ar
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

الذهاب إلى القناة على Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

إظهار المزيد
1 075
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+67 أيام
+730 أيام
أرشيف المشاركات
🎯 Weekend Vibes vs. Last-Minute Changes! Every single designer knows this exact struggle: you're all packed up and ready to
🎯 Weekend Vibes vs. Last-Minute Changes! Every single designer knows this exact struggle: you're all packed up and ready to sprint out of the office at 7:00 PM to kick off the weekend, and suddenly—BAM! 🛑 "Just one quick change, please!" 📄✍️ (የዲዛይነር ሕይወት ይሄው ነው; ከሰዓት በኋላ ደክሞት ሊወጣ ሲል፣ የመጨረሻ ሰዓት "አንድ ትንሽ ማስተካከያ አድርግልን" የሚል ጥያቄ ሲመጣ የሚሆነውን ማሰብ በራሱ ይከብዳል! 😅 ግን ምን ያደርጋል፣ የፈጠራ ስራ ድራማ ሁልጊዜም ይኸው ነው! 🎨💻) 💡 Stay Connected with Elevate Skill Phone: +251981807055 📞 Telegram: @Elevateskillsupport ✈️

🎓 በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከመንግስትና ከግል ዩኒቨርሲቲዎች ይመረቃሉ። ግን ከምረቃ በኋላ ስራ የማግኘት እድላቸው ለምን እንዲህ ጠባብ ሆነ? ይህ ጥያቄ የአንድ ወገን ብቻ አይደለም፤ የሁላችንም ነው። የወጣቶች የሥራ አጥነት ዋና ምክንያት ማን ነው? የትምህርት ሚኒስቴር ነው? ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው? ቤተሰብ ነው? ወይስ ተማሪው ራሱ? እውነቱ ግን ችግሩ ከአንድ ተቋም ወይም ከአንድ ግለሰብ ብቻ የሚመነጭ አይደለም። በብዙ ሁኔታዎች በትምህርት የተገኘው እውቀት ከሥራ ገበያው ፍላጎት ጋር አይጣጣምም። ተግባራዊ ልምድ፣ ዲጂታል ክህሎት፣ ችግር ፈቺ አስተሳሰብ፣ ግንኙነት እና የሙያ ዝግጅት በቂ ትኩረት ላይ አይሆኑም። 📌 ዛሬ የሥራ ገበያው ዲግሪ ብቻን አይፈልግም። የሚፈልገው... ✅ ተግባራዊ ክህሎት ✅ የፕሮጀክት ልምድ ✅ ዲጂታል ብቃት ✅ የችግር ፈቺ አስተሳሰብ ✅ የቡድን ስራ ባህል ተማሪዎች ከክፍል ትምህርት በተጨማሪ ተግባራዊ ክህሎቶችን ሊያገኙ ይገባል። ቤተሰቦች የልጆቻቸውን የክህሎት እድገት ሊደግፉ ይገባል። መንግስት፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የግል ዘርፍ እና ስታርትአፖች በጋራ የሚሰሩበት ስርዓት ሊጠናከር ይገባል። የወጣቶቻችን የወደፊት ስኬት የሚወሰነው በዲግሪ ብቻ ሳይሆን በክህሎት፣ በልምድ እና በፈጠራ ነው። በElevateSkill የምናምነው፣ የወደፊቱን ሥራ የሚያገኘው ዲግሪ ብቻ ያለው ሰው ሳይሆን፣ ክህሎት ያለው ሰው ነው። እናንተስ ምን ታስብላቹህ? የወጣቶች የሥራ አጥነት ዋና ምክንያት ማን ነው?

SUMMER AT HOME

Official ምዝገባ የ 3ኛው ዙር ዘግተናል።

photo content
+2

Good morning 🌞🌅 የ20% discount ዛሬ እንደሚጠናቀቅ አሳውቀናል። ያልተመዘገባቹህ ካላቹህ ከላይ በገለፅነው በታዎች ሳይሞላ ተመዝገቡ።

ቤት ሁነው ቡና እየጠጡ መማር ይቻላል ። ይህን ክረምት discount ሳያልቅ ተመዝግበው enjoy እያደረጉ በ3 መምህራን ይማሩ።🤝

photo content

photo content

class time

Are you interested in becoming a professional Full Stack Web Developer? Join our upcoming Full Stack Web Development program and start building real-world websites and applications. 📌 Limited Seats Available 🔗 Register Now:https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 Take your first step toward a successful tech career! 💻🚀