es
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Ir al canal en Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Mostrar más
1 099
Suscriptores
+124 horas
-77 días
+2530 días
Archivo de publicaciones
የElevateSkill ተማሪ በመሆናችሁ ብቻ የምታገኙት ልዩ ጥቅም! 🎓 ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ የሚቀጥል ጥቅም! አሁን የElevateSkill ID Card ብቻ በመጠቀም በሚከተሉት ከተሞች የምግብ Discount ማግኘት ትችላላችሁ፦ 📍 Adama | Bahir Dar | Nekemte | Debre Birhan | Hawassa 👉 ቀደም ሲል በAdama ብቻ የነበረው ይህ ጥቅም፣ አሁን ወደ እነዚህ ከተሞችም ተስፋፍቷል። 💼 በቀጥታ ወደ ፕሮጀክት! 📅 መስከረም 20–25 ላይ የምንጀምረው አዲሱ ፕሮጀክት ላይ፦ ✅ ያለ ተጨማሪ Interview በቀጥታ በፕሮጀክት ይሳተፋሉ ✅ በብቁ መምህራን የሚመራ Practical Learning በአንድ Course 3 መምህራን ተመድበው በተግባር የሚያስተምሯችሁ ሲሆን፦ ✅ 2 Certificates2 Months InternshipPractical Skills & Real-World Experienceከአጋር ድርጅቶች ጋር Inclusive Meeting ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በሚደረጉ ስብሰባዎች በመሳተፍ፦ ✅ የስራ እድል እና Job Links ማግኘት ትችላላችሁ። ✅ በማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ሰዓት! ቤት ወይም ዶርም ሆናችሁ በOnline ትምህርቱን መከታተል ትችላላችሁ። 🔥 4TH ROUND — የ2026 የመጨረሻ እድል! 💰 ዋጋውን አትጨነቁ! ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ ዋጋ ነው።
📌 የመመዝገቢያ ጊዜው ሳይዘጋ ቦታችሁን አሁኑኑ ያስይዙ! ⏰ “ቆይቼ እመዘገባለሁ” ብላችሁ የእድሉ መዝጊያ እንዳይደርስባችሁ! 💥 ቦታው ውስን ነው! ⏰ ጊዜውም ውስን ነው! 🚨 ይህም የ2026 የመጨረሻ ዙር ነው!
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📲 ElevateSkill — ከዩኒቨርሲቲ እስከ ስራ!

ዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ ከ4ቱ የትኛውን በተለይ መማር ትፈልጋላችሁ?
Anonymous voting

🔥 ዲጂታል ማርኬቲንግ | በቀላሉ ሰው እንዲገዛን ማድረጊያ ሚስጥር! 💡 ብዙ ሰዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲባል ፌስቡክ ወይም ቴሌግራም ላይ ፎቶ እና ጽሁፍ መፖሰት ብቻ ይመስላቸዋል። ነገር ግን እውነ
🔥 ዲጂታል ማርኬቲንግ | በቀላሉ ሰው እንዲገዛን ማድረጊያ ሚስጥር! 💡 ብዙ ሰዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲባል ፌስቡክ ወይም ቴሌግራም ላይ ፎቶ እና ጽሁፍ መፖሰት ብቻ ይመስላቸዋል። ነገር ግን እውነታው ከዚያ በጣም የሰፋ ነው! ዲጂታል ማርኬቲንግ 4 ዋና ዋና አዕማዶች ይከፈላል፦ 🔍 SEO & Content Marketing (ትኩረት መሳቢያ)፦ ሰዎች የፈለጉትን ነገር ፍለጋ (Google/Social Media) ላይ ሲጽፉ የእርስዎን ቢዝነስ ወይም አገልግሎት ቀድመው እንዲያገኙ የማድረግ ጥበብ። 🎯 Social Media Marketing (ግንኙነት መፍጠሪያ)፦ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ለትክክለኛው ደንበኛ ማራኪ ይዘቶችን (Videos/Graphics) በማቅረብ ወዳጅነት እና እምነት የመገንባት ስራ። 💰 Paid Ads / Performance Marketing (ሽያጭ ማፋጠኛ)፦ አነስተኛ በጀት በመመደብ ቀጥታ ሊገዙ የሚችሉ የተወሰኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን (Target Audience) ለይቶ ማድረስ። 📊 Analytics & Data (ውጤት መለኪያ)፦ የትኛው ፖስት ሰዎችን እንደሳበ፣ ስንት ሰው እንደተመለከተው እና ስንት ሰው እንደገዛ በቁጥር አስልቶ ቀጣይ ስትራቴጂን የማስተካከል ሂደት። ባጭሩ ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ትክክለኛውን ምርት፣ በትክክለኛው ቦታ፣ በትክክለኛው ሰዓት ለትክክለኛው ሰው የማድረስ ጥበብ ነው! 💡 ይህንን ዘመናዊና ተፈላጊ ክህሎት በተግባር ተማረው ቢዝነስዎን ወይም የሙያ ህይወትዎን መቀየር ይፈልጋሉ? የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠና ምዝገባ ላይ ስለሆንን እንዳያመልጣችሁ!! 👉 Learn Digital Marketing – አሁኑኑ ተመዝገቡ፦ 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

🌞 እንዴት አደራችሁ ውድ Elevate Skill ቤተሰቦች! ✨ ከዛሬ ጀምሮ ለሙያችሁ እና ለዕድገታችሁ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የነጻ ክህሎት ማሳደጊያ ቲፖችን (Free Skill & Growth Tips)፣ በቀጣይነት ማቅረብ እንጀምራለን! እነዚህን በየቀኑ የሚለቀቁ አጫጭርና ወሳኝ መረጃዎች እንዳያመልጣችሁ፦ ይህንን አጋጣሚ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጓቸው! 🚀 🎯 በተጨማሪም 4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናችን ምዝገባ ቀጥሏል! 👉 አሁኑኑ ቦታዎን ለመያዝ ይመዝገቡ፦ 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦ 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ከነገ ጀምሮ። digital skill tip ይኖረናል ። ዕሮብ = digital marketing day ሐሙስ =video editing day አርብ =graphics design day ቅዳሜ=full stack web development day እሁድ = surprise 🎉 በትክክል እና ለምን እንደሚያስፈልግ ለማወቅ; ለመማር የምትፈልጉ ስለ ሁሉም ኮረስ detail እናሳያቹሀለን። ተከታተሉን። ነገ ይጀምራል 🎉🎉

🚨 FULL STACK WEB DEVELOPMENT — 19❌ 14✅ ቦታዎች ብቻ! 🚨 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች | Freelancing | Career Opportunity ElevateSkill በዚህ ዙር Full
🚨 FULL STACK WEB DEVELOPMENT — 19❌ 14✅ ቦታዎች ብቻ! 🚨 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች | Freelancing | Career Opportunity ElevateSkill በዚህ ዙር Full Stack Web Development ፕሮግራም ላይ 19 ተማሪዎችን ብቻ ይቀበላል። ➡️አሁን ይህ post እስከተደረገበት ድረስ 14ቦታዎች አሉን። 🎯 ዓላማችን ተማሪ ብቻ ማሰልጠን አይደለም፤ የሚሰራ እና ለሙያው ዝግጁ የሆነ Full Stack Developer መፍጠር ነው! 🚀 ፕሮግራሙን ከጨረሱ በኋላ፦ 🏆 2 Professional Certificates 📄 Recommendation Letter 💼 በቀጥታ ወደ ሥራ የመግባት ዕድል 💻 Freelancer ሆነው ራሳቸውን ችለው የመስራት እድል 🤝 የElevateSkill Team አባል ሆነው የመስራት እድል 🔥 ይህ የምስክር ወረቀት ብቻ የሚሰጥ ፕሮግራም አይደለም — ወደ ሙያ እና ወደ ሥራ የሚያሸጋግር የልምድ እና የክህሎት ፕሮግራም ነው! ⚠️ ልብ ይበሉ — 19 ተማሪዎች ብቻ! 19ኙ ቦታዎች ከተሞሉ በኋላ ምዝገባው ይዘጋል። 📩 ቦታዎን ለመያዝ: 👉 @elevateskillsupport ለመመዝገብ፦click 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

ለራስዎ ሊሰጡት የሚችሉት ትልቁና የተሻለው ስጦታ አዲስና ተግባራዊ ክህሎትን ማደበር ነው! በትርፍ ጊዜዎ ወይም ከቤትዎ ሳይወጡ ሊማሯቸው የሚችሏቸው የዲጂታል ዘመን ሙያዎች ወደፊት የሚፈልጉትን ህይወት
ለራስዎ ሊሰጡት የሚችሉት ትልቁና የተሻለው ስጦታ አዲስና ተግባራዊ ክህሎትን ማደበር ነው! በትርፍ ጊዜዎ ወይም ከቤትዎ ሳይወጡ ሊማሯቸው የሚችሏቸው የዲጂታል ዘመን ሙያዎች ወደፊት የሚፈልጉትን ህይወት ለመገንባት መሠረት ይሆናሉ። Elevate Skill በ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር የስልጠና ፕሮግራሙ እርስዎን ለመቀበል ዝግጁ ነው! በVideo Editing, Graphic Design, Digital Marketing, Web Development እና በሌሎችም ዘመናዊ መስኮች የክህሎት ባለቤት ይሁኑ። አሁኑኑ በመመዝገብ የወደፊት ጉዞዎን ያፋጥኑ! 👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 💬 ለበለጠ መረጃ፦ 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

Good morning! ☀️ Seats are filling up fast for Round 4 of Elevate Skill's practical training! Don't wait—register now from the comfort of your home to learn income-generating digital skills including Video Editing, Graphic Design, Digital Marketing, Web Development, and more! 👉 Register now: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 💬 For more information: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

💡 Quick Tech Tip of the Day! Want to double your productivity while learning or working on digital projects? Here are 3 simple habits every successful digital creator follows: 1. The 50/10 Rule: 🌟Work focused for 50 minutes, then take a 10-minute complete break away from screens to avoid burnout. 2. Build a Project File Template: 🌟Stop creating folders from scratch. Set up a standard project template so you can jump straight into creating. 3. Document Your Process: 🌟Take screenshots or quick notes as you build. It makes creating a portfolio 10x easier later! ❔⭐️What’s your go-to productivity habit? #ElevateSkill #EthioTech #dailytip

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ የህይወት ውሳኔ! ✨ ብዙዎቻችን "ቀጣይ ሳምንት እጀምራለሁ" በማለት ጊዜያችንን እናሳልፋለን። ነገር ግን ለውጥ የሚጀምረው ዛሬ ከምትወስደው/ጅው አነስተኛ እርምጃ ነው! የElevate Skill Round 4 ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥሏል! ለስራ ገበያው 100% ዝግጁ የሚያደርጉ ተግባራዊ ስልጠናዎችን በመውሰድ የወደፊት ህይወትዎን በክህሎት ይገንቡ። 🎯 የሚሰጡ ኮርሶች፦ 🎬 Video Editing & Motion Graphics 🎨 Graphic Design 📈 Digital Marketing & Content Strategy 💻 Full Stack / Front End / Back End Development 📱 Mobile App Development 🎧 Virtual Assistant (VA) ቦታዎች በጣም ውስን በመሆናቸው ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👉 የምዝገባ ሊንክ፦ 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 ያለዎትን ጥያቄ በቴሌግራም ይላኩልን፦ 📞 +251 981 807 055 | 💬 @Elevateskillsupport

photo content

🚨 FULL STACK WEB DEVELOPMENT — 19 ቦታዎች ብቻ! 🚨 🎓 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች | Freelancing | Career Opportunity ElevateSkill በዚህ ዙር Full Stack Web Development ፕሮግራም ላይ 19 ተማሪዎችን ብቻ ይቀበላል። 🎯 ዓላማችን ተማሪ ብቻ ማሰልጠን አይደለም፤ የሚሰራ እና ለሙያው ዝግጁ የሆነ Full Stack Developer መፍጠር ነው! 🚀 ፕሮግራሙን ከጨረሱ በኋላ፦ 🏆 2 Professional Certificates 📄 Recommendation Letter 💼 በቀጥታ ወደ ሥራ የመግባት ዕድል 💻 Freelancer ሆነው ራሳቸውን ችለው የመስራት እድል 🤝 የElevateSkill Team አባል ሆነው የመስራት እድል 🔥 ይህ የምስክር ወረቀት ብቻ የሚሰጥ ፕሮግራም አይደለም — ወደ ሙያ እና ወደ ሥራ የሚያሸጋግር የልምድ እና የክህሎት ፕሮግራም ነው! ⚠️ ልብ ይበሉ — 19 ተማሪዎች ብቻ! 19ኙ ቦታዎች ከተሞሉ በኋላ ምዝገባው ይዘጋል። 📩 ቦታዎን ለመያዝ: 👉 @elevateskillsupport ለመመዝገብ፦click

Join
Join

Happy Sunday our family!! ☀️

photo content

Happy weekend Elevate Skill Family! 🌿☕ The weekend is herea time to unwind, reflect, and set your intentions for the days ahead! While weekends are great for rest, they are also the absolute best time to make decisions that your future self will thank you for. Instead of letting these two days slip away, use this weekend to take a meaningful step toward your personal and financial freedom. Learning a digital skill today opens doors to flexible work, extra income, and real growth tomorrow! 🔥 Make This Weekend Count Round 4 Registration is OPEN! Seats are filling up fast, and time is ticking. Make the decision today to invest in yourself before the week starts! 👉 Register now and secure your spot: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 Need help or have questions? 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #WeekendMotivation #DigitalSkills #InvestInYourself

👇 Register now before spots run out: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 For inquiries & support: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport