es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Kira Codes 👨‍💻

Kira Codes 👨‍💻

Ir al canal en Telegram

A place where I share my dev journey Dm: @Raki_man

Mostrar más
83
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+130 días
Archivo de publicaciones
Repost from KiNFiSH Farms
photo content

Repost from Bytephilosopher
ፍልሰተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ወፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወጊጋር መስፍነ ሶርያ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። መዝሙረ ዳዊት 45:9 📍ሐመረ ኖህ እንጦጦ
ፍልሰተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ወፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወጊጋር መስፍነ ሶርያ
በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። መዝሙረ ዳዊት 45:9
📍ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት @byte_philosopher

Repost from Bυɾԋαɳ-Ops
Solid advice for anyone aiming for a DX role!!

Repost from KiNFiSH Farms
Farm.js is now in public beta - a framework to build really fast, stay typed end to end, and ship anywhere with AOT compiler optimizations and a purpose-built client runtime that unifies development, integrations, rendering, and production for product-integrated apps. Website 🌐 - https://farmjs.dev Github 🌐 - https://github.com/farming-labs/farm.js

Repost from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት 💛 ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።እንግዲያስ በዓመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይ
መልካም ሰንበት 💛
ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።እንግዲያስ በዓመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይሰጣችኋል? የሉቃስ ወንጌል 16:10-11
#እሁድ #sunday @byte_philosopher

Repost from Sam's Archive
staying stuck costs more than choosing wrong.

Excalidraw is a popular open-source virtual whiteboard that lets you sketch diagrams with a hand-drawn feel. Instead of immed
Excalidraw is a popular open-source virtual whiteboard that lets you sketch diagrams with a hand-drawn feel. Instead of immediately relying on a cloud backend, it stores all your canvas data directly in your browser's local storage which is best example of local-first app. GitHub: https://github.com/excalidraw/excalidraw Deep Dive on Local-First: Ink & Switch: Local-First Software

Claude has this cool remote control feature that allows you to manage your Claude code sessions straight from your phone and get push notifications to your phone/device whenever a task is done. You can activate it with /remote-control command. Super handy for stepping away from your desk.

Whenever you want Claude to explain a complex concept, ask it to build an interactive artifact to visualize it. It makes unde
Whenever you want Claude to explain a complex concept, ask it to build an interactive artifact to visualize it. It makes understanding so much easier and more intuitive!

[shipthatcode] Free version of CodeCrafters

📣የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች። የ unity university 2ኛ ዓመት የ management department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን
+1
📣የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች። የ unity university 2ኛ ዓመት የ management department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የአጥንት ካንሰርን በመዋጋት ላይ ትገኛለች። በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች። በአሁኑ ሰዓት ላይ የሆስፒታል ወጪዋ በቀን አስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል፣ ይህንን ወጪ ቤተሰቦችዋ ብቻቸውን መሸከም አየከበዳቸው ነው፡፡ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት🙏 መርዳት ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች አንዳደርስ ማድረግ አንዲሁ ትልቅ ትርዳታ ነው። ለተጨማሪ መረጃ አንዲሁም በአካል መጥታችሁ መጎብኘት ከፈለጉ አነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ። 0938859859 0911179293

Repost from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት 💛 እነርሱ ግን በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ ምትሀት መሰላቸውና ጮኹ፥ ሁሉ አይተውታልና፥ ታወኩም። ወዲያውም ተናገራቸውና። አይዞአችሁ፤ እኔ ነኝ፥ አትፍሩ አላቸው። ወደ እነርሱም ወ
መልካም ሰንበት 💛
እነርሱ ግን በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ ምትሀት መሰላቸውና ጮኹ፥ ሁሉ አይተውታልና፥ ታወኩም። ወዲያውም ተናገራቸውና። አይዞአችሁ፤ እኔ ነኝ፥ አትፍሩ አላቸው። ወደ እነርሱም ወደ ታንኳይቱ ገባ፥ ነፋሱም ተወ፤ በራሳቸውም ያለ መጠን እጅግ ተገረሙ የማርቆስ ወንጌል 6:49-51
#Sunday @byte_philosopher

Repost from ናሆም drafts
This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.
This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.