[]سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
Canal cerrado
"ልቦች በአላህ ትውስታ ይረጋጋሉ" (ቁርኣን 13:28) በዱንያ ውክቢያ ውስጥ ለደከመች ነፍስህ የሰላም ስንቅ፣ ለልብህ ደግሞ መንፈሳዊ እረፍት የምታገኝበት ኦሳይስ። ልብን የሚያርሱ ጥልቅ ምክሮች፣ መንፈስን የሚያድሱ ጥቅሶች፣ የተስፋና የእምነት ብርሃን፤ እንኳን ደህና መጡ!
Mostrar más293
Suscriptores
-124 horas
-47 días
+6630 días
Archivo de publicaciones
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ🌺🌺🌺
የተወሰኑ ጥያቄዎች
ወጤት እሰራለሁ መልሳች ስትጨርሱ
1.በቁርኣን ውስጥ በብዛት የተጠቀሰው እንስሳ ምድን ነው❓
2.ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰላም ግመል ስም ማን ነበር
2. ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በሂወት እያለ የሚቀሳቀስ ሸሂድ ያሉት ሷሐባ ማን ይባለል?
3.የቁርኣን ልብ ተብላ የምጥጠራው ሱራ ማን ናት?
4.ነቢያችንን ለገድላቸው መቶ በዛው የሰለመው ሷሐባ ማን ነው?
5.የነቢዬሏህ ዒሳ አያት (የመርየም እናት)ማን ትባላለች?
6.ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ላይ መርዝ የጨመረችው አይሁዳ ሴት ስሞ ማን ይባላል?
7.መለከል ሞትን በቡጤ የመታው ነቢይ ማን ነበር?
8.ተራራዎች ከሱ ጋር አሏህን የሚያመሰግኑት ነቢይ ማን ነበር?
9.የጀነት ሴቶች አለቃ ማን ናት?
10.ለመጀመሪያ ጊዜ መካ ላይ ቁርኣንን በይፋ ያነበበው ሷሐባ ማን ነበር?
🌺🌺🌺🌺
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ🌺🌺🌺
የተወሰኑ ጥያቄዎች
ወጤት እሰራለሁ መልሳች ስትጨርሱ
1.በቁርኣን ውስጥ በብዛት የተጠቀሰው እንስሳ ምድን ነው❓
1.ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰላም ግመል ስም ማን ነበር
2. ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በሂወት እያለ የሚቀሳቀስ ሸሂድ ያሉት ሷሐባ ማን ይባለል?
3.የቁርኣን ልብ ተብላ የምጥጠራው ሱራ ማን ናት?
4.ነቢያችንን ለገድላቸው መቶ በዛው የሰለመው ሷሐባ ማን ነው?
5.የነቢዬሏህ ዒሳ አያት (የመርየም እናት)ማን ትባላለች?
6.ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ላይ መርዝ የጨመረችው አይሁዳ ሴት ስሞ ማን ይባላል?
7.መለከል ሞትን በቡጤ የመታው ነቢይ ማን ነበር?
8.ተራራዎች ከሱ ጋር አሏህን የሚያመሰግኑት ነቢይ ማን ነበር?
9.የጀነት ሴቶች አለቃ ማን ናት?
10.ለመጀመሪያ ጊዜ መካ ላይ ቁርኣንን በይፋ ያነበበው ሷሐባ ማን ነበር?
መልካም ጁማዓ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ🌺🌺🌺
የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ
መልስ በግሩብ መላክ ክልክል ነው🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ማሳሰቢያ መልስ በግል ላኩ ❇️
ወጤት እሰራለሁ መልሳች ስትጨርሱ
1.በቁርኣን ውስጥ በብዛት የተጠቀሰው እንስሳ ምድን ነው❓
1.ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰላም ግመል ስም ማን ነበር
2. ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በሂወት እያለ የሚቀሳቀስ ሸሂድ ያሉት ሷሐባ ማን ይባለል?
3.የቁርኣን ልብ ተብላ የምጥጠራው ሱራ ማን ናት?
4.ነቢያችንን ለገድላቸው መቶ በዛው የሰለመው ሷሐባ ማን ነው?
5.የነቢዬሏህ ዒሳ አያት (የመርየም እናት)ማን ትባላለች?
6.ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ላይ መርዝ የጨመረችው አይሁዳ ሴት ስሞ ማን ይባላል?
7.መለከል ሞትን በቡጤ የመታው ነቢይ ማን ነበር?
8.ተራራዎች ከሱ ጋር አሏህን የሚያመሰግኑት ነቢይ ማን ነበር?
9.የጀነት ሴቶች አለቃ ማን ናት?
10.ለመጀመሪያ ጊዜ መካ ላይ ቁርኣንን በይፋ ያነበበው ሷሐባ ማን ነበር?
መልካም ጁማዓ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
+3
بسم الله الرحمن الرحيم
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እህት ወንድሞቼ፣
እናታችን ከድጃ ሙሀመድኑር በከባድ የማህፀን ካንሰር (Endometrial Endometrioid Carcinoma) በሽታ ተይዛ ለረጅም ጊዜ ህክምና ስትከታተል ቆይታለች።
ለ ህክምናዋ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን ያለንን ኣንዳን ንብረቶች በመሸጥ እስከዛሬ ድረስ ጥረናል .
የቤተሰባችን ገቢ በቤት ውስጥ ሥራ የሚገኝ አነስተኛ ገቢ ብቻ ሲሆን፣ ከቤት ኪራይና ከዕለታዊ ወጪዎች በላይ ለህክምና የሚሆን አቅም የለንም። እንዲሁም በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ የሚደግፈን ወይም የሚረዳን ቤተሰብ የለንም።
ስለዚህ ከአላህ ቀጥሎ እና ወደ እናንተ አህለል ኸይር በመምጣት፣ ለእናታችን ህክምና የሚያግዝ ማንኛውንም እርዳታ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንለምናለን።
እናታችን በማህፀን ካንሰር (Endometrial Endometrioid Carcinoma) ታማሚ መሆኗን የሚያረጋግጥ የሕክምና ማስረጃ ከዚህ ጋር ተያይዟል። በተጨማሪም በሽታው ወደ ጉበት መስፋፋቱን ተከትሎ በቀጣይነት ሕክምናው በጣም ውድ መሆኑ ከአሏህ በታች ሰበብ እንድትሆኑን ብለን ወደ እናንተ መጥተናል።
አላህ ለሚረዱን ሁሉ በዱንያም በአኺራም ኸይርን ይክፈላቸው፣ በጤናቸው፣ በልጆቻቸው፣ በሪዝቃቸውና በዕድሜያቸው በረካ ያድርግላቸው።
جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم.
Cbe. 1000777379368
ከድጃ መሀመድኑር ኡስማን
Tel. 0991861993
Repost from IBNU NEKIR (ኢብኑ ነኪር)
⏰ Alarm ሞልተን ለማንሰማ ሰዎች ሁነኛ መፍትሄ¡👌😂
በዚህች Alarm Sound እንሞክራት¡😉
በቃ ከዚህ በኋላ ፈጅር አመለጠኝ የለ ፤ ለይል ሰላት ማሳለፍ የለ¡😂
إن شاء الله!
#أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
🌐https://t.me/ibnunekir
👆እራሳችሁን ፈትሹበት [ክፍል ❶❹]
⭕️ባይሆን ቪድዮ አቁሞ አስተንቶ መመለስ አይቻልም በሚሰጣችሁ ሰከንድ ብቻ
ስንት እዳመጣችሁ ከስር አስቀምጡልኝ ከተመቻችሁ ይቀጥላል...
➥ሌሎች ማጋራታችሁንም አትርሱ
https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
🌷 | من خواصَّ يوم الجمعة | 🌷
يقول ابن القيم رحمه الله :
- استحباب كثرة الصلاة على النبي ﷺ فيه وفي ليلته، لقوله ﷺ : “أكثروا من الصلاة عليّ يوم الجمعة وليلة الجمعة”.
ورسول الله ﷺ سيد الأنام، ويوم الجمعة سيد الأيام،فللصلاة عليه في هذا اليوم مزيّة ليست لغيره مع حكمة أخرى وهي :
- أن كل خير نالته أمته في الدنيا والآخرة، فإنما نالته على يده، فجمع الله لأمته به بين خيري الدنيا والآخرة.
فأعظم كرامة تحصل لهم، فإنما تحصل يوم الجمعة، فإن فيه بعْثُهم إلى منازلهم وقصورهم في الجنة، وهو يوم المزيد لهم إذا دخلوا الجنة،
وهو يوم عيد لهم في الدنيا، ويوم فيه يُسْعفُهم الله تعالى بطلباتهم وحوائجهم، ولا يرد سائلهم،
وهذا كله إنما عرفوه وحصل لهم بسببه
وعلى يده ﷺ ،
فمن شُكرهِ وحَمدِه وأداءِ القليل من حقه صلى الله عليه وسلم أن نكثر من الصلاة عليه في هذا اليوم وليلته "
| زاد المعاد في هدي خير العباد 364/1 |
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ🌺🌺🌺
የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ
መልስ በግሩብ መላክ ክልክል ነው🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ማሳሰቢያ መልስ በግል ላኩ ❇️
ወጤት እሰራለሁ መልሳች ስትጨርሱ
1.በቁርኣን ውስጥ በብዛት የተጠቀሰው እንስሳ ምድን ነው❓
1.ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰላም ግመል ስም ማን ነበር
2. ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በሂወት እያለ የሚቀሳቀስ ሸሂድ ያሉት ሷሐባ ማን ይባለል?
3.የቁርኣን ልብ ተብላ የምጥጠራው ሱራ ማን ናት?
4.ነቢያችንን ለገድላቸው መቶ በዛው የሰለመው ሷሐባ ማን ነው?
5.የነቢዬሏህ ዒሳ አያት ማን ትባላለች?
6.ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ላይ መርዝ የጨመረችው አይሁዳ ሴት ስሞ ማን ይባላል?
7.መለከል ሞትን በቡጤ የመታው ነቢይ ማን ነበር?
8.ተራራዎች ከሱ ጋር አሏህን የሚያመሰግኑት ነቢይ ማን ነበር?
9.የጀነት ሴቶች አለቃ ማን ናት?
10.ለመጀመሪያ ጊዜ መካ ላይ ቁርኣንን በይፋ ያነበበው ሷሐባ ማን ነበር?
መልካም ጁማዓ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እሷ እስክትመጣ ድረስ ይቺን መልሱ
❶ ጥያቄ፦ የጀነት ሰዎች ወደ ጀነት ሲገቡ በስንት ዓመት እድሜ ይሆናሉ?
❷ጥያቄ:- ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ልጅ ግድያ የተጀመረው በማን እና በማን ነው ማን ሟች ማን ገዳይ ነበር?
ግልፅ ካልሆነ ይብራራል ዳይ ወደ መልሱ
ይቀጥላል
1.የረሱል ሰለሏሁ ዓለሂ ወሰላም ከሴት ልጃቸው በእድሜ ትልቆ ማን ናት❓
ወደ ለይል እዘልቃለሁ እስከዛ ይችን መልሱ
ኢንሻ አሏህ
