Dan-Ships
رفتن به کانال در Telegram
Here Daniel, Software Developer Writing code. Breaking code. Fixing code. Occasionally fixing myself too. 😂 This channel is basically my developer life in production — bugs included.
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
250
مشترکین
-124 ساعت
+47 روز
+2230 روز
آرشیو پست ها
250
Repost from Dagmawi Babi 🇪🇹
Good night ✨
"ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም።"
-- ዮሐንስ 6:35
#Scripture
@Dagmawi_Babi
250
Repost from ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
እምነት ከማስተዋል ጋር ሲሆን በፍቅር፣ በትህትናና በሰብአዊነት ይገለጣል። የሌሎችን ሁኔታ ሳናውቅ ከመፍረድ ይልቅ ለመረዳት መሞከር ይገባል። ምክንያቱም ከመንቀፍ ይልቅ በፍቅር መምከር የበለጠ ጥበብ ነው።
እውነተኛ ጽድቅ ሌሎችን በማዋረድ ሳይሆን በመልካም ተግባርና በትህትና ይገለጣል። ሰውን እየጎዳን አምላክን ማስደሰት አንችልም።
ከመናገራችን በፊት ራሳችንን እንጠይቅ፦ «ቃሌ ይፈውሳል ወይስ ያቆስላል?»
ሁላችንም ስህተት እንሠራለን፤ ሁላችንም መረዳትና ምሕረት እንፈልጋለን። ስለዚህ ከመንቀፍ ይልቅ እናንጽ፤ ከመለየት ይልቅ እናቀራርብ። የእውነተኛ እምነት ውበት ከስሜታዊነት በራቀ ፍቅርና በሰብአዊነት ውስጥ ነውና።
