Kira Codes 👨💻
前往频道在 Telegram
83
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+130 天
帖子存档
Repost from Bytephilosopher
ፍልሰተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ወፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወጊጋር መስፍነ ሶርያ
በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። መዝሙረ ዳዊት 45:9📍ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት @byte_philosopher
Repost from KiNFiSH Farms
Farm.js is now in public beta - a framework to build really fast, stay typed end to end, and ship anywhere with AOT compiler optimizations and a purpose-built client runtime that unifies development, integrations, rendering, and production for product-integrated apps.
Website 🌐 - https://farmjs.dev
Github 🌐 - https://github.com/farming-labs/farm.js
Repost from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት 💛
ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።እንግዲያስ በዓመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይሰጣችኋል? የሉቃስ ወንጌል 16:10-11#እሁድ #sunday @byte_philosopher
Excalidraw is a popular open-source virtual whiteboard that lets you sketch diagrams with a hand-drawn feel.
Instead of immediately relying on a cloud backend, it stores all your canvas data directly in your browser's local storage which is best example of local-first app.
GitHub: https://github.com/excalidraw/excalidraw
Deep Dive on Local-First: Ink & Switch: Local-First Software
Claude has this cool remote control feature that allows you to manage your Claude code sessions straight from your phone and get push notifications to your phone/device whenever a task is done. You can activate it with
/remote-control command. Super handy for stepping away from your desk.Whenever you want Claude to explain a complex concept, ask it to build an interactive artifact to visualize it.
It makes understanding so much easier and more intuitive!
Repost from Opportunity Alerts📢
+1
📣የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች። የ unity university 2ኛ ዓመት የ management department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የአጥንት ካንሰርን በመዋጋት ላይ ትገኛለች።
በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል።
ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው።
አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች።
በአሁኑ ሰዓት ላይ የሆስፒታል ወጪዋ በቀን አስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል፣ ይህንን ወጪ ቤተሰቦችዋ ብቻቸውን መሸከም አየከበዳቸው ነው፡፡
እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት🙏
መርዳት ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች አንዳደርስ ማድረግ አንዲሁ ትልቅ ትርዳታ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ አንዲሁም በአካል መጥታችሁ መጎብኘት ከፈለጉ አነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ።
0938859859
0911179293
Repost from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት 💛
እነርሱ ግን በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ ምትሀት መሰላቸውና ጮኹ፥ ሁሉ አይተውታልና፥ ታወኩም። ወዲያውም ተናገራቸውና። አይዞአችሁ፤ እኔ ነኝ፥ አትፍሩ አላቸው። ወደ እነርሱም ወደ ታንኳይቱ ገባ፥ ነፋሱም ተወ፤ በራሳቸውም ያለ መጠን እጅግ ተገረሙ የማርቆስ ወንጌል 6:49-51#Sunday @byte_philosopher
