rejection Handling ✅ የ30 ቀን የሽያጭ ማሻሻያ እቅድ — እውቀትህን ወደ ተግባር ለመቀየር 🎯 ይህ መጽሐፍ ለማን ነው? ለንግድ ባለቤቶች፣ ሻጮች፣ Entrepreneurs፣ Freelancers፣ Digital Marketers፣ Online Sellers እና የራሳቸውን ምርት/አገልግሎት መሸጥ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል። ⚠️ ይህን መጽሐፍ ካልገዛህ ምን ሊያመልጥህ ይችላል? ጥሩ ምርት እያለህ ሽያጭ ሊያመልጥህ ይችላል። ደንበኛህ ምን እንደሚፈልግ ሳታውቅ የተሳሳተ Message ልትጠቀም ትችላለህ። “ውድ ነው” ሲሉህ ምን እንደምትመልስ ሳታውቅ ደንበኛ ልታጣ ትችላለህ። Interested የሆኑ ደንበኞችን Follow-up ባለማድረግ ሽያጭ ልታጣ ትችላለህ። እና ከሁሉ በላይ፣ ችግሩ በምርትህ ላይ እንዳለ ብታስብም ችግሩ በMarketing፣ Message፣ Trust ወይም Sales Process ላይ ሊሆን ይችላል። 🚀 ከዚህ መጽሐፍ በኋላ… እንዲሁ ብቻ አትሆንም፦ “ምርት አለኝ፣ ግን ለምን አይሸጥም?” ብለህ የምትጠይቅ ሰው። ይልቁንም፦ “ደንበኛዬ ምን ይፈልጋል? ምን እንደሚከለክለው አውቃለሁ። እና እሴቴን በትክክል እንዴት እንደማቀርብ አውቃለሁ።” የምትል ሻጭ ትሆናለህ። https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a8556b9d92cf_Hamrawi 📖 155 ገጾች • Psychology + Marketing + Sales • ተግባራዊ መመሪያ ሽያጭን በእድል አትተወው። ሽያጭን ተማር። ተግብር። መዝግብ። አሻሽል። 🔥 የሽያጭ ጥበብ — ምርትህን ብቻ ሳይሆን፣ ዋጋህን መሸጥ ተማር።
356
4
بدون متن...
297
5
🌟 Idiom of the Day Take the first step የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ / አዲስ ነገር መጀመር ✅ Meaning : To start doing something or begin an action, especially something important or difficult. ✅ Example: • You must take the first step if you want to succeed. 👉 ስኬት ከፈለግክ የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ አለብህ። Share for your friends ለጓደኞቻቹህ ሼር አድርጉላቸው
436
6
بدون متن...
1 370
7
🧠 ከመጋረጃው በስተጀርባ ሁሉም ነገር እንደሚታየው አይደለም... https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a7f66899952d_Hamrawi አንድ ሰው
🧠 ከመጋረጃው በስተጀርባ ሁሉም ነገር እንደሚታየው አይደለም... https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a7f66899952d_Hamrawi አንድ ሰው ውሳኔህን እየቀየረ ቢሆንስ—አንተ ግን ውሳኔው የራስህ እንደሆነ ብታስብ? ይህ መጽሐፍ የስውር ማኒፑሌሽን፣ የስነ-ልቦና ተጽዕኖ እና ሰዎች በስሜት እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ያሳያል። ከGaslighting፣ Guilt-Tripping፣ Love Bombing እስከ Narcissism ድረስ ያሉ ስልቶችን በቀላል እና ተግባራዊ መንገድ ይገልጻል። 📚 በዚህ መጽሐፍ የምትማረው ✅ ሰዎች እንዴት ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ ✅ 50+ የማኒፑሌሽን ቀይ ባንዲራዎች ✅ Boundary እንዴት ማስቀመጥ እንደምትችል ✅ የራስህን ውሳኔ በመተማመን መውሰድ ✅ ከስሜታዊ ቁጥጥር ራስህን መጠበቅ 🔥 ይህን መጽሐፍ ካነበብክ በኋላ ✔️ ማን እየተጫወተብህ እንደሆነ በቀላሉ ታውቃለህ ✔️ "አይ" ማለት ይቀልልሃል ✔️ ጤናማ ግንኙነቶችን ትገነባለህ ✔️ የራስህን አእምሮ እና ህይወት በተሻለ ሁኔታ መምራት ትጀምራለህ 💡 የመጽሐፉ ዋና መልዕክት "ሰዎችን ለመቆጣጠር አልተማርኩም። ራሴን እንዳይቆጣጠሩኝ ተማርኩ።" 🔓🧠 📖 https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a7f66899952d_Hamrawi
298
8
Don't be silly • አትጃጃል ለማለት ✔️ Be serious! ✔️ Don't be ridiculous. ✔️ Don't be a fool. ✔️ Cut the nonsense. ✔️ Stop being daft. ✔️ Stop acting goofy. ✔️ Don't be a knucklehead. ✔️ Don't act like a child.
324
9
🔹 Vocabulary • መዝገበ ቃላት ✅ Ambiguous • አምቢጊየስ [adjective]       አሻሚ / ግልጽ ያልሆነ ✅ Verify • ቬሪፋይ [verb]       ማረጋገጥ / ትክክለኛነቱን ማጣራት ✅ Profound • ፕሮፋውንድ [adjective]       ጥልቅ / ከባድ (ትርጉም ያለው) ✅ Intentionally • ኢንቴንሸነሊ [adverb]       ሆን ተብሎ / በታሰበበት ✅ Contradict • ኮንትራዲክት [verb]       መቃረን / መጋጨት (ከሀሳብ ጋር)
387
10
የሆነ እቃ ልንገዛ ስንሄድ ልብስም ጫማም ሊሆን ይችላል እያየው ብቻ ነው I'm just browsing. መለካት እችላለሁ? Can I try this on? በጥቁር ይኖርሃል? Do you have this in black? ተለቅ ባለ ቁጥር አለህ? Do you have this in a bigger size? አነስ ባለ ቁጥር አለህ? Do you have this in smaller size. ዋጋ ቀንስልኝ። Can you give me a discount. Can I get it cheaper.
366
11
እንግሊዝኛን አቀላጥፎ መናገር ይፈልጋሉ? ሐሳብዎን በእንግሊዝኛ መግለጽ ከብዶዎታል? «እንግሊዝኛን በቀላሉ፦ ከሰዋሰው እስከ አቀላጥፎ መናገር» የተሰኘውን ይህንን አዲስ ኢ-መጽሐፍ (E-book) በ24
እንግሊዝኛን አቀላጥፎ መናገር ይፈልጋሉ? ሐሳብዎን በእንግሊዝኛ መግለጽ ከብዶዎታል? «እንግሊዝኛን በቀላሉ፦ ከሰዋሰው እስከ አቀላጥፎ መናገር» የተሰኘውን ይህንን አዲስ ኢ-መጽሐፍ (E-book) በ245 ብር ብቻ ዛሬውኑ ያግኙ! ከመሠረታዊ ሰዋሰው ጀምሮ በራስ መተማመን እስከ መናገር የሚያደርስዎትን ቀጥተኛ መንገድ በአማርኛ ይማሩ። ✅ቀላል ማብራሪያዎች ✅የዕለት ተዕለት ንግግሮች ✅አንደበትን የማለማመጃ ስልቶች ፍርሃትን ሰብረው እንግሊዝኛን በልበ ሙሉነት ይናገሩ! መፅሀፉን በቀላሉ በእጅ ስልኮ ለማመግዛት 👇👇👇👇👇 https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a6483c310e6f_Hamrawi
321
12
🐱 Tip of the day Your Vs You're ⭐️ Your - "ያንተ ..." ለማለት እንጠቀምበታለን ባለቤትነትን ይገልፃል። Eg: ✔️ Is this your phone? ✔️ I love your new hairstyle. ❌ Is this you're phone? ❌ I love you're new hairstyle. ⭐️ You're - የሚለው ግን "You are"ን አሳጥረን ለመፃፍ ነው የምንጠቀምበት። ትርጉሙ ደሞ "አንተ ... ነህ።" ወይም "አንተ ... (ሌላ ግስ)" ለማለት ነው የምንጠቀምበት። Eg: ✔️ You're late for the meeting. ✔️ You're such a great friend. ❌ Your late for the meeting. ❌ Your such a great friend.
313
13
📚 Expression of the day ⭐️ Make up your mind ይሄን አገላለፅ የምንጠቀመው አንድ ሰው በሁለት እና ከዚያ በላይ በሆኑ አማራጮች መሃል ተወላውሎ ሲያበቃ በመጨረሻ "አንድ ውሳኔ ላይ መድረስ" ሲኖርበት (ሲወስን) ነው። 📄 Examples: ✔️ You need to make up your mind quickly. በፍጥነት ውሳኔ ላይ መድረስ (መወሰን) አለብህ። ✔️ I can't make up my mind which shoes to buy. የትኛውን ጫማ መግዛት እንዳለብኝ መወሰን አልቻልኩም (ግራ ገብቶኛል)። አዲስ ነገር ካወቃችሁ React አይረሳ 😎
355
14
🔺Informal VS Formal🔹 🔺 Keep ➡️ Preserve 🔹           🔺 Bad ➡️ Negative 🔹 🔺 Talk ➡️ Communicate 🔹 🔺 Let ➡️ Permit 🔹 🔺 Work together ➡️ Collaborate 🔹 🔺 Understand ➡️ Comprehend 🔹 🔺 See ➡️ Observe 🔹 🔺 Notice ➡️ Perceive 🔹
380
15
🌟 I’m at a loss for words – የምለው ጠፋኝ (ከግርምት የተነሳ መናገር አቃተኝ)። 🌟 It took my breath away – ትንፋሽ አስባለኝ (በግርምት ወይም በውበት መደንገጥ)። 🌟 I was shaken to the core – እስከ ውስጤ ድረስ ተናወጥኩ (በጣም ደነገጥኩ)። 🌟 In the blink of an eye – በቅጽበት / በዓይን ጥቅሻ (ሁኔታው የፈጠነ መሆኑን ለመግለጽ)።
400
16
🌟 I’m at a loss for words – የምለው ጠፋኝ (ከግርምት የተነሳ መናገር አቃተኝ)። 🌟 It took my breath away – ትንፋሽ አስባለኝ (በግርምት ወይም በውበት መደንገጥ)። 🌟 I was shaken to the core – እስከ ውስጤ ድረስ ተናወጥኩ (በጣም ደነገጥኩ)። 🌟 In the blink of an eye – በቅጽበት / በዓይን ጥቅሻ (ሁኔታው የፈጠነ መሆኑን ለመግለጽ)።
12
17
ያልታሰበ ነገር ሲፈጠር ፤ ስንደነግጥ እና ስንገረም የምንጠቀማቸው ቃላት 🌟 I'm Scared to death – በጣም ፈራሁ (በድንጋጤ ልሞት ነው)። 🌟 Out of the blue – ድንገት (ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ)። 🌟 Jaw dropped – አፌን ከፈትኩ (በጣም ደነገጥኩ/ገረመኝ)። 🌟 It gave me the creeps – ዘገነነኝ (አስጠላኝ / አስፈራኝ)። 🌟 I can't believe my eyes – ማመን አቃተኝ (ዓይኔን ማመን አልቻልኩም)። 🌟 My heart skipped a beat – ልቤ ውልቅ አለ 🌟 Mind-blowing – በጣም የሚያስደንቅ (ከአዕምሮ በላይ)። 🌟 Jump out of my skin – ደንግጬ ዘለልኩ 🌟 Speechless – ቃል አጣሁ (ምን እንደምናገር ጠፋኝ)።
443
18
Do you mind? ቅር ይልሃል? I don't mind. ቅር አይለኝም You have a short fuse. ንዴትህ አፍንጫህ ስር ነው (ቶሎ ትናደዳለህ) You're making a mistake. ስህተት እየሰራህ ነው What has gotten in to you? ምን ነካህ?
450
19
Daily phrases He's impulsive 👉 ችኩል ነው     He's impostor 👉 አጭበርባሪ ነው           He's Mean 👉  ክፉ ነው He has a temper 👉 ንዴት አለበት       He's arrogant 👉 እብሪተኛ ነው He's troublemaker 👉 ችግር ፈጣሪ ነው             He's gready 👉 ስግብግብ ነው             He's Clumsy 👉 ገልጃጃ/ደንባራ ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇
460
20
Daily phrases ✅ Get ready to eat crow      መሸነፍህን/ስህተት መስራትህን ለማመን ተዘጋጅ። ✅ I would like to bury the hatchet.        መጣላት እንድናቆም እፈልጋለሁ። ✅ You let that sink in.       ትንሽ አስብበት/አስቢበት ✅ I am so sick of this       በጣም ሰልችቶኛል/መሮኛል ✅ I owe you nothing.      ውለታህ/ውለታሽ የለብኝም ✅ I don't buy that      አላሳመነኝም/አላመንኩበትም ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇
404